መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ . . . . . . . . ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ @Mgetem_Bot @Mgetem_group
Show more18 942
Subscribers
+1224 hours
-17 days
+13230 days
Posts Archive
#አያልቅብህ_ትህትናህ
@Mgetem
ትሻው ነፍሴን ... እንዴት ልግለጥ፤
ከምቀዳው .... እንዴት ልብለጥ።
ከምኔ ላይ ምኔን ጥዬ፤
ላቅርብልህ ውሃ ብዬ።
የለመንከኝ ፍጥረትህን ..
የለመንከኝ የጋን ውሃ፤
ማቅረቢያዬ አዳፋ ልብ ..
ያልታጠበ በንስሐ።
ታውቀው የለ ..... ታሪክ ግብሬን፤
ያልኖርኩትን ቡሩክ ኑሮ ..
በአደባባይ መናገሬን።
ታውቀኝ የለ እድፍ እንዳልኩ ..
ምን እንዳጣሁ ምን እንዳለኝ፤
በኃጢአት ነትባ ያለች ነፍሴን ..
የምሰጥህ እኔ ማን ነኝ።
አንካሳ ነኝ ልበ ስንኩል..
ዛሬ ነገ የምቃጠር ..
ለማፍቀርህ መልስ የማጣ፤
ና ስትለኝ ልብ የለኝም ..
በምን ጽድቄስ ችዬ ልምጣ።
ዳሩ አንተ ግን መናፈቅህ፤
የጠማህን የነፍሴን ማይ ..
እስካጠጣህ መጠበቅህ፤
አያልቅብህ ትህትናህ!!!
@Mgetem
@Mgetem_group
@Mgetem_bot
❤ 44👍 36🥰 8👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የእሑድ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
"“ተሰመይኪ ፍቅርተ”" - ክፍል 1
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/Rc-EXCjW8ac
https://youtu.be/Rc-EXCjW8ac
ሁሌ በሠርክ ጸሎት የውዳሴ ማርያም ማድረሻ 12 ሰዓት የየዕለቱን የአንድ ሰአሊ ለነ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ አብረን እያደመጥን ከወርኃ ጽጌው በረከት እንሳተፍ።
------
✅ የሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/jkSGBY9mJQc?si=ceA0QSWO6TM425Ur
✅ የማክሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/ukOO1-5ZQGo
✅ የረቡዕ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/84E-Ex92vgE
✅ የሐሙስ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/_kSdZ3bIFm0
✅ የአርብ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/1A4noTneBww
✅ የቅዳሜ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/wSY-TIOcDlc
👍 4🥰 2🤬 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
"“ንጽሕት ወብርህት”" - ክፍል 1
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/wSY-TIOcDlc
https://youtu.be/wSY-TIOcDlc
ሁሌ በሠርክ ጸሎት የውዳሴ ማርያም ማድረሻ 12 ሰዓት የየዕለቱን የአንድ ሰአሊ ለነ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ አብረን እያደመጥን ከወርኃ ጽጌው በረከት እንሳተፍ።
------
✅ የሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/jkSGBY9mJQc?si=ceA0QSWO6TM425Ur
✅ የማክሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/ukOO1-5ZQGo
✅ የረቡዕ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/84E-Ex92vgE
✅ የሐሙስ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/_kSdZ3bIFm0
✅ የአርብ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/1A4noTneBww
👍 2❤ 2
❤️💸💲 Forex Trading መማር ለምትፈልጉ ከ ከመሰረታሚ ጀመሮ እስከ Intermediate level ድረስ ለ 3 ወር የተዘጋጀ Course አለ መማር ትችላላቹ ! 40% Discount አዘጋጅተውላችዋል @City_Forex_Ethiopia
👍 3
🙏 መማር ፈልጋለው ! 🙏
✍ ለመመዝገብ ✍
Photo unavailableShow in Telegram
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
"“ዕፀ እንተ ርእየ ሙሴ”" - ክፍል 1
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/_kSdZ3bIFm0
https://youtu.be/_kSdZ3bIFm0
ሁሌ በሠርክ ጸሎት የውዳሴ ማርያም ማድረሻ 12 ሰዓት የየዕለቱን የአንድ ሰአሊ ለነ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ አብረን እያደመጥን ከወርኃ ጽጌው በረከት እንሳተፍ።
------
✅ የሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/jkSGBY9mJQc?si=ceA0QSWO6TM425Ur
✅ የማክሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/ukOO1-5ZQGo
✅ የረቡዕ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/84E-Ex92vgE
👍 5❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
የረቡዕ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
"ኩሉ ሠራዊተ ሰማያት" - ክፍል 1
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/84E-Ex92vgE
https://youtu.be/84E-Ex92vgE
ሁሌ በሠርክ ጸሎት የውዳሴ ማርያም ማድረሻ 12 ሰዓት የየዕለቱን የአንድ ሰአሊ ለነ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ አብረን እያደመጥን ከወርኃ ጽጌው በረከት እንሳተፍ።
------
✅ የሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/jkSGBY9mJQc?si=ceA0QSWO6TM425Ur
✅ የማክሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/ukOO1-5ZQGo
Watch "" አክሊለ ምክሕነ " - የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ክፍል 1 | መምህር ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ | Memhr Dn. Kesatebirhan" on YouTube
https://youtu.be/ukOO1-5ZQGo?si=mqIltE1PJjb2fBE3
Photo unavailableShow in Telegram
የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
"አክሊለ ምክሕነ" - ክፍል 1
👇👇👇👇👇
ሁሌ በሠርክ ጸሎት የውዳሴ ማርያም ማድረሻ 12 ሰዓት የየዕለቱን የአንድ ሰአሊ ለነ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ አብረን እያደመጥን ከወርኃ ጽጌው በረከት እንሳተፍ።
------
የሰኞ ክፍል 1 👇
👍 2❤ 1
Watch ""ውዳሴሃ ለእግዘትነ ማርያም" - የሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ - ክፍል 1 | መምህር ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ | Memhr Dn. Kesatebirhan" on YouTube
https://youtu.be/jkSGBY9mJQc?si=ceA0QSWO6TM425Ur
👍 5
Watch "666 ማነው? ቤተ-ክርስቲያን ስለ 666 ምን ትላለች?" on YouTube
https://youtu.be/2hW1Qhig_hI?si=F1Urfr6MFZS-LNKE
👍 5