cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Trésbien Hair Transplant (Ethiopia )🇪🇹

Hair transplant የፀጉር ንቅለ ተከላ

Show more
Advertising posts
17 629
Subscribers
-424 hours
-427 days
-17230 days
Posts Archive
Husband and wife 😍
Show all...
ስለ ጸጉርዎ አሳስብዎት ከመጡ እነሆ እንዲህ እናስውቦታለን፡፡ በማያዳግም መልኩ ፀጉርዎን በጥራት እንተክለዋለን፡፡ ጥራታችን ያስመርጠናል፡፡ Semere Bariaw - Lawyer & Translator - TV Host running a #1 Entertainment Show on Fana TV - Co-host at Tadyas Addis on Ethio FM 107.8 - Entertainer & Stage MC
Show all...
ስለ ጸጉርዎ አሳስብዎት ከመጡ እነሆ እንዲህ እናስውቦታለን፡፡ በማያዳግም መልኩ ፀጉርዎን በጥራት እንተክለዋለን፡፡
Show all...
በልጅነት ማርጀት እኛ እያለን ቦታ አይኖረውም፡፡ የፀጉር የቅንድብ የፂም ንቅለ ተከላዎችን በፈለጉት ዲዛይን እንተክላለን፡፡
Show all...
በልጅነት ማርጀት እኛ እያለን ቦታ አይኖረውም፡፡ የፀጉር የቅንድብ የፂም ንቅለ ተከላዎችን በፈለጉት ዲዛይን እንተክላለን፡፡
Show all...
ብላቴና ሳሉ አባት መምሰልን ማን ይፈልጋል? ማንም፡፡ እኛ ደግሞ በዚህ የፀጉር ሁኔታ ላይ ባዳበርነው የስራ ልምድ ተጨብጭቦልን ተመስግነናል፡፡ ልዩነቱን በሚገባ ይመልከቱ፡፡
Show all...
ብላቴና ሳሉ አባት መምሰልን ማን ይፈልጋል? ማንም፡፡ እኛ ደግሞ በዚህ የፀጉር ሁኔታ ላይ ባዳበርነው የስራ ልምድ ተጨብጭቦልን ተመስግነናል፡፡ ልዩነቱን በሚገባ ይመልከቱ፡፡
Show all...
ብላቴና ሳሉ አባት መምሰልን ማን ይፈልጋል? ማንም፡፡ እኛ ደግሞ በዚህ የፀጉር ሁኔታ ላይ ባዳበርነው የስራ ልምድ ተጨብጭቦልን ተመስግነናል፡፡ ልዩነቱን በሚገባ ይመልከቱ፡፡ ለበለጠ መረጃ
Show all...
የፀጉርዎ መሸሽ መመለጥ ወይም በአደጋ ምክንያት ማጣት ያስስብዎታል ወይ? ብለን አንጠይቅዎትም፡፡ እንደሚያሳስብዎ ስለምናውቅ፡፡ ይህ የሁሉም ሰው ችግር እና መፍትሔ የለሽ የተባለው ክስተት ነው፡፡ አሁን ግን ሁሉም ቀላል ሆኗል፡፡ በተፈጥሮ ይሁን በአደጋ ፀጉርዎ ከሸሸ ወይም ከተመለጠ ቀድሞ ወደነበረበት ልቅም ባለ ጥራት በታከለበት ሁኔታ እንመልሰዋለን፡፡ ቅንድብ ፀጉር እንዲሁም ፂም እርስዎ በመረጡት ቅርፅና መጠን ይተከልልዎታል፡፡ ለፀጉር ንቅለ ተከላው ከ6-8 ሰዓታትን ብቻ እንጠቀማለን፡፡ እንግዲህ ያን ያህል ቀላል ነው፡፡ ለብዙ የሀገራችን ደንበኞቻችን እንከን የለሽ ንቅለ ተከላን ያደረጉት ቱርካዊያን ዶክተሮቻችን አንቱታን አትርፈው እኛንም አስመስግነዋል፡፡ 🔖አድራሻ ቦሌ ሸገር ሀውስ ሁለተኛ ፎቅ 📞የሞባይል ቁጥር፡-0983101010 እና 0983202020 ☎️የቢሮ ስልክ ቁጥር ..... 0118578657 For More @yeneta
Show all...
ከመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ ለውጡን መመልከት ይጀምራሉ፡፡ በፍጥነት ወደ ቀድሞ ልጅነትዎ መመለስ ከፈለጉ ምርጫዎ ያድርጉን፡፡ ልምድ ባካበቱ ቱርካዊያን ዶክተሮቻችን በተወሰኑ ሰዓታት ብቻ ሁሉንም ወደነበረበት እንመልሰዋለን፡፡ ለበለጠ @yeneta
Show all...
ከመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ ለውጡን መመልከት ይጀምራሉ፡፡ በፍጥነት ወደ ቀድሞ ልጅነትዎ መመለስ ከፈለጉ ምርጫዎ ያድርጉን፡፡ ልምድ ባካበቱ ቱርካዊያን ዶክተሮቻችን በተወሰኑ ሰዓታት ብቻ ሁሉንም ወደነበረበት እንመልሰዋለን፡፡ ለበለጠ @yeneta
Show all...
ስለ ጸጉርዎ አሳስብዎት ከመጡ እነሆ እንዲህ እናስውቦታለን፡፡ በማያዳግም መልኩ ፀጉርዎን በጥራት እንተክለዋለን፡፡ ጥራታችን ያስመርጠናል፡፡ ለበለጠ @yeneta
Show all...
በልጅነት ማርጀት እኛ እያለን ቦታ አይኖረውም፡፡ የፀጉር የቅንድብ የፂም ንቅለ ተከላዎችን በፈለጉት ዲዛይን እንተክላለን፡፡ ለበለጠ @yeneta
Show all...
በተለያዩ ሁኔታዎች በተፈጥሮም ይሁን በአደጋ ፀጉርዎ ሊሸሽ ይችላል፡፡ የራስ ቅል ላይ የሚፈጠሩ ጠባሳዎችን በፀጉር ንቅለ ተከላ እንሞላለን፡፡ ፂም በፈለጉት ዲዛይን እንዳሻዎ እንተክላለን፡፡ የቅንድብ ንቀለ ተከላም እናደርጋለን፡፡ እርሶ ብቻ ምርጫዎ ያድርጉንና ይምጡ፡፡ ለበለጠ @yeneta
Show all...
ውበትዎ በእጅዎ መሆኑን ለሽራፊ ሰከንድ መዘንጋት የለብዎትም፡፡ ፀጉሮ የውበትዎ አካል መሆኑን ያውቃሉ ከሸሸ ወይም በአደጋ የመመለጥ ሁኔታ ከተፈጠረ ወደነበረበት ለመመለስ ከ6-8 ሰዓታት ብቻ ይፈጅብናል፡፡ ይምጡና ይጎብኙ፡፡ አድራሻ ቦሌ ሸገር ሀውስ ሁለተኛ ፎቅ ለበለጠ @yeneta
Show all...
ብላቴና ሳሉ አባት መምሰልን ማን ይፈልጋል? ማንም፡፡ እኛ ደግሞ በዚህ የፀጉር ሁኔታ ላይ ባዳበርነው የስራ ልምድ ተጨብጭቦልን ተመስግነናል፡፡ ልዩነቱን በሚገባ ይመልከቱ፡፡ ለበለጠ መረጃ @yeneta
Show all...
ለውጡ በእርግጥም የሚታይ እና አካል የለበሰ ስለመሆኑ ሳንጠይቅዎ እርስዎ ይመሰክራሉ፡፡ የደንበኞቻችን ፈገግታ ክፍያችን ነው፡፡ በቅፅበት ልጅነቱ ላይ ጉብ፡፡ ለበለጠ @yeneta
Show all...
የዚህን ልጅ ዕድሜ ገምት ብልህ የፀጉር ሁኔታውን ተመልክተህ ታስረጀው ይሆናል ግና ብላቴና ነው፡፡ ይህ የሆነው በሸሸው ፀጉሩ ምክንያት ነው፡፡ አሁን ግን ምስጋና ለጠበብት ዶክተሮቻችን ወደቀደመ ልጅነቱ ተመልሷል፡፡ ለበለጠ መረጃ @yeneta
Show all...
በተመሰከረላቸው ቱርካዊያን ዶክተሮቻችን የሸሸው ፀጉሩ ወደቀደመ ሁኔታው ተመልሷል፡፡ በዚህም ደስታ ያጀበው እልፍ ኩራት ይሰማናል፡፡
Show all...
የዚህን ልጅ ዕድሜ ገምት ብልህ ፀጉሩን አይተህ ታስረጀው ይሆናል ግና ብላቴና ነው፡፡ ይህን የፈጠረው ያለጊዜው የሸሸው ፀጉሩ ነው፡፡ አሁን ግን አብቅቷል ወደቀደመ ልጅነቱ ተመልሷል፡፡ ይሄን ማድረግ በመቻላችን ደስታ ያጀበው ኩራት ይሰማናል፡፡ ለበለጠ መረጃ @yeneta
Show all...