cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀ. . .ጧ kiya

muice Dance chalge Tik tio kiyas photo hbd vibe

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
229
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🎂🎂🎂🎂 happy cake day ma boo😍😍🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 🍰🍰Yne kali lidetwa new 🍫🍫🍫 hbd yne adrk 😍kali..libe 😍 😍yne asabi😍 😍 yne mekari😍 🎂H🎂B🎂D🎂
Show all...
Ema Hiwete Yne konjo ♥️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️hbd yhe eht hulem nurilgn enate yne lb 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳kalyeee🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
Show all...
" አቧራ የጠገበን ምንጣፍ በዱላ የምትመታው አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት አይደለም ። የሰውን ድክመት የምትነግረውም ስህተቱን እንዲያርም እንጂ ሰውዬም በስራው ተስፋ እንዲቆርጥ አይደለም ። " #መልካም_ቀን_አዳር
Show all...
#ጀለሴ_አትፈታተኚኝ..😡 #ባልሽን _ሙሽራዬ🤵 #አንቺን_ሚዚዬ💃 #ነው_ማደርግሽ🤞 #.....12
Show all...
ምን አገራረፈን? ዘመን ፈልፍሎብህ፥ ጅራፍ የጨበጠ፥ ክፉ ተጣማሪ በተቀኘኸው ልክ፥ ገዳይና ማሪ መቀበል ያስጠቃል፥ አቀብል አዝማሪ። ..........አቀብል...እንካማ... .....||ዐይን ሰርግ ሊሄድ፡ ሲኳኳል ቆቡ ስር .....ማን ይየው የታቹን? .....ደምቶ ማለቁ ነው፡ አፍንጫ በነስር።|| የሚያዘንቡብህን፥ ስንኞች ወጥረህ፥ በማሲንቆህ ቆዳ የሚቀዱብህን ፥ አዙረህ ብትቀዳ ጥያቄ እንደፈራ፥ ሰነፍ አስተማሪ ምላሹ ጅራፍ ነው፥ አትቀበል ተወው፥ አቀብል አዝማሪ። ............አቀብል... እንካማ .....||እንደአረፋ ሙክት፡ ልክ እንደዒድ በሬ .....ሰርክ የሚያሳርደኝ፡ አለመሶበሬ|| የመንደሩ ወግ ነው ፥ ግንድ እየደበቁ፥ ንፋስ መማገሩ አቀባይ እጅ እንጂ፥ ተሸካሚ ጀርባ፥ የለውም ሀገሩ ብልጥ...ሁን ... እባክህ ገንዘብ እንደሌለው አራዳ ቆማሪ ሳትሰጥ ሳትቀበል፥ አየር ባየር ብላ፥ አቀብል አዝማሪ ............አቀብል... እንካማ ....« በሳቅ መፍረስ የሚል ፡ ፈሊጥስ ነበረን ..... ፈርሶ መሳቅ ደሞ፡ ማነው ያስተማረን?
Show all...
እውነታን የመቀበል ምርጫ 🌗አንደኛው ምርጫህ በየጊዜው በመንገድህ ላይ የሚደነቀሩ በፍጹም ልታስወግዳቸው የማትችላቸውን እንቅፋቶች ሲታገሉ መኖር ነው፡፡ ሌላኛው ምርጫህ ግን እውነታን ተቀብለህ፣ ዝንባሌህንና መንገድህን በመቀየር መገስገስ ነው፡፡ ⚡️ታሪኩ ከተከሰተ ትንሽ ሰንበት ብሏል፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1989 ዓ/ም በጸሐፊነቱና በቀስቃሽ ተናጋሪነቱ የታወቀው ዴኒስ (Dennis Waitley) ከሺካጎ ከተማ ወደ ሎስ አንጀለስ የሚሄደውን የበረራ መስመር ቁጥር 191 ለመያዝ በመንገድ ላይ እንዳለ ትንሽ በመዘግየቱ ምክንያት በረራው ለጥቂት ያመልጠዋል፡፡ በአየር ማረፊያው ደርሶ ለመግባት ሲጣደፍ አይኑ እያየ የመቀበያውን ደጆች ሲዘጉት ተመለከተ፡፡ የዘገየው ለጥቂት በመሆኑ ምክንያት ወደ በረራው ለመግባት እንዲፈቀድለት ቢማጸንም እንኳን ስላልተፈቀደለት በጣም ይበሳጫል፡፡ በዚያው ቀን ከምሳ በኋላ ዋና ተናጋሪ ሆኖ ሊቀርብበት የሚገባው ስብሰባ ቀጠሮ በዚህ ምክንያት ተበላሸበት፡፡ ከአካባቢው ዘወር በማለት በመነጫነጭ ላይ እያለ፣ ከሃያ ደቂቃዎች በኋላ አንድ ሰበር ዜና ቀልቡን ይስበዋል፡፡ ለጥቂት ያመለጠው በረራ ገና በመነሳት ላይ አያለ በመከስከሱ በውስጡ ያሉት ሰዎች በሙሉ መሞታቸውን ተመለከተ፡፡ ንዴቱና ቅሬታው ወደ ድንጋጤ፣ ወደ ኃዘንና በኋላም “በረራው እንኳን አመለጠኝ” ወደሚል ሃሳብ ተለወጠ፡፡ ከአየር ማረፊያው ወትቶ ሆቴል በመያዝ ወደ ክፍሉ ገብቶ አረፍ ለማለት ሞከረ፡፡ በእጁ ላይ ያለውን የበረራ ትኬት በመመለስ ገንዘቡን ከመቀበል ይልቅ ትኬቱን ለማስታወሻነት ለማስቀመጥ ወሰነ፡፡ ይህ ትኬት የዘወትር አስታዋሹ ሆነለት፡፡ በአንድ ነገር በሚበሳጭበት ጊዜ ሁሉ ባለቤቱ እጁት ትይዘውና ወደዚያ ለማስታወሻነት ወደተቀመጠ የበረራ መስመር ቁጥት 191 ትኬት በመውሰድ ሁሉም ነገር ለመልካም እንደሆነ ታስታውሰዋለች፡፡ 🌗ዴኒስ፣ “እያንዳንዱ ቀን በሙሉ ኃይላችን ልንኖረው የሚገባን ስጦታ ነው” ሲል ይደመጣል፡፡ በዚህም መልእክቱ፣ መለወጥ የማንችለውን እውነታ ከመታገል ይልቅ ለመኖር ስለተፈቀደልን ደስተኞች ልንሆን እንደሚገባን ያስታውሰናል፡፡ 🌓ልክ እንደ ዴኒስ ምንም ብታደርግ ልትለውጣቸው የማትችላቸው “አናዳጅ” ገጠመኞች ዘወትር ከመንገድህ ላይ አይጠፉም፡፡ እነዚህ በየጊዜው መንገድህ ላይ የሚደነቀሩና ካሰብከው ሩጫ የሚገቱህ ገጠመኞች የሚሰጡህ ያለመመቸት ስሜት ወደ ስሜታዊነትና በዚያም ስሜታዊነት ተነድቶ ውሳኔን ወደመቀያየር ቀጠና የሚያስገባህ ከሆነ የጥሩ ምርጫ ሰው አይደለህም፡፡ ይህ አይነቱ የየእለት ገጠመኝና “እንቅፋት” በተገቢው ሁኔታ ካልተያዘ ለዋና ዋና የሕይወት አቅጣጫዎችህ እንቅፋት የሚሆንን ምላሽ እንድትሰጥ ሊጋብዝህ ይችላል፡፡ 🌕አንተ ከተረጋጋህና ከአቅምህ በላይ የሆኑትን ነገሮች ለፈጣሪ መልቀቅ ከተማርክ አንዳንድ እድል እንኳን አመለጠኝ . . . አንዳንድ ሰው እንኳን ከድቶኝ ሄደ . . . አንዳንድ የጀመርኩት ነገር እንኳን አልተሳካ . . . አንዳንድ ፍቅረኛ እንኳን እምቢ ብሎኝ ሄደ . . . የምትልበት ቀን ሊመጣ እንደሚችል ላስታውስህ! 📖“ምርጫና ውሳኔ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ በቅንነት ሼር ያድርጉ
Show all...
Habshewet konjo Setsek wbatua Ynakachew hulume Wyegude mamrua 😘😘😘😘💝👸💑 😍😍😍😍😍😍😍😍 Yna andga , yna bala tbabe yna kiya ufff Anche setnore hlame eskalw Anchen ythuge kne endat ehonalw
Show all...
ጎረቤቴ ሙስሊም ነው ብዙም አንግባባም እንኳን ለኢድ አልአድሀ አረፋ አደረሰህ ብዬ text ላኩለት የሱ መልስ👇👇 አታሽቃብጥ ምሳ ሲደርስ እጠራሀለሁ
Show all...
የራሷ ቅንድብ የሌላት ሁላ እኮ ናት ፂም የሌለው ወንድ ኢሞጂ ነው የሚመስለኝ የምትለው😜🤣
Show all...
ሁሌም አላማችን ሰውን ለመብለጥ ሳይሆን እራሳችንን ለመለወጥ ሲሆን ስኬታማ እንሆናለን😘
Show all...