cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☦ኦርቶዶክስ:የዘላለም:ቤቴ☦

☦️እመን:እንጂ፡አትፍራ ምስጉነው:በክፉዎች:ምክር:ያልሄደ:በዋዘኞችም:ወንበር:ያልተቀመጠ። ኦርቶዶክስ:የዘላለም:ቤቴ:በመንፈሳዊ:ሕይወታችን:እንድንበረታ:የሚያግዙ:ትምህርቶች፣መዝሙሮች፣ጸሎቶች:እንዲሁም:የተለያዩ:መንፈሳዊ:ጉባኤዎች:ሲዘጋጁ:የሚነገርበትና:የሚለቀቅበት:መንፈሳዊ:channel:ነው። @orthodox30 @orthodox30 @orthodox30

Show more
Advertising posts
297Subscribers
No data24 hours
-27 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌹🌹🌹12 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ባህራንን አፎምያን ሳምሶንን የረዳ እኛንም ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
                           †                            [ ተዋሕዶ ፍጽምት የቅዱሳን ሃይማኖት ] ▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬ [ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው እንጂ ! ] -------------------------------------------------- " ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል ከሰማይ መውረዱን ፤ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ነፍስና ሥጋን ነሥቶ ሰው መሆኑን ፤ እግዚአብሔር ቃል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርሷ ተወልዶ መገለጡን ፤ በተዋሕዶ ሰው የሆነ አምላክ ሆኖ በሰዎች መካከል መመላለሱን አምናለሁ፡፡ አንዱ አምላክ ነው ፥ አንዱ ዕሩቅ ብእሲ ነው አልልም፡፡ እግዚአብሔር ቃል ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከነሣው ሥጋው ጋር አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው እንጂ ! ከእግዚአብሔር የተወለደው ከድንግል የተወለደው ይኸው አንዱ ነው ። አንድ ሲሆንም ይታመማል ፤ አይታመምም፡፡ በሥጋው ይታመማል ፤ ሕማማችንንም ገንዘብ ያደርጋል ፤ በመለኮቱ ሕማማችንን ያርቃል፡፡ በሞቱም ሞታችንን ያጠፋል ፤ ለእኛ ለአገልጋዮቹ ድኅነትን የሰጠን እርሱ ነው፡፡ ለአመኑበትም ትንሣኤን ገለጠላቸው፡፡ የዘለዓለም ሕይወትን በጌትነቱ በሚያወርሳት በመንግሥተ ሰማያት ትሰጥ ዘንድ ያላት ተድላ ነፍስንም ሰጣቸው፡፡" [     አቡሊዲስ     ] ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን። †                       †                         † 💖                    🕊                     💖
Show all...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።              ታላቅ የንግስ ጉዞ መጋቢት 4_5 ምድረ ከብድ እና ዝቋላ አቦ መጋቢት 8_12 ግሸን ማርያም                         ዘወትር እሁድ ፃድቃኔ ማርያም ዋጋ =700 ኩክየለሽ ማርያም =550 ሰሚነሽ ኪዳነምህረት =550 ዘብር ቅ/ገብርኤል 2 ቀን ዋጋ =1200 ትኬት ባንክ 14665803 absina 1000515659351 cbe አዘጋጅ :- ማህበረ ጻድቃን +251973171717 +251954939595 +251923552424
Show all...
🙏መድሀኒያለም ይባርካቹ ነገ መድሀኒያለም ነው ይቅርታ ፍቅር ሰላም ሁሉም የታየበት አዳም እና ሄዋን የዳኑበት እኛ ያዳም ልጆች ነፃ የወጣንበት 🙏🙏🙏🙏መልካም በአል። 27
Show all...
"መጻጉዕ" ማለት ምን ማለት ነው?Anonymous voting
  • አልጋ
  • መዳን
  • በሽተኛ
  • መጠመቅ
0 votes
"ሁል ጊዜ የምትጾም ከሆነ በትዕቢት ራስህን ወደ ላይ አታውጣ፣ ከዚህ የተነሣ ራስህን ከፍ አድርገህ የምትመለከት ከሆነ ግን ሥጋ ብትበላ ይሻላል፡፡ ለአንድ ሰው ራሱን በትዕቢት ከመንፋትና ራሱን ከማክበር ሥጋ ቢበላ ይሻለዋልና፡፡” ብለው አባ ኤስድሮስ የትሕትናን ጥቅም አብራርተዋል፡፡ "ፍሬ የያዘ ዛፍ (ቅርንጫፍ) ዝቅ ይላል" ይላሉ አበው፡፡ አንድ አባት "ካልበደለና ጻድቅ ነኝ ከሚል ሰው ይልቅ የበደለና ኃጢአተኛነቱን የሚያምን ሰው ይሻለኛል" ብሎ ስለ ትሕትና ገልጿል፡፡ ጾማችንን የትሕትና ያድርግልን! ዲ/ን ሕሊና በለጠ ዘኆኅተ ብርሃን ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ ።።።
Show all...
"ሁል ጊዜ የምትጾም ከሆነ በትዕቢት ራስህን ወደ ላይ አታውጣ፣ ከዚህ የተነሣ ራስህን ከፍ አድርገህ የምትመለከት ከሆነ ግን ሥጋ ብትበላ ይሻላል፡፡ ለአንድ ሰው ራሱን በትዕቢት ከመንፋትና ራሱን ከማክበር ሥጋ ቢበላ ይሻለዋልና፡፡” ብለው አባ ኤስድሮስ የትሕትናን ጥቅም አብራርተዋል፡፡ "ፍሬ የያዘ ዛፍ (ቅርንጫፍ) ዝቅ ይላል" ይላሉ አበው፡፡ አንድ አባት "ካልበደለና ጻድቅ ነኝ ከሚል ሰው ይልቅ የበደለና ኃጢአተኛነቱን የሚያምን ሰው ይሻለኛል" ብሎ ስለ ትሕትና ገልጿል፡፡ ጾማችንን የትሕትና ያድርግልን! ዲ/ን ሕሊና በለጠ ዘኆኅተ ብርሃን
Show all...