cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አርኤል ቲዩብ Ethiopia 🇪🇹

#አርኤል;- ማለት #የእግዚአብሔር_ምድጃ_ማለት_ነዉ። ኢሳ 29፦7 በዚህ ቲዩብ የሚለቀቀዉ እያንዳንዱ ነገር እንዲደርሳችሁ በ@arealTube ይ@ቀ@ላ@ቀ@ሉ@ን ለጥያቄዎና አስተያየትዎ @Brother_Abeni ይጠቀሙ!

Show more
Advertising posts
292
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1430 days
Posts Archive
#የህዳር_1❗️ 👌 #ትንቢታዊ_ድምፅ በዚህ ወር #እንዲህ_ይሆናል❗️ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ❗️ #መግነን_ይሆናል!ነገራችሁ #ከመታወቅ_ያልፋል  ስራችሁ፤ለአገልግሎታችሁ፤ህይወታችሁ፤በረከታችሁ፤ስማችሁ ሳይቀር #Expecte_ይገናል❗️                      #ማስረጃ❗️ “የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በመንግሥቱ #በረታ፤ አምላኩም እግዚአብሔር #ከእርሱ_ጋር_ነበረ፥ #እጅግም_አገነነው።”                              2 ዜና 1፥1 * 🙏@arealTube🙏 * * 🙏@arealTube🙏 *
Show all...
📩በእናንተ #ክብሩ ይገለጣል❗️ “ #እርሱም፣ “እስራኤል፤ #አንተ ባሪያዬ ነህ፤ #በአንተ ክብሬን እገልጣለሁ” #አለኝ።” ኢሳይያስ 49፥3 (አ.መ.ት) 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
☑️ዉድ የአርኤል ቲዩብ ቤተሰቦቼ❗️ ዘወትር አርብ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ 4:00 አገለግላለሁ! በ Abinet Bekele የFacebook Account መገልገል ትችላላችሁ! Only Testimony Line +251968636858 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealTube 🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...
👌
👎
Photo unavailableShow in Telegram
#እግዚአብሔር_ከቁራ_አፍ_ስጋ_ያዳነዉ_ለአገልጋዩ_ነዉ❗️ 🗣በአገልጋይ አብነት በቀለ❗️ 📩 #የኢየሱስ ክርስቶስ #አገልጋይነት #በእድሜ፤#በእዉቀት፤#በትምህርት_ደረጃ፤#በሀብት_ብዛት የምንደረገዉ ሳይሆን #በክርስቶስ_ኢየሱስ_ባለ_ፀጋ_የምንደረገዉ_ነዉ። 👌የክርስቶስ ኢየሱስ #አገልጋይ_ስትሆኑ_ፍርሀት ለእናንተ #ስለሚሸለነፍ ዉስጣችሁ #በክርስቶስ ኢየሱስ #ባለ_ድፍረት_ይሞላል። 👌አገልጋይነት #ኩራትም_ክብርም ነዉ። ኩራቱንም ድፍረቱንም #የሚያመጣዉ_ግን #ጌታዉ_ነዉ። አገልጋይ #ካለ ጌታ #አለ ጌታዉ ደግሞ ለአገልጋዩ #ጥበቃ፤#አቅርቦት፤#ደህንነት #ዘብ_ይቆማል። የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ መሆን ደግሞ #ይልቁኑ አቅርቦት፤ጥበቃ፤ደህንነት #እንዴት_አያስገኝም!? 👌እግዚአብሔር #ከቁራ_አፍ_ስጋን_ያዳነዉ_ለአገልጋዩ መሆኑን #ላስታዉሳችሁ! 1እግዚአብሔር #ፀሀይን(መሬትን) #ያቆመዉ #ለአገልጋዩ መሆኑንስ #ረሳችሁ እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ #ወደር_ያልተገኘለት_ጌታ_ነዉና! #ሳትታክቱ_ጌታን_አገልግሉ❗️ 👌አገልጋዮች #አሁንም_በርቱ ጌታችን #ታማኝ_ነዉ❗️አይጥለንም❗️ #እንኳን የኢየሱስ ክርስቶስ #አገልጋይ_ሆናችሁ❗️ በዝግጅት ላይ ካለዉ #የአዲስ_ኪዳን_አገልግሎት ከሚለዉ መፅሀፌ #አገልግሎት ከሚል አምድ ስር የተቀነጨበ! 📩 #ለሌሎች ማጋራት ይቻላል #Share❗️
Show all...
👌
👎
🙏የአምልኮ መዝሙር ልጋብዛችሁ❗️ https://youtu.be/0uNzJdamTmA
Show all...
#ጌታ_ይረዳችኋል❗️ #አትፍሩ❗️ “ስለዚህ በድፍረት፦ #ጌታ_ይረዳኛልና_አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል? #እንላለን።” ዕብራውያን 13፥6 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ
Show all...
“ሊወለድ #የተቃረበውን፣ #እንዳይወለድ #አደርጋለሁን?” ይላል እግዚአብሔር። “በሚገላገሉበት ጊዜስ፣ ማሕፀን #እዘጋለሁን?” ይላል #አምላክሽ።”         ኢሳይያስ 66፥9 (አ.መ.ት) 👌 #ይልቅ “ከማማጧ #በፊት፣ ትወልዳለች፤ በምጥ #ጣር ከመያዟ በፊት፣ ወንድ ልጅ #ትገላገላለች።”   ኢሳይያስ 66፥7 (አ.መ.ት) 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏
Show all...
👌 #በዚህ_ሳምንት❗️ 🗣 #በጉዳዮቻችሁ ላይ #አምላካዊ_መልስ እንዲመጣላችሁ #በእምነት_እፀልያለዉ❗️ #አሜን_ስትሉ_ይሁን❗️ 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏
Show all...
👌በፍፁም የሰይጣንን የስራ ቅጥር አትቀበሉ❗️Anonymous voting
  • አልቀበልም❗️
  • ሳላዉቅ ተቀብያለሁ❗️
  • በፍፁም
0 votes
👌በፍፁም የሰይጣንን የስራ ቅጥር አትቀበሉ❗️Anonymous voting
  • በፍፁም አልቀበልም❗️
  • ሳላዉቅ ተቀብዬ ነበር
  • እሺ
0 votes
👌#በማለዳ ይሄን #ድምፅ_ሰማሁ❗️ 👆ከእነርሱ ጋር #ካለዉ ከእናንተ ጋር ያለዉ #ይበልጣል❗️ 👌ከእናንተ ጋር ያለዉ #የሚረዳችሁ እና #የሚዋጋላችሁ ነዉ❗️ 💪 እንኳን ደስ አላችሁ❗️ 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏 Join Now❗️
Show all...
📩 #የዚህ_ቃል_መንፈስ_ያግኛችሁ❗️ መዝሙር 73 (አዲሱ መ.ት) 👌👌👌👌👌 ²⁶ ሥጋዬና ልቤ #ሊደክሙ_ይችላሉ፤ #እግዚአብሔር_ግን የልቤ ብርታት፣ #የዘላለም_ዕድል_ፈንታዬ_ነው። ²⁷ እነሆ፤ #ከአንተ_የሚርቁ _ይጠፋሉና፤ አንተ ታማኞች ያልሆኑልህን ሁሉ ታጠፋቸዋለህ። ²⁸ ለእኔ ግን #ወደ_እግዚአብሔር_መቅረብ_ይሻለኛል፤ ጌታ #እግዚአብሔርን_መጠጊያዬ_አድርጌዋለሁ፤ ስለ ሥራህም ሁሉ እናገር ዘንድ። 🙏@arealTube 🙏 🙏 @arealTube 🙏 Join Now❗️
Show all...
👌 #የአይምሮህን_ሰላም_ጠብቅ❗️ 👉በህይወትህ ውስጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የማለፍ ችሎታህ የሚለካው  ፈተናዎችን አሸንፈህ የአዕምሮ ሰላምህን #ስትጠብቅ_ነው። 👌ይሄን እወቅ #ፈተናዎች_የሚሸነፉት_አዕምሮ_ላይ_ነው። ፈተናዎች እኛን #የሚያሸነፍቱም_አዕምሮ_ውስጥ_ነው። 👌ብዙ ጊዜ ችግር ሲያጋጥምህ AQ(The Adversity Quotient)ፈተናን የማሸነፍ ስነልቦና #ካለህ -ተስፋ መቁረጥ ሞትን መመኘት ወዳጅን ጥሎ መጥፋት የመሳሰሉት ደካማ ስነልቦናዎች #ድል_ይነሳሉ። በፈተናዎች የሚያልፍ ሰው ስነልቦናው ጠንካራ እና አሸናፊ ነው። 👌#ፈተናዎች_አዕምሮን_ያጠናክራሉ_ጠንካራ_ያደርጋሉ።         🙏@arealTube🙏         🙏@arealTube🙏               Join Now❗️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#የምትዘሩት_ይበቅላል_አትሞኙ❗️ “አትሳቱ፤ #እግዚአብሔር_አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ #ያንኑ ደግሞ #ያጭዳልና፤” ገላትያ 6፥7 🙏 @arealTube 🙏 🙏@arealTube 🙏 🗣Servant Abinet Bekele
Show all...
👌
👎
👌 #ምን_አይነት_ቃል_ነዉ!? መዝሙር 84 (አዲሱ መ.ት) 👌👌👌👌 ³ ንጉሤና አምላኬ የሰራዊት አምላክ ሆይ፤ #መሠዊያህ_ባለበት_ስፍራ፣ #ድንቢጥ_እንኳ መኖሪያ ቤት፣ #ዋኖስም ጫጩቶቿን የምታኖርበት #ጐጆ_አገኘች። ⁴ በቤትህ የሚኖሩ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱም ለዘላለም ያመሰግኑሃል። ⁵ አንተን ብርታታቸው ያደረጉ፣ በልባቸው የጽዮንን መንገድ የሚያስቡ ቡሩካን ናቸው። ⁶ በልቅሶ ሸለቆ በሚያልፉበት ጊዜ፣ የምንጭ መፍለቂያ ቦታ ያደርጉታል፤ የበልጒም ዝናብ ያረሰርሰዋል። ⁷ ከኀይል ወደ ኀይል ይሸጋገራሉ፤ እያንዳንዱም በጽዮን ባለው አምላክ ፊት ይቀርባል። ⁸ የሰራዊት አምላክ ሆይ፤ ጸሎቴን ስማ፤ የያዕቆብ አምላክ ሆይ አድምጠኝ። ሴላ ⁹ አምላክ ሆይ፤ ጋሻችንን እይልን፤ የቀባኸውንም ተመልከት። ¹⁰ በሌላ ስፍራ ሺህ ቀን ከመኖር፣ በአደባባይህ አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤ በክፉዎች ድንኳን ከመቀመጥ ይልቅ፣ በአምላኬ ቤት ደጅ መቆም እመርጣለሁ። ¹¹ እግዚአብሔር አምላክ ፀሓይና ጋሻ ነውና፤ እግዚአብሔር ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን፣ መልካም ነገር አይነፍጋቸውም። ¹² የሰራዊት አምላክ ሆይ፤ በአንተ የታመነ ሰው ቡሩክ ነው። 🙏 @arealTube 🙏 🙏 @arealTube🙏 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ
Show all...
. ስሙ እግዚአብሔር ነው ቤተልሔም ተዘራ - New Album @arealTube ◁ ▷ @arealTube ◁ △Join Us
Show all...
. ምነው እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ - Live @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🙏@arealTube🙏
Show all...
💚
መዝሙር 139 (አ.መ.ት) ²³ እግዚአብሔር ሆይ፤ #መርምረኝ፤ ልቤንም ዕወቅ፤ #ፈትነኝ፤ ሐሳቤንም ዕወቅ፤ ²⁴ የክፋት መንገድ #በውስጤ_ቢኖር_እይ፤ #በዘላለምም_መንገድ_ምራኝ። 🙏ብሩህ ቀን❗️
Show all...
           #Sarah_Jakes_Roberts የተዋቂው #ቲዲ_ጄክስ_ልጅ_ስትሆን! #በ13 አመቷ #አርግዛ በ14 አመቷ #የልጅ_እናት_ሆነች አባቷ ቲዲ ጄክስ #ከ30_ሺህ_በላይ አባላት ያሉትን ትልቅ (Mega) ቤተክርስቲያን ይመራል አልፎም ሰዎችን #በማማከር ወጣቶች ላይ #በመስራት በጣም ይታወቃል #ብዙ_መጻፎችን ጽፏል #ፊልሞችንም ሰርቷል! 😭 ነገር ግን #በዚች_ትንሽ_ብላቴና_ስህተት_ብዙ_ተወቀሰ ነገር ግን #የክርስቶስን_የምህረት_እጅ_የተለማመደ_ሰው_ስለነበረ_ከልጁ_ጎን_ቆሞ❗️ 👌 #ይህች_ደቂቃ_እንደምትደርስ_አውቅ_ነበር❗️ እግዚአብሔርም እርስዎን #ሴቶችን_ለማብቃት እንደጠራት በልቤ አውቅ ነበር፣ እና አሁን #ያ_ጊዜ_በመጨረሻ_ደርሷል ስለዚህ ችቦውን ሳስተላልፍልሽ ክብር ይሰማኛል። እግዚአብሔር ባንቺ በሚያደርገው ነገር እደነቃለዉ #ስእለቴ_ይህ_ነበር እኔ #በሕይወት_እያለዉ_መጎናጸፊያዬን_በአንቺ_ላይ_በማልበሴ_እጅግ_ደስ_ብሎኛል። #ስትቀንሺ እግዚአብሔር #ሲጨምርልሽ_አያለሁና! 🙏አባት ለልጁ የቤ/ን መሪነት መጎናፀፊያ ሰጣት❗️   ይሄዉ #ዛሬ_ሳራ_ከብዙ_የህይወት_ውጣ_ውረድ_በኋላ በጌታ ምህረት ቸርነት ፀጋ ከራሷ አልፋ በብዙ መቶ ሺህ ለሚቆጠሩ ሴቶች መነሳት ሆናለች ትምህርቶቿ በህይወት ተመክሮ የተቀመሙ ስለሆኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በብዙ ሶሻል ሚዲያ ይከታተሉታል❗️    👌 #እግዚአብሔር አምላካችን #ለደካማዉ ሀይልን ይሰጣል ጉልበት #ለሌለዉ ጉልበትን #ይጨምራል❗️ 🙏 እናንተ #የወደቃችሁ፤ #የሳታችሁ ፤ #የኮበለላችሁ አይዟችሁ #አሁንም_ተስፋ_አላችሁ እግዚአብሔር አምላካችን #የእንደገና_አምላክ_ነዉ❗️          #ለፍፃሜያችሁ_ተስፋ_አለዉና❗️ 🙏 #እግዚአብሔር የወደቀን፤ የሳተን፤ የጠፋን #የማይተዉ  እንደገናም #የሚቀበሉ ሰዎች #ያብዛልን!            ✍️ በአገልጋይ አብነት በቀለ             #Share_Share_Share❗️            👇Watch the video below 👇          https://fb.watch/fWSU59AZai/
Show all...
👌
👎
🗣ይሄን #ድምፅ_እሰማለዉ❗️ 👌እግዚአብሔር #እጅህን_ይዤአለዉና_አትፍራ_ይልሀል❗️ 🙏 አሜን ስትሉ ይሁንላችሁ❗️ 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለAnonymous voting
  • አሜን!
  • አሜን የኔ መልዕክት ነዉ!
  • የኔ መልዕክት አይደለም!
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
👌
👎
✍️ወንጌላዊ ጂሚ ስዋጋርት በአገልግሎቱ የክብር ጊዜያትን አሳልፏል፣ ነገር ግን የውርደት ጊዜያትንም አሳልፏል።✍️በመጨረሻ ዲያቢሎስ የዚህን የተቀባ ሰው ጂሚ ስዋግጋርትን ከቤቱ ጀምሮ የህይወት አለመረጋጋትን ፈጠረበት። ✍️ከአንዲት ወጣት ልጃገረድ ጋር ባልተገባ ግንኙነት እስከ መጠመድ ድረስ። ✍️ይህን ያስከተለውን ቅሌት ሲመለከት ማህበረሰቡ ከስራ አግዶታል። 👉የቅርብ ሰዎች ሁሉ የውሸት ፓስተር ይሉታል። 👉ከ5 መቶ ሺ በላይ የቤተክርስቲያኑ አባላት ጥለውት ወጥተዋል። 👉የተረሳው እና የተረሳው ጂሚ ስዋግጋርት ብቻውን ወጣ።  👉ሁሉም ሚዲያ ስለ ቅሌት እና ማውገዝ ነበር የሚያወራው። ✍️የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳን ይህን አሳዛኝ ታሪክ የመልእክቶቻቸው ማዕከል አድርገውታል። 👉በመጨረሻም ተቀናቃኝ የምንለውን እና የጂሚ ስዋግጋርት ምትክ የምንቀበልበት ቀን ደረሰ። 👉ሰዎች BILLY GRAHAM በተፈጠረው ነገር ደስተኛ እንደሚሆን አስበው ነበር። 👉ምክንያቱም እሱ ሊያቀርባቸው ባለው ንግግሮች የጂሚ ተከታዮችን ወደ ሌላ አቅጣጫ የማስቀየር ችሎታ ነበረው። 👉ጋዜጠኞቹ ስለ ሁኔታው ​​ምን እንደሚያስቡ ጠየቁት። 👉ባጠቃላይ የሚገርመው ቢሊ ግሬም እንዲህ ሲል መለሰ፡- "በጂሚ ላይ ከተከሰተ፤ በእኔ ላይ ሊደርስ ይችላል። " 👉ይህ ቅዱስ የእግዚአብሔር ሰው ነው ለክርስቶስ በሺዎች የሚቆጠሩ ነፍሳትን አሸንፏል። 👉ቀድሞውንም ቆስሏል አናስጨርሰው፣ ወታደራችንን ፈውሰን እናንሳ። ✍️ውድ ወንድሞች እና እህቶች:- 👉በአገልጋዮች ዉድቀት በፍፁም ደስ አይበላችሁ። 👉 ዲያብሎስ የፓስተርህን አገልግሎት ሲያጠፋው ስታይ በፍፁም ደስተኛ አትሁን😢 👉 ዲያብሎስ የፓስተራችሁን ትዳር ሲያፈርስ ስታዩ በፍፁም ደስተኛ አትሁኑ😢 👉ዲያቢሎስ ፓስተራችሁን ስም ሊያቆሽሽ ሲዘምት በፍፁም በደስታ አትሁኑ 😥 👉ዲያብሎስ የመጋቢህን ሚስት ተጠቅሞ አገልግሎቱን ሲያጠፋ ስታይ በፍጹም ደስተኛ አትሁን። 👉እረኛ መሆን ቀላል አይደለምና። ✍️ ፍቅረአብ ደግፌ
Show all...
👌
👎
🙏በTikTok ይቀላቀሉን❕ tiktok.com/@abinet_bekele
Show all...
#Prophetic_Message❗️ “በኢያቡስም የተቀመጡ ዳዊትን፦ ወደዚህ #አትገባም_አሉት፤ #ዳዊት_ግን! #አምባይቱን_ጽዮንን_ያዘ፤ እርሷም #የዳዊት ከተማ #ናት።”                 1 ዜና 11፥5 #say_Amen❗️ 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🙏@arealTube🙏
Show all...
👌
👎
👌i have a Good News❗️ #በእግዚአብሔር_ተመርጣችሁ_ፀድቃችኋል❗️ “እግዚአብሔር #የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? #የሚያጸድቅ_እግዚአብሔር ነው፥ #የሚኰንንስ_ማን_ነው?” ሮሜ 8፥33 🗣አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...
#እናንተዬ_አሜን_በሉ❗️ #አንዳች_አይጎድልባችሁም❗️ 🙏🙏🙏 “ደግሞም፦ ያለ ኮረጆና ያለ ከረጢት ያለ ጫማም #በላክኋችሁ ጊዜ፥ #አንዳች_ጐደለባችሁን? አላቸው። እርሱም፦ #አንዳች_እንኳ_አሉ።” ሉቃስ 22፥35 🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ 🙏@arealTube🙏 🙏@arealTube🙏
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሥልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜ አንድ ቀን በድንገት በህዝብ መጓጓዣ ባቡር ላይ ሲሳፈሩ አንድ መንገደኛ በጊዜው አሸልቦት ስለነበር ለብዙ ጊዜያት በቴሌቪዥን መስኮት አልያም በጋዜጣ እያየ ሲያደንቃቸው የነበሩትን ክቡር ፕሬዚዳንት እርሱ ወዳለበት ሥፍራ መጥተው አጠገቡ ቢቆሙም እርሳቸውን የማናገር ወይም ሰላም የማለት ዕድልን በእንቅልፉ ምክንያት ሊያገኝ አልቻለም ውድ ጓደኞቼ በዚህ በህይወት ዘመን አንድ ጊዜ በሚከሰት አጋጣሚ ተኝቶ ያመለጠውን ሰው ታሪክ ሳነብ የተማርኩትን አንድ ነገር ላካፍላችሁ የሰው ልጆችን ለማዳን ወደ ዓለም የመጣው ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአታችንን እና በደላችንን በመሸከም በመስቀል ላይ አስወግዶ ሞቶ በመነሳት ከፍ ብሎ ወደሰማይ ሲያርግ ተመልሶ በቅዱሳን መላዕክት ታጅቦ እንደሚመጣ እና እንደሚወስደን መጽሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል ታዲያ መቼ ነዉ ይህ የሚሆነው ብለን ስንጠይቅ ቃሉ እንደዚህ ይለናል ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር። ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና። ማቴዎስ 24÷42-44 ስለዚህ የጌታ መምጫው በድንገት ስለሆነ በስሙ በማመን ንስሐ በመግባት ዘወትር ተዘጋጅተን እንድንጠብቅ ቃሉ ይመክረናል “ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ትዳርም በማሰብ እንዳይከብድ፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤” ሉቃስ 21፥34 “ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።” ማቴዎስ 25፥13 🙏@arealTube🙏 🗣Yonathan Eshetie
Show all...
👌
👎
Photo unavailableShow in Telegram
🙏@arealTube🙏
Show all...
💚
👌የፀጋዉ ክብር #ይመሰገን_ዘንድ ይህን አደረገ!                 ኤፌ 1:-6
Show all...
.                  አዳኝ ነህ                 በምነት ሙሉጌታ     ድንቅ መዝሙር || NEW LIVE WORSHIP      🕑-5:28Min💾-.21.3MB             @arealTube             @arealTube              △Join Us△
Show all...