cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BE INFORMED FIRST ️ ️

👉መልካም ለማጨድ መልካሙን ይዝሩ! #መጽሐፍ_ቅዱስ_በድምፅ #ትምህርት - በጥያቄና መልስ💡 #ጠቃሚ_ምክሮች #Scholarships 💌 👉 #ዓላማችን ♥ ሰው ሁሉ ማህበራዊ ሚዲያን ለተቀደሰ ዓላማ እንዲጠቀሙ ማበረታታት፡፡ #For any suggestions 👇👇 @Bochu_Unclica

Show more
Advertising posts
12 396Subscribers
-824 hours
+1947 days
+1 30530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አይ ቁራ... 🐦‍⬛️ ኤልያስን እግዚአብሔር ጠዋትና ማታ የመገበዉ በቁራዎች ነበረ።🙊 በጣም ይገርማል ቁራን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የምናቀው ኖህ ልኮት ቀልጦ ሲቀር ነበር። እስከዛሬም የቁራ መልእክተኛ ብለን እንተርታለንቁራ ልጆቹን እንኳን እንደማይመግብ እንደነበር መዝሙረኛው ዳዊትም ይናገራል። ብቻ ቁራ ሆዳም በአጭሩ የሚበር ጅብ ነገር ነው። እግዚአብሔር ግን አዞት የኤልያስ አስተናጋጅ ሆኖ ስዓት ጠብቆ እየመጣ ሶስት አመት ሙሉ መገበው።🙊 ወዳጆቼ... ጌታ ሲያዘው የማይታዘዝ የለም! ንፉጎቹን ላነተ ሲል ቸር ማድረግ ይችላል። ከበላተኛው መብል ይሰጥሀል። አልገዛ ያለህን አምላክህ ያስገዛልሀል! ባላሰብከው ባልጠበከው በኩል እርሱ አምላክህ በረከትን ያዘጋጅልካል! የኤልያስን አምላክ ወዴት ነህ? ብለህ ለምነው! 🙏 እግዚአብሔር ይስማችሁ!🙏 💡መልካም ቀን ተመኘን💡 ✅ 👇ቤተሰብ ለመሆን👇 ✅ BE INFORMED FIRST 👉 @Jesuschristinheaven 👉 @Jesuschristinheaven
Show all...
👍 9👏 2 1🔥 1🥰 1
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Show all...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
👍 1
💿ሊሊ ጥላሁን💿
📀አዜብ ሀይሉ📀
💿ሀና ተክሌ💿
💿መስከረም ጌቱ💿
📀አስቴር አበበ📀
📀ዘርፌ ከበደ📀
📀ቤተልሄም ወልዴ📀
💿ቤተልሄም ተዘራ💿
💿ዝናሽ ታያቸው💿
📀ፌናን በፍቃዱ📀
💿ህሊና ዳዊት💿
💿ሶፊያ ሽባባው💿
💿አይዳ አብራሃም💿
📀እየሩሳሌም ነጊያ📀
🔥👉 DAY 4 👈🔥 በእግዚአብሔር እና በኃጢአተኛ ሰዎች መካከል ያለው ክርስቶስ “የአስታራቂ አገልግሎቱ” የንጉሣዊ አገዛዝን ተግባር ማካተት እና መቆጣጠር እንዳለበት በራሱ የተረጋገጠ ነው። ያለ ንጉስነት አገልግሎት ክርስቶስ ነቢይ እና ካህን ሆኖ ያከናወናቸው ተግባራት የለምና። በብሉይ ኪዳን ተስፋ የተሰጠበት መሲሕ ንጉሥ እንደሚሆን እና የአዲስ ኪዳን ታሪክ ሥጋ የለበሰ አምላክ በእውነትም ንጉሥ እንደሆነ በሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ገፅ የተመሰከረለት ነው። በሁሉ ላይ ሁለንተናዊ ነው፣ ከፍተኛውን እና ዝቅተኛውን የሚገዛ፣ ሁሉንም ሥልጣናትና ኃይላትን ከእግሩ በታች አድርጎ የሚገዛ -እርሱ[ክርስቶሰ] የነገሥታት ንጉሥ ነው። ጌትነቱ በነፍስም ሆነ በሥጋ፣ በጊዜም ሆነ በዘለአለማዊነት ውስጥ ምንም ሳይገድበው፣ የእኛ የሆንነውን እና ያለንን ሁሉ እያንዳንዱን ነገር የሚገዛ የነገሥታት ንጉሥ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_KING_(THE_LION) You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ለProfile Picture የሚሆን መንፈሳዊ ጥቅሶችን ከፈለጉ አሁኑኑ Join ይበሉ      👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
Show all...
🖼ለProfile Picture ጥቆሶች 🖼
🖼ምርጥ ምርጥ ጥቅሶች🖼
🖼አዳዲስ መንፈሳዊ ጥቅሶች🖼
🖼ባማረ ዲዛይን የተሰሩ ጥቅሶች🖼
🖼ቆንጆ የሆኑ መንፈሳዊ ጥቅሶች🖼
🖼የመዝሙር ስንኝ ጥቅሶች🖼
🖼ኢየሱስን የሚሰብኩ ጥቅሶች🖼
🖼ወንጌልን የሚያሸበርቁ ጥቅሶች🖼
🖼ሁሉንም ለማግኘት🖼
🖼እኛን ይቀላቀሉን🖼
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
⛅️መስከረም🌥
⛅️ጥቅምት⛅️
🌤ህዳር🌤
🌤ታህሳስ🌤
☀️ጥር☀️
☀️የካቲት☀️
☀️መጋቢት☀️
🌤ሚያዚያ🌤
🌤ግንቦት🌤
🌦ሰኔ🌦
🌧ሀምሌ🌧
⛈ነሐሴ⛈
☁️ጳጉሜ☁️
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🏠አዲስ አበባ🏠
🏠ሀዋሳ🏠
🏠ባህር ዳር🏠
🏠ሆሳዕና🏠
🏠ናዝሬት/አዳማ🏠
🏠አርባ ምንጭ🏠
🏠ወለጋ🏠
🏠ጎንደር🏠
🏠ዲላ🏠
🏠ወላይታ ሶዶ🏠
🏠ጅማ🏠
🏠መቀሌ🏠
🏠ጂንካ🏠
🏠ነቀምት🏠
🏠አሶሳ🏠
🏠አንቦ🏠
🏠ጅግጅጋ🏠
🏠ባሌ🏠
🏠ቦረና🏠
🏠ደብረ ብርሃን🏠
🏠ሞጆ🏠
🏠ወንጂ🏠
🏠ደብረ-ዘይት🏠
🏠አርሲ🏠
🏠አክሱም🏠
🏠ወሎ🏠
🏠ሀረር🏠
🏠ድሬዳዋ🏠
🏠ሎጊያ🏠
🏠መቱ🏠
♻️ በዝምታ አሸንፉ! ♻️ ቃላት ሳታወጡ፣ አንዳች ሳትተነፍሱ፣ እንዲሁ እንደቀልድ ሳትገመቱ የአሸናፊነትን ክብር ተቀዳጁ። በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ነውና ነገሩ አፋችሁ ሳያጠፋችሁ በፊት እናንተው ከአፊችሁ በፊት በዝምታ አሸንፉ። አሸናፉ ለመባል የግድ የምትበሉትን፣ የምትጠጡትን፣ የምትሰሩትን፣ የምታገኙትን ገቢ፣ የምትኖሩትን ኑሮ ሁሉ ማሳየትና መናገር አይጠበቅባችሁም። ብዙ የሚያውቅ ጥቂት ይናገራል፣ ጥቂት የሚያውቅም ብዙ ይናገራል ነውና ጉዳዩ ያለው ሰው እዩኝ እዩኝ አይለም፣ በራሱየሚተማመን ሰው ወከባ አያስነሳም። ታላቅነት የሚጀምረው ከእይታ በመሸሽ በድብቅ በመሮጥ ነው፤ አንቱታ የሚገኘው እራስን በማስረዳት ሳይሆን ስራን በመረዳት ነው። እርግጥ ነው እየታዩ የሚያሸንፉ ይኖራሉ፣ እየፎከሩ እየሸለሉ ቀዳሚውን ደረጃ የሚቆናጠጡ ይኖራሉ ነገር ግን የአሸናፊነት ስሜታቸው መቼም ሳይጠበቁ እንደሚያሸንፉት፣ ሳይገመቱ አፈትልከው እንደሚወጡት ጠዓም ሊኖረው አይችልም። አላማችሁ ማሸነፍና ማሸነፍ ብቻ ከሆነ ንግግር አታብዙ። አዎ! በዝምታ አሸንፉ! በድብቅ ስማችሁን በደማቅ አፅፉ፣ ሳትገመቱ የአንደኝነትን ስፍራ ተቆናጠጡ። ትኩረታችሁን እዚም እዛም አትበትኑ፣ ሀሳባችሁን በየቦታው አትናገሩ። ክፉም ደጉም መጥቶ እስኪያልፍ በዝምታ የማሳለፍ ትዕግስት ይኑራችሁ፣ ምንም አገኛችሁ ምንም አጣችሁ ለመናገር አትቸኩሉ። የምትቸኩል ምላስ መጨረሻዋ ቅጥፈትና ፀፀት ብቻ ነው። የጀመራችሁት የትኛውም ነገር ከዳር ይደረስ ዘንድ በዋናነት ከእራሳችሁ በወሬ የማደናቀፍ ልማድ ልትጠብቁት ይገባል። አሸናፊነት መነሻው ልብ እንጂ አንደበት አይደለም። አንበሳ ልብ አለው፣ ደፋር ነው፣ ገና አደን ሳይጀምር የፈለገውን እንስሳ አድኖ እንደሚመገብ ያምናል፣ አይጮህም አድፍጦ ብቻ ስራውን ይሰራል። ጅብ ግን ልብ የለውም በጩሀቱ ሰፈርን በማናጋት ግን አንደኛ ነው፤ ጅብ ይፈራል ሊያጠቃው የሚሞክርን ነገር ሸሽቶ ያመልጣል። የሚሰራ ሰውም ስራው እስኪናገርለት ይጠብቃል ቃል አያወጣም፤ አሸናፊ ሰውም አስቀድሞ በልቡ እንደሚያሸንፍ አምኖ ይጀምራል እንጂ ፈፅሞ አይጀምረውም። አዎ! ጀግናዬ..! አሸናፊነትህ በእራሱ አንደበትህ ነውና በቃላት ጋጋታ፣ በፉከራ መዓትና በእወቁልኝ ዜማ ገና በእጅህ ያልገባን ድል አታሞካሽ። ምንም ነገር እጅህ ሳይገባ አንደበትህ አይቅደም፣ ምንም ነገር ከማሳካትህ በፊት ጉራህን አትንፋ። ሙያ በልብ ነው እንደሚባለው ይሔን አውቃለሁ፣ ያንን እችላለሁ እያልክ አትዘባርቅ። የያዝከውን በልብህ ያዝ፣ ስራህንም ዞር ብለህ አከናውን። ጃማይካዊው የዓለም የ100 እና የ 200 ሜትር ፈጣን ሪከርድ ባለቤት ዩዜይን ቦልት በአንድ ወቅት እንዲህ አለ፦ "ዘጠኝ ደቂቃ ለመሮጥ አራት ዓመት ያለማቋረጥ ልምምድ ሰርቼያለሁ።" አራት ዓመት ሙሉ የሰራውን ልምምድ ማንም አልተመለከተም ነበር። ዓለም የተመለከተው በዝምታ ውስጥ በፅኑ ትዕግስት ታንፆ አሸናፊ ያደረገውን የዘጠኝ ሰከንድ ውድድር ነበር። አንተም ማንም ሳያይህ ስልጠናህን ከጥል፣ እራስህን ማስተማርህን ቀጥል፣ በየጊዜው መሻሻልህን ቀጥል። ይህን በዝምታና በትዕግስት የተሰራ ማንነትም አንድ ቀን አሸናፊ እንደሚያደርግህ ከልብህ እመን። መልካም ቀን ይሁንልን! 💐 (Epha A.) BE INFORMED FIRST @Jesuschristinheaven @Jesuschristinheaven
Show all...
👍 7👎 1
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬