cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ela pictures

በ ኤላ ፒክቸር 👉 የተለያዩ ማስታወቂያዎች 👉ለቢዝነስ ካርድ 👉ለተለያዩ ፕሮሞተር 👉ለባነር እና ለተለያዩ ነገሮች እንሰራለን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን 👇 +251 962 083 473

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
186
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የእርዳታ ጥሪ በእግዚአብሄር በአላህ ሼር አድርጉት ‼️😭 • እናቷ እያለቀሰችየነገረችን 😭 • በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው ! ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች 094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ 1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Show all...
የ ስልከኮን የመጨረሻ ቁጥር ይንኩ የሚደርሶትን ይመልከቱ 🙏🙏 ⚠️ Warning: Many users reported this account as a scam or a fake account. Please be careful, especially if it asks you for money.
Show all...
6
7
8
9
0
🍀. 🎵 @mklovet 🍀 🌿. 🔝 🔝 𝐅𝐨𝐫 𝐜𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭📝 🔜 @ye19stota
Show all...
😍😍😍😍😍 I like this Music @mklovet✨✨✨
Show all...
🌹የሰሞኑን እንጃ ጋቢዬን ደርቤ ውስጤን ይበርደኛል ከእሳቱም ቀርቤ ያንቀጠቅጠኛል ሰው መሀል ሆኜ ሰው ይናፍቀኛል ከራሴው ዝምታ ጩኸት ይሰማኛል ለወትሮ የወደድኩት ዛሬ አስጠልቶኛል ሰሞኑን እንጃ ፍርሀት ያርደኛል 💔ልቤ ሁሉን ጠልቶ አንቺን ብቻ ይለኛል። •Join @elias_s11
Show all...
እዚ ግርግዳ ላይ ምንም አይነት ወረቀት መለጠፍ #አይቻልም የሚል በወረቀት ፅፈው ግርግዳው ላይ #ለጥፈዋል😳😜🤣
Show all...
አብዛኛው ሰው ጠፍሩ የሚያልቀው ያልበላውን ሲያክ ነው😜😂😳 @elias_s11
Show all...
ባስ ላይ ሰው ለማክበር ተነስተህ ጋሸ ይቀመጡ ስትላቸው እ ሌባ ቁሜ አልመች አልኩህ? ከሚል ሰውጋ እንዴት ይኖራል? ✨ @elias_s11
Show all...
የ ስልከኮን የመጨረሻ ቁጥር ይንኩ የሚደርሶትን ይመልከቱ 🙏🙏 ⚠️ Warning: Many users reported this account as a scam or a fake account. Please be careful, especially if it asks you for money.
Show all...
6
7
8
9
0
ፍቅር በርህን ሲያንኳኳ ቶሎ አትክፈትለት ። ... ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች እንደ ልጅ ናቸው አንኳኩተው መሮጥ ይወዳሉ ።
Show all...
10 አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ላይ አንዱ ወድቆ ቢሰበር my mom will kill me😰🤕
Show all...
ሚስኪኑ ገበሬ ዘርህን ንገረን አለበለዚያ እንገልሀለን ሲሉት በቆሎ ነበረኝ አንበጣ በላብኝ😢
Show all...
ድግስ ተጠርተህ ሄደህ 3 እንቁላል ስታነሳ ባለቤቱ…. #ጭድ_ላምጣልህ😂😂😂
Show all...
እርጎ ስላት ላርጎ ይዛልኝ መጣች እኔም ስልክ እየነካካው ጭልጥ😳😂
Show all...
Ela picture Elias s 11 +251 962 083 473 https://t.me/elapictuer
Show all...
Ela picture Elias s 11 +251 962 083 473 https://t.me/elapictuer
Show all...
የ8ኛ ክፍል የ2013 ዓ,ም ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 01/2013 ዓ,ም እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ,ም ድረስ እንደሚሠጥ እና የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ቀን በቀጣይ እንደሚገለፅ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል‼️ #SHARE ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን👇👇 @Ethio_Students https://t.me/joinchat/AAAAAFjmHytEWWbWoq3PAQ
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ