cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ📚

በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📖ማንበብ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ሙሉሰው አያደርግም!📖 ለማንኛውም ሃሳብ አስተያት @bollaye

Show more
Advertising posts
61 981Subscribers
+324 hours
+3277 days
+1 80830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ስለ ፍልስፍና @Zephilosophy @Zephilosophy በአገራችን በፍልስፍና ምንነትና ፋይዳ ላይ እስከ ዛሬ ሲንፀባረቅ የቆየው አመለካከት አሉታዊነቱ የሚያመዝን መሆኑ ከዚህ የእውቀት ዘርፍ ተገቢውን ጥቅም እንዳናገኝ አድርጎናል። እናም ብዙዎች ስለፍልስፍና ያላቸውን አሳቤ ስንመስከት-ከፈጣሪ ጋር መጋጨት፣ ከእውነት ከመራቅ እንዲሁም ከእብደት ጋር የተያያዘ ሆኖ አናገኘዋለን፡፡ ይህ የብዙዎች እምነት ይሁን እንጂ፣ ፍልስፍና ግን በተቃራኒው እውነትን ከመፈለግ- አልያም ጭፍን አመለካከቶችን በጥበብ ከመመርመር ባሻገር ስለፍትህ፣ ስለፖለቲካ፣ ስለ ስነ ውበት፣ ስለ መልካም ስነ-ምግባር አንዲሁም ስለመሰል የትምህርትና የአስተሳሰብ ዘርፎች እንደ የአቅጣጫው የሚያጠናና የሚመረምር አራሱን የቻለ ትልቅ የእውቀት ዘርፍ ነው። ፍልስፍና ከራሱ አልፎ ለሌሎች ታላላቅ የእውቀት ዘርፎች መሰረት የሆነና የሰው ልጅ ዛሬ እዚህ ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ጉልህ አስተዋፅዖ ያደረገ ነው። ለሁሉም ሩጫ ፍልስፍና የጀርባ አጥንቱ ነው፡፡ ምሰሶ ከሌለው ጎጆ እንደማይቆም ሁሉ፤ ፍልስፍና ከሌለ እውቀትና እውነት አንደጉም ይተናሉ። ምናልባትም ሀገራችን በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ያሳየችውን ትጋት ለፍልስፍናም አቋድሳው ቢሆን ኖሮ ፣ ሌሎች ቤት የሚያበራው ሻማ ፣ ጨለማ ውስጥ ሆነን ባላደነቅን ነበር ፣ፍልስፍና ዳቦ አያበላም እያልንም በፈላስፋው የተጋገረውን ዳቦ ተሻምተን ለመቋደስ ባልተገደድንም ነበር። በአጠቃላይ ፍልስፍና ከጨለማ_ወደ ብርሀን፣ ካለማወቅ ወደማወቅ፣ ከባርነት ወደ ነፃነት፣ ከስህተት ወደ እውነት የሚያሻግር ድልድይ ነው። ድንቅ የፍልስፍና ቻናል ይቀላቀሉ Join Now 👇👇👇👇 @Zephilosophy @Zephilosophy
Show all...
👍 15👏 5😁 1
📚ርዕስ:-መፅሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ 📝ደራሲ:- ኪዳነ:ወልድ:ክፍሌ 📜ዘውግ:- መዝገበ ቃላት 📅ዓ.ም:- 1948 📖የገፅ ብዛት:- 908 📌አዘጋጅ:-... 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Show all...
👍 16 4👏 2🔥 1🙏 1
@zephilosophy ፍልስፍና ለላቀ አስተሳሰብ በዚህ ቻናል የማንነት ፣የምንነት እንዲሁም የዘላለማዊነት ጥያቄዎችና ሞጋች ሀሳቦች ይነሳሉ። "ያልተመረመረ ህይወት ሊኖሩት የማይገባ ነው።" "ገንዘብ የማይገዛው ነገር እስከሌለህ ድረስ ባለፀጋ አይደለህም።" "ጉድለትህን ወደ ፍፁምነት የሚቀይረው ፤ ፈጣሪህ እንጂ ሀይማኖትህ አይደለም።" "የመገለጥን ብርሃን ትጨብጥ ዘንድ የሥጋን ጨለማ አሸንፍ።" "የሰው ልጅ ነፃ ነኝ ብሎ የሚያምን የልማድ ባሪያ ነው።" @Zephilosophy @Zephilosophy
Show all...
👍 19 6
📚ርዕስ:- ቢስ ራሔል(1) 📝ደራሲ:- ፀሐይ መላኩ 📜ዘውግ:-ልብወለድ 📅1996 ዓ.ም 📖የገፅ ብዛት:- 431 📌አዘጋጅ:- @ETHIO_PDF_BOOKS1 ገበያ ላይ የጠፋ ተወዳጅ ልብ አንጠልጣይ መጽሐፍ! #ORIGINAL FILE 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Show all...
ዛሬ ዓለም አቀፍ የ መፅሐፍት ቀን ነው! 📖 📚 📔 📕 📗 📘 📙 📓
Show all...
157🍾 29👍 22🔥 8👎 3👏 3🤬 2🎉 2
📚ርዕስ:- ቢስ ራሔል(1) 📝ደራሲ:- ፀሐይ መላኩ 📜ዘውግ:-ልብወለድ 📅 ዓ.ም:- 1996 📖የገፅ ብዛት:- 431 📌አዘጋጅ:-@ETHIO_PDF_BOOKS1 ገበያ ላይ የጠፋ ተወዳጅ ልብ አንጠልጣይ መጽሐፍ! 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Show all...
👍 18 13🔥 5
📚ርዕስ:-ትውልድ ያናወጠው ጦርነት 📝ደራሲ:- ንጋቱ ቦጋለ (ሻለቃ ) 📜ዘውግ:-.. 📅ዓ.ም:- 2004 📖የገፅ ብዛት:- 341 📌አዘጋጅ:- @gbw_dan 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Show all...
👍 13🔥 2
የ ድሮ መፅሐፍቶችን ብቻ በ አንድ ላይ ለምትፈልጉ በሙሉ አሁኑኑ ተቀላቀሉን @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS1
Show all...
👍 21😱 1
ጥራት የለውም ላላችሁ Original file
Show all...
13👍 12
የአድዋ ውል Original ! ። ይቀላቀሉን🙏 @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS1
Show all...
👍 8👎 1 1👏 1