cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Christ Life Reflection || የክርስቶስ ሕይወት ነጸብራቅ

"፤በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። " ፊል 2: 5 ▷ መዝሙሮች፣ ትምህርቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቀን ሰኞ፣ ረቡዕ፣ ቅዳሜ እና እሁድ CREATOR 👉 @Mamush4 Other Channels 👉 @Musiclesson1 👉 @Mercymusicstudio

Show more
Advertising posts
22 732Subscribers
-2024 hours
+837 days
+73330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Show all...
👍 1 1
💚እንዳለ ወ/ጎርጊስ💚
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
💚አውታሩ ከበደ💚
💚አገኘው ይደግ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
💚በረከት ተስፋዬ💚
💚ዮሴፍ ካሳው💚
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💚ታምራት ሀይሌ💚
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💚ዮሐንስ ግርማ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
💚ዳንኤል አ/ሚካኤል💚
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
💚መስፍን ጉቱ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚አስፋው መለሰ💚
💚ወርቅነህ አላሮ💚
💚ዳጊ ጥላሁን💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚አሰግድ አበበ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
💚ኤፍሬም አለሙ💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚ዮሴፍ በቀለ💚
💚ተመስገን ማርቆስ💚
💚ዮሴፍ አያሌው💚
💚ኬፋ ሚደቅሳ💚
Repost from EECSF
🔥👉 DAY 7 👈🔥 በቀደመው ኪዳን እግዚአብሔር ሰዎች የእንስሳትን ደም በማፍሰስ ለኃጢአታቸው ምህረትን እንዲያገኙ ቢያደርግም ሰዎች ወደ ኃጢአት በመመለሳቸዉና የሚያቀርቡት መስዋዕትም ኃጢአተኝነታቸዉን ሊያርተሰርይ ብቁ ባለመሆኑ ምክንያት የእግዚአብሔርን ፍጹም ጽድቅ መልበስና ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ አልቻሉም ይህም የሆነው እግዚአብሄር ፍጹም ጻድቅ ሰዎች ሁሉ ደግሞ ኃጢአተኞች ነበሩና ነው። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ካለው የጠለቀ መዉደድ የተነሳ የሰው ልጆች ከዚህ የሞት ፍርድና ኩነኔ ማምለጥ የሚችሉበትን አንድ መንገድ አዘጋጀ ይህም መንገድ እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርዱን የገለጠበት እዉነተኛ ምሳሌ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_RIGHTEOUS­_JUDGE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
1
Connect to Mentor

🔥👉 DAY 7 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_RIGHTEOUS­_JUDGE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
Connect to Mentor
😇በዚህ አግልግሎት እየተባረካችሁ እናም እየተደሰታችሁ እንደሆነ እናምናለን ። 🗣️እንደዚህ አይነት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥያቄዎችን በየቀኑ ለማግኘት ቻናል ልጋብዛችሁ🤚🤚🤚 ከbutton መካከል የመረጣችሁትን እየነካችሁ join በሉ🫵
Show all...
2
📊እያንዳንዳችን እራሳችንን የምንፈትሽበት📊
🧐ምን ያህል እናውቃለን?🧐
✅ቻናሉን ለመቀላቀል ✅
በቆሮንቶስ የምኩራብ አለቃ የነበረው ከቤተሰቦቹ ጋር በጌታ ያመነ ሰው ስሙ ማን ነበር?Anonymous voting
  • ቀርስጶስም
  • ኒቆዲሞስ
  • ቆርኔሌዎስ
  • ጲላጦስ
0 votes
የየት ሀገር ሰዎች ናቸው አዲስ ነገርን ከመስማትና ከመናገር በቀር ለሌላ ጉዳይ የማይውሉት?Anonymous voting
  • የቆላስያስ ሰዎች
  • የቆሮንጦስ ሰዎች
  • የገላትያ ሰዎች
  • የአቴና ሰዎች
0 votes
ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ የተቀበሉ ሰዎች እነ ማን ነበሩ?Anonymous voting
  • የቤሪያ ሰዎች
  • የሮም ሰዎች
  • አይሁዶች
  • ግሪኮች
0 votes
👍 3
ጳውሎስ እና ሲላስ ከወህኒ ቤት እንደወጡ ማን ቤት ነው የገቡት?Anonymous voting
  • ሮዴ
  • ማርታ ቤት
  • መግደላዊት ማርያም
  • ልድያ
0 votes
👍 2
ጳውሎስ ወደ አቴና ሲሄድ ምን አይቶ ነው መንፈሱ የተበሳጨርበት?Anonymous voting
  • በከተማው ጣዖት መሙላቱን
  • የከተማው ሰዎች ስለ ሰደቡት
  • የከተማው ሕዝብ ምንም ስለሌላቸው
  • መልስ የለም
0 votes
👍 2