cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

🔥የዲሽ የሪሲቨር እና የቴክኖሎጂ መረጃዎች! የElectronics ዕቃዎች Finder ,Dish ,Receiver,Television መሸጫ! ማንኛውንም ሰርቨር ለማስሞላት ሲፈልጉ በውስጥ መስመር @AbisatAd ላይ ወይም በቀጥታ 0911837202 ደዉለዉ ያናግሩን! ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት የሪሲቨር ሶፍትዌር ከፈለጋችሁ እዚህ @Abiinfobot

Show more
Advertising posts
13 757Subscribers
+624 hours
+1257 days
+43730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message የሚያሳየውን እና ድምፅ ችግር ተስተካክሏል 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Abisatinfo1 | @ABIINFOBOT 27_4_2024 V3.03
Show all...
👍 4
አሁን እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ SPTV 1 Ethiosat 57°E
Show all...
👍 5😢 4
🌟የሪሲቨራችሁን የAmos እና የIPTV account ለማስሞላት በ 📞0911837202 ይደውሉ ወይም በTelegram @AbisatAd መልክት ይላኩ።
Show all...
👍 7
🔥 የሪሲቨሮዎት SERVER አልቆባቹህ ወይም አዲስ ማስሞላት ከፈለጉ በፍጥነት እንሞላለን! የተለያዩ ሰርቨሮች አዲስ ዋጋ ⭐️Forever 1 Year 1700ብር ⭐️Forever + Apollo  2000ብር ⭐️Apollo5 1 Year 1800ብር ⭐️EthioShare 1 Year 700ብር ⭐️Funcam 1 Year 1000ብር ⭐️Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር ⭐️Super G-Share 1 አመት   800ብር ⭐️Super G-Share 6 month 500ብር ⭐️MyHD IPTV 15 Month 750ብር ⭐️ETV PRO Android 15 Month 1000ብር ⭐️Forever SDS 1 Year 2000ብር ቪIP 👍 ከፈለጉ @AbisatCS በኩል ያገኛሉ! 😉ለማስሞላት በቴሌብር Or ንግድ ባንክ  1000390676143 Abenezer Abera ወይም TeleBirr  0945010080 Abenezer ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @AbisatAd ላይ መላክ ብቻ ነው ። 🚫ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ! ፈጣን ቀልጣፋ እና ታማኝነት ያለውን ምቹ አገልግሎት ከፈለጉ ያናግሩን 👉 @AbisatAd  😊ፕሪሚየም አገልግሎት መስጫ @AbisatAd 👍 @AbisatET
Show all...
👍 5
🇬🇧ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በተለያዩ አማራጮች ከAbisat ጋር አብረው ይመልከቱ! 🇬🇧English Premier League | ዛሬ 🏟West Ham 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Liverpool ⏰ 08:30 ቀን 📺🔴SPORT 1SD 📺🔴NOVA SPORT PREMIER L HD 📺🔴SS PREMIER LEAGUE HD 📺🔴STAR SPORT SELECT 1HD 🏟Fulham 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Crystal Palace ⏰ 11:00 ቀን 📺🔴NOVA SPORT 4HD 🏟Man United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Burnley      ⏰ 11:00 ቀን 📺🔴ETV መዝናኛ HD 📺🔴CANAL + FOOT HD 📺🔴SS PREMIER LEAGUE HD 📺🔴NOVA SPORT PREMIER L HD 📺🔴STAR SPORT SELECT 1HD 📺🔴YTV BOTSWANA HD 🏟Newcastle 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Sheffield      ⏰ 11:00 ቀን 📺🔴SPORT 1SD 📺🔴NOVA SPORT 2HD 📺🔴STAR SPORT SELECT 2HD 📺🔴SS VARIETY 2HD 🏟Wolves 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Luton      ⏰ 11:00 ቀን 📺🔴SS FOOTBALL PLUS HD 📺🔴NOVA SPORT NEWS HD 🏟Everton 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Brentford      ⏰ 01:30 ማታ 📺🔴SPORT 1SD 📺🔴SS PREMIER LEAGUE HD 📺🔴NOVA SPORT PREMIER L HD 🏟Aston Villa 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Chelsea ⏰ 04:00 ማታ 📺🔴SPORT 1SD 📺🔴CANAL + FOOT 📺🔴SS PREMIER LEAGUE HD 📺🔴NOVA SPORT PREMIER L HD 📺🔴STAR SPORT SELECT 1HD --------------------------- ✅ሁሉንም ጨዋታዎች በኢትዮሳት SPTV 1&2HD በBElን SPORት & DS*V በእንግሊዝ በ Vip Package ወይም በ iptv / Apollo / MY HD - ETV PRO iptv በመጠቀም አሪፍ ኔትወርክ ያላችሁ ካለምንም ዲሽ በነፃ መከታተል ትችላላችሁ።     🔰#AMOS 4W ቻናሎቹን #SERVER #IPTV መክፈቻ ኮድ ከፈለጋቹ ባላቹበት ሆናቹ ብር በባንክ በማስገባት ያስገቡበትን ደረሰኝ 👉@AbisatAd ✅ ላይ በመላክ ማስሞላት ይችላሉ!!   ታማኝነት መለያችን ነው🙏 📨 @AbisatET
Show all...
👍 7 1🔥 1👏 1
🇫🇷Ligue 1 in France | ዛሬ 🏟PSG Vs Lehver ⏰ 04:00 ማታ ▶️NOVA SPORT 2HD ▶️5 LIVE SD 🇩🇪Bundesliga in Germany | ዛሬ 🏟Bayern Munich Vs Frankfurt        ⏰ 10:30 ቀን ▶️NOVA SPORT 3HD 🏟RB Leipzig Vs Dortmund        ⏰ 10:30 ቀን ▶️SPORT 2HD 🏟Leverkusen Vs Stuttgart        ⏰ 01:30 ማታ ▶️SPORT 2HD 🇮🇹Italian Serie A | ዛሬ 🏟Juventus Vs AC Milan ⏰ 01:00 ማታ ▶️IRIB VARZESH HD ------------------------------ 👆ጨዋታዎችን ለመከታተል በኢትዮሳት SPTV 1HD እና 2HD ያለምንም ኔትወርክ በጥራት ይመልከቱ! 🎚ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም! የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ  ከስር አንብቡ👇👇 GOLDSTAR 9000 GHOST 👻 LIFESTAR 9090 DIAMOND 💎 GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ በእነዚህ ብቻ ነው የሚሰራው! 🏃‍♂️ይህ ሪሲቨር ኖሯችሁ SPTV 1 እና 2 ለማየት የ1 ወር 300 ብር ክፍያ አለው። ብር በTelebirr 0945010080 Abenezer  አስገብታችሁ Serial number ወደ @AbisatAd ስትልኩልን እንሞላላችኋለን። Server እና IPTV ለማስሞላት 📥 @AbisatAd
Show all...
👍 6
🇬🇧ነገ እለተ ቅዳሜ በETV መዝናኛ HD የሚተላለፈው ተጠባቂውን ጨዋታ በቤቶ ይመልከቱ። 🏟Man United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Burnley      11:00 ቀን 🇪🇹 🏟Old Traford Stadium 🖥 ETV መዝናኛ HD 📡NSS 12 57°E | 11105 H 45000 📨 @AbisatET 📨 @AbisatET
Show all...
👏 38👍 16 3🔥 3💔 2
አጫጭር የዲሽ ዜናዎች | ይነበብ 😄አዲስ ቻናል በ NILESAT ገብቷል! የቻናሉ ስም ➡️ ሚኒሊክ FREQUENCY 👉 11636 V/H 27500 ሲሆን የETHIO 360 አዲስ ቻናላቸው ነው! 😄SPTV በሁሉም ዲኮደር አይሰራም መስራት የሚችሉትን ስለጠቀስን እባካችሁን የእናንተን ዲኮደር ስም እየጠቀሳችሁ ይሄ ይሰራል ይሄ አይሰራም እያላችሁ አጠይቁኝ! 😄Super Gshare plus አዲስ ለምትሞሉ ሰዎች እንዲሁም አንድአንዴ የሚያስቸግረው ሁሉምጋ ስለሆነ ታገሱ ይስተካከላል! 😄ዲኮደራችሁ Lifestar , Superstar , Goldstar ከሆነ Ethioshare ሰርቨር ገዝታችሁ ተጠቀሙ! Super Gshare Plus ሰርቨር እንዳትገዙ በነዚያ ዲኮደሮች ብሎክ ተደርጓል! 😄Bein Sport በVIP ለምትጠቀሙ ወይም ለመጠቀም ያሰባችሁ ከእንግዲህ Bein ስፖርት ቻናሎች ክፍት የሚሆኑት የቀጥታ ስርጭት ባለ ጊዜ ብቻ ይሆናል! 😄VIP SERVER ለመጠቀም ከፈለጉ ዲኮደራችሁ Funcam ወይም Forever የሚቀበል መሆን አለበት የግድ! 😄CHMax ለመጠቀም Forever እና Apollo የግዴታ ያስፈልጋል! 😄ጊዘው የዝናብ ወቅት ስለሆነ ለአንድአንድ አስቸጋሪ Satellite አዲስ ለምታሰሩ ወይም ለመቀየር ያሰባችሁ ካላችሁ LEG 4K 0.1db Waterproof ግዙ ታመሰግኑኛላችሁ! እንደዚህ አይነት አጫጭር የዲሽ ዜናዎች እንዲደርሳቹ LIKE REACT እና ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ 👉 @AbisatET 🥰የሳምንቱ አጫጭር የዲሽ ዜናዎች ሁሌም አርብ አርብ ጠዋት ይደርሳችኋልና አበረታቱን! ከኮፒ ፐስት ይልቅ ምንጭ ጥቀሱ! የCopy Paste ፍቅር ይቅር ይቅር! 📨 @AbisatET | Reliable Satellite Info
Show all...
35👍 22🔥 3👏 3
አስደሳች ዜና ለ SPTV ተጠቃሚዎች በአሁን ሰአት SPTV እየሰራ ነው እና በተለያየ ምክንያት SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያመለጣችሁን ጨዋታ ለማካካስ በደንብ ስቴብል እስኪሆን ድረስ ዝም ብላችሁ ትጠቀሙና ከሆነ ቀን በሗላ ማለትም በደንብ Stable ከሆነ በሗላ የተጠቀማችሁበት ቀን አንድ ብሎ የሚጀምረው ይሆናል ተብላችሗል ምንም እንዳያሳስባችሁ። ይሔንን የሚመለከው በገንዘባቸው የ 1ወር ወይም የ 3ወር SPTV ሰርቨር ላስሞሉ ብቻ ነው
Show all...
👍 13🔥 4😢 2
🔥ሰርቨር Expired ላለባችሁ ሽያጭ VIP ሰርቨር አለኝ ፈላጊ ካለ አሁኑኑ ያስሞላ። ⭐️ሰማያዊውን (💙)👍 , ፐርፕሉን (💜)😍 እና APOLLO , OSN , AMOS ሙሉ የሚከፍት! VIP + Apollo5 + Forever or Funcam 3 month 1900birr VIP + Apollo5 + Forever or Funcam 6 month 3100birr VIP + Apollo5 + Forever or Funcam 1 Year 5300birr ➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️ ⭐️ሰማያዊውን (💙)👍 ብቻ የሚከፍት AF VIP 1 Month 700birr AF VIP 3 Month 1400birr AF VIP 6 Month 2400birr AF VIP 1 Year 3800birr ክፍያ በቴሌብር 0945010080 Abenezer For More Info inbox @AbisatCS 🚧 ጥብቅ ማሳሰቢያ 🚧 👍ስለ VIP ሰርቨር በስልክ ምንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ አይቻልም! ክፍያ ከፍሎ ደረሰኝ የከፈለበትን Screenshot / ደረሰኝ እና የዲኮደሩን Serial Number  የሚልክልኝን ሰው ብቻ አስተናግዳለሁ! የሰርቨር ዋጋ በቅርብ ቀን አሁን ካለበት ይጨምራል! 📨 @AbisatET 📨 @AbisatET
Show all...
👍 6🥰 1