cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሰናይ ግጥም

ሰው ማለት ሰው ያጣለት ለሰው የቆመ ሰው ማለት ነው 😍 ✍️ Creater @Amele_Senai ተቀላቀሉን @gitimochi

Show more
Advertising posts
1 239Subscribers
-124 hours
-47 days
-2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ወርቃማ አባባሎች * ፍቅር የስሜቶች ሁሉ መዝሙር ነው።/አርስቶትል/ * ፍቅር የተፈጥሮ ሁለተኛ ብርሃን ናት።/ማርቲን ሉተር/ * ፍቅር የአንድ ሰው ከሁሉም በላይ የላቀ ስጦታ ነው። /ጆአንአኒሲን/ * ከፍቅር ሁሉ የጀማሪ ፍቅር ንፁህ ነው።/ ከቃል መፅሀፍ/ * የምግብ ፍላጎት የሚዘጉ ሁለት ነገሮች ብቻ ናቸው፥ትካዜ እና ፍቅር                     @giximochi
Show all...
🌜በጨረቃ ፍቅር ❤ የወደቀ ⭐ ለኮኮቦች ዴንታ የለዉም😎 @gitimochi
Show all...
✅️ሁላችንም ሁለት ኪሶች ሊኖሩን ይገባል !! **** እንዴት ታደርጋለህ መሰለህ?🤔 ✅️ሁሌም ሁለት ኪሶች ይኑሩህ:: ሁለቱም ኪሶች ውስጥ እጅህን ስትሰድ የተለያዩ ወረቀቶችን ታገኛለህ : ሁለቱም ወረቀቶች የተለያየ ጽሁፍ እንዲኖር አድርግ ስትጨነቅ: ብቸኝነት ሲሰማህ: ሲከፋህ እና አቅም ሲያንስህ  እጅህን ወደ ቀኝ ኪስህ ትሰድና ወረቀቱን አውጥተህ ታነባለህ እንዲህ ይላል: 👇🏾 ✅"አለም የተፈጠረችው ለእኔ ነው : የማያልፍ የለምና ይህም ያልፋል:: ብርቱ እሆናለሁ: በፈተናም እፀናለሁ" * ✅በሌላ ጊዜ ደግሞ አለም በእጅህ የገባች ሲመስልህ: ኪስህ ሲሞላ እና ሰው ሁሉ ሲያሸበሽብልህ እጅህን ወደ ግራ እጅህ ኪስህን ትሰድና ወረቀቱን አውጥተህ ታነባለህ እንዲህ ይላል: 👇🏾 ⭐“ከአፈር ነው የመጣሁት : ወደ አፈርም እመለሳለሁኝ:: ሸክላ ነኝና በማንኛውም ጊዜ ተሰባሪ ነኝ” 🙌🏼❤️
Show all...
Repost from ሰናይ ግጥም
የማርያም ንግስ ለት @giximochi @giximochi
Show all...
የእኔ አባት የእኔ ደግ የኔ የዎህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ነው የምወደህ ጎበዝ ሰራተኛ ነህ ከኑሮ በአሜሪካ እስከ እስከ እሁድን በኤቤስ 😭😭😭😭😭
Show all...
ለፈገግታ በአንድ ሰፈር የሚኖሩ አንድ ብልጥ እና አንድ ሞኝ ልጅ ነበሩ፤ ከእለታት አንድ ቀን ብልጡ ልጅ ሞኙን በመጣራት ና..... እንጫወት ሲል ጠየቀው።ሞኙ ልጅም "እኔ ጨዎታ አልችልም" ሲል መለሰለት። በመቀጠልም ብልጡ ልጅ፤ "እሺ እንቆቅልሽ እንጫዎት" በማለት ሲጠይቀው፤አሁንም በድጋሚ አልችልም ይለዋል።" እንቆቅልሽ የምንጫወተው እኮ እኔ አንድ ብር፤አንተ ደግሞ 50 ሳንቲም አስይዘህ የጠፈው/ያላወቀ/ ይባላል" ይላል ብልጡ ልጅ።ሞኙ ልጅ በዚህ ሀሳብ ይስማማል፤ጨዋታውን ሞኙ ልጅ ይጀምራል እንቆቅልህ ምን አውቅልህ አስራ ሁለት እግር ያለው በሰማይ ላይ የሚሄድ ሲል ይጠይቀዋል ብልጡም ይግባኝ አላውቀውም መልሱን ንገረኝ ሲል ብልጡ ልጅ ይጠይቀዋል።ሞኙም መልሱን አላውቀውም ሃምሳ ሳንቲምክን እንካ አለው ይባላል🤣🤣 @gitimochi @gitimochi
Show all...
ሁለት ልደት አሉት እንዴት ማለት አንድ በአባቱ አለም ሳይፈጠር ሁለት በእናቱ በድንቅ ምስጢር ......... የኢያቄብ የሀናን ልጅ ማርያም እንዴት ቢወዳት ነው እንዴት ቢያከብራት የአለሙን ጌታ በእቅፎ ያስታቀፋት አንቺ ቤተልሄም የእንጀራ ቤታችን ምንኛ ታደለሽ አንቺን ሲመርጥሽ ቤተ መንግስቱ ለእሱ ሆኖል ቆሻሻ በረት ውስጥ ተወልዶል ትህትናን ሲሻ የተወለድከው ለእኛ ደስታ ለራስህ መከራ ለእኛ የወርቅ አክሊል ለራስህ የእሾህ አሜኬላ ለይስሀቅ ወርዶል ነጭ በግ ሊታረድ አንተ ግን አንተ ነህ ኢየሱስ የመስዋቱ በግ አለምን የሚፈውስ የሚያድነው የአንተ ደም ብቻ ነው እንኳን ተወለድክ የአለሙ ጌታ የአዳምን እንባ ለውጠህ አደረከው ደስታ የመወለድህ ረቂቅነት ቢያስደንቅም ዓለምን ከአዳንክብት ምስጢር ግን አይበልጥም። እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን። እመቤቴ ማርያም ሆይ የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው እና ደስ ይበለሽ🙏 ደስታ የተባለውን ንጉስ ክርስቶስን ወልደሽልናልና ምስጋና ይገባሻል?። ሀገራችንን ሰላም አርግልን መልካም የልደት በዓል #ገና ታህሳስ 28 እለት ሰንበት ✍ሰናይት ሲሻው @gitimochi @gitimochi
Show all...
ለፍቅር መስፈርትሽ ምን ይሆን? አለ አይኖን እያየ መልሶን ሲጠብቅ ዝም ብላ አይን አይኑን አየችው ከብዙ ዝምታ በኋላ,,,,,,,,, በእርግጠኝነት ቤት ይሆን መኪና ሲል በግንባሩ ተለማመጣት አሁን ዝም ማለት አልቻለችም,,,,,,ቤት ያረጃል ይሰለቻል እድል ከለለህ መንግስት ለስራ ብሎ ይወስደዋል ፡መኪናም ጋራጅ ትገባለች ስትል ንግግሮን ዘጋች። ታፈቅሪኛለሽ?,,,,,,, አለ ዙሪያ ቀኞን አይታ አላውቅም እያለች ቦርሳዋን ይዛ ሄደች ። ከዚያ ቀን በኃላ አይቶት አያውቅም ከዓመታት በኋላ እሱ ልጆቹን እና ሚስቱን ይዞ አንድ ሬስቶራንት ተገናኙ በጣም ደስ አላት ከሚስቱ እና ከልጆቹ ጋር አስተዋወቃት እና ጣቶን ሲያይ ምንም ቀለበት የለም ግራ በመጋባት ስትነሳ እየሸኛት ፤የፍቅር መስፈርትሽን አላገኘሽውም እስካሁን አዳም እንዴት እነዚ የሚያምሩ ጣቶችሽ ላይ ቀለበት አላረግም ሲል ጠየቃታ እንዲውም በአርምሞ የምትታወቀው ሄዋን የምወደው የማፈቅረው ሰው ከፊት ለፊት ቆሟል ግን ለዚ ሰው አባ የሚለው ጩጬ ልሰጠው አልታደልኩም አለች እምባ እያነቃት ስታለቅስ ለመጀመሪያ ጊዜ አያት አሳዘነችው ቀጠለችለት መስፈርቴ ለሚያፋቅሩት ሰው መስዋትነት መክፈል መሆን ነው ደስታህን ካየው በቂዬ ነው አለች እና እንደመሄድ ስትል ቆይ ከዚህ በኃላስ ምን አሰብሽ አላት ያኔ እንደሚወዳት አስተያየት እያያት አለውቅም እኔጃ አለች እና አይበሉባውን ሳማችው አይኖቾ ደመና እንዳዘሉ ልዝነብ አልዝነብ እንደሚሉ ዝናብ ያዘቻቸው እና በቃ ደህና ሁን አለችው።😢 ✍ ሰናይት ሲሻው @gitimochi @gitimochi
Show all...
ብር ፍቅርን ሰውሮት ጎጆ ቢያጣፍጥም እኔ ግን ምስኪኑ ያንችን ልብ ትርታ ለማንም አልሰጥም ይሔው በደረቴ ሀቅ አንሾካሾከኝ የልቤን ጥግጋት በምቱ ሊያጠምደው ቀርቦ እየታከከኝ ኣኣ... ፍቅር ዘመተብኝ እንጃልኝ አንችን ከነኩብኝ😂 @gitimochi Senai poem
Show all...
መልካም ልደት እህት ዓለሜ😘🥰😍🍰🥳🥳🥳 እስኪሰለችሽ ኑሪልኝ። ታህሳስ 5
Show all...