cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Beka tech computers 💻 and electronics Importer

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Show more
Advertising posts
5 691
Subscribers
-1124 hours
-667 days
-27730 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች  ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታችሁ ሁሉ እንድትጠቀሙበትም ይጋብዛችኋል !                            🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በጋራ በመስራት አፍሪ የምንሆንበት እንዲሆን እንመኛለን!🌼🌼🌼
Show all...
👉 አሁኑኑ ይሞክሩት 👈
እሁድ በሃዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን ከአገልጋይ ዮሴፍ ማሴቦ ጋር #በማይለወጥ_ፍቅር_ወዶሀል በሚል ርዕስ የእግዚብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ተመስገን ጋር ልዮ የአምልኮ ጊዜ ነበረን። በእለቱም 29 ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! @marsilchannel ❇️
Show all...
እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን  ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒቱ መዘምራን ጋር የአምልኮ ጊዜ ነበረን በርካታ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ብዙዎችም ከአጋንንት ነፃ ወተዋል                        ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! @marsilchannel ❇️
Show all...
እሁድ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን #የምስጋና_በረከቶች በሚል ርዕስ ከአገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሮናል ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር እና ከቤተክርስቲያኒቱ መዘምራን ጋር የአምልኮ ጊዜ ነበረን በርካታ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ብዙዎችም ከአጋንንት ነፃ ወተዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! @marsilchannel ❇️
Show all...
1:02:13
Video unavailableShow in Telegram
. የምስጋና በረከቶች   ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-1:02:13Min💾-.128.8MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△
Show all...
የምስጋና_በረከቶች_ድንቅ_ትምህርት_በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ_Yonatan_Aklilu_M_LZf6pHNkcL0.mp4128.83 MB
.            የምስጋና በረከቶች   ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-1:02:13Min💾-.57.6MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△
Show all...
የምስጋና_በረከቶች_ድንቅ_ትምህርት_በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ_Yonatan_Aklilu_M_LZf6pHNkcL0.m4a57.58 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አርብ ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስትያን #አይቀርም! ሁላችሁም ተጋብዛችኃል #አድራሻችን ከገርጂ ወደ ቦሌ ሆምስ እንደታጠፉ ያገኙናል @marsilchannel ❇️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ ማክሰኞ ከ10፡00 ጀምሮ በሃዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስትያን #የፈተና_በረከቶች_አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር እንማራለን ከዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ ጋር እግዚአብሔርን እናመልካለን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል @marsilchannel ❇️
Show all...
13:34
Video unavailableShow in Telegram
.              ምን ልሁና  ዘማሪ ይትባረክ አለሙ እና በዕምነት ሙላቱ  ድንቅ መዝሙር || LIVE WORSHIP      🕑-13:34Min💾-.60.0MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△
Show all...
ምን_ልሁና_ዘማሪ_ይትባረክ_አለሙ_እና_ዘማሪ_በእምነት_ሙላቱ_MARSIL_TV_WORLDWI_7J6sjtqzKH4.mp460.03 MB
.                 ምን ልሁና  ዘማሪ ይትባረክ አለሙ እና በዕምነት ሙላቱ  ድንቅ መዝሙር || LIVE WORSHIP      🕑-13:34Min💾-.23.0MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△
Show all...
ምን_ልሁና_ዘማሪ_ይትባረክ_አለሙ_እና_ዘማሪ_በእምነት_ሙላቱ_MARSIL_TV_WORLDWI_7J6sjtqzKH4.mp322.96 MB
የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት ክፍል አንድ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-46:49Min💾-.42.4MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△
Show all...
የዮሐንስ_ወንጌል_ተከታታይ_ትምህርት_ክፍል_አንድ_ድንቅ_ትምህርት_በአገልጋይ_ዮናታን_አክ_e9e405sZFDA.ogg42.39 MB
46:34
Video unavailableShow in Telegram
. ያመንኩትን አውቀዋለው   ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-46:34Min💾-.153.6MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△
Show all...
ያመንኩትን_አውቀዋለው_ድንቅ_ትምህርት_በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ_Yonatan_Aklilu_fl1OciQit6k.mp4153.57 MB
.         ያመንኩትን አውቀዋለው   ልናደምጠው የሚገባ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-46:34Min💾-.43.1MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△
Show all...
ያመንኩትን_አውቀዋለው_ድንቅ_ትምህርት_በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ_Yonatan_Aklilu_fl1OciQit6k.m4a43.10 MB
46:49
Video unavailableShow in Telegram
የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት ክፍል አንድ ድንቅ ትምህርት          በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ   🕑-46:49Min💾-.154.4MB             @marsilchannel             @marsilchannel                △Join Us△
Show all...
የዮሐንስ_ወንጌል_ተከታታይ_ትምህርት_ክፍል_አንድ_ድንቅ_ትምህርት_በአገልጋይ_ዮናታን_አክ_e9e405sZFDA.mp4154.39 MB
ማርቆስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል። ³⁶ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ³⁷ ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ³⁸ በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል። @marsilchannel ❇️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#በናሶፍት #benasoft #BenaSoft-ERP የድርጅትዎን የሂሳብ አያያዝን ለማዘመን ተቸግረዋል? የድርጅትዎን ሽያጭ ወይንም ግዢ በአግባቡ ለመመዝገብ ተግዳሮቶች አሉ? በሱቅና በስቶር/ግምጃ ቤት ውስጥ ያሉ ዕቃዎች ያምታታዎታል? ጥቃቅንና ልዩ ልዩ ወጪዎች ራስ ምታት ሆነውቦታል? በስቶር ውስጥ ያሉ ዕቃዎች የአገልግሎት ጊዜያቸው እያለፈባቸው ተቸግረዋል? የብድር ሽያጮችና ግዢዎችን ለመክፈል እና ለማስከፈል ተቸግረዋል? BenaSoft-ERPን በመጠቀም ችግርዎን በቀላሉ መቅረፍ ይችላሉ፡፡ በናሶፍት-ኢ.አር.ፒ ሶፍትዌር ለድርጅትዎ ሁነኛ መፍትሄ ነው! አሁንኑ ወደ በናሶፍት ሲስተምስ ጎራ በማለት BenaSoft-ERPን መጠቀም መጀመር ይችላሉ፡፡ 0925-744-000 / 0925-673-592 ላይ ይደውሉ::
Show all...