cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SAD

Jest do it ወደዚ chanal ሲመጡ የተለያዩ ሙዚቃ የከቨር ስራዎች ቀልዶች ቪዲዮ ዎች እና ሌሎች አዝናኝ ነገሮች ይለቀቃሉ 👍👍👍 ባትስቁ እንካን አትደበሩም ፈታ 😂😂😂😂😂😂😂 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
174
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"የአሁን ጊዜ መቶ ብር እኮ 10 ብር ነው" አላለም 10 ብር ሰጥቼው "ሂድ የመቶ ብር ካርድ ገዝተህ ና" ብዬ ላኩት😂😜
Show all...
እኔ ምለው #አይፎን እና #የመኪና_ቁልፍ ያላቸው ሰዎች ሱሪያቸው ኪስ የለውም እንዴ 😆😂🤣 Join👉 @SAD
Show all...
ሀብታም ትምህርት ቤት ተቀጥረህ እያስተማርክ ተማሪዎቹ በጥያቄ ሲያጣድፉህ ምን አስቸኮላችሁ ይሄን እኮ #ዩንቨርስቲ ትደርሱበታላችሁ 😆😂🤣
Show all...
🚕የታክሲ ረዳቱን የሌለ ሰድቤው... "አማኑኤል ጋር ወራጅ አለ" ስል ረዳቱ.... ፡ "ድሮም ጤነኛ መሆንህን ተጠራጥሬ ነበር" 😂😁😄 JOIN👉 @sad
Show all...