cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Maranatha tube

🕇ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል🕇 ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ፦🎶መዝሙሮች,📘የህይወት ምስክርነቶች ,📖መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች እና 🎤ሌሎች ፕሮግራሞች ያገኙበታል። https://t.me/joinchat/AAAAAESUyxl-c6PpN6ZObw Any comment - @W0878

Show more
Advertising posts
7 350
Subscribers
-224 hours
-207 days
-5030 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
🚨በድጋሚ ተዘጋጀ ልዩ #የቃል እና #የፀሎት ጊዜ ከ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!! የፊታችን ሐሙስ ግንቦት 8 በ #FBI ወለቴ አጥቢያ ከምሽቱ 11:00-2:00 ። በወለቴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል።🔥🔥🔥 🚨በእለቱ በእስራት እና በተለያየ ጥያቄ ውስጥ ላሉ ፀሎት ይደረጋል!🔥🔥🔥 ........................……………………………………… 🚨አድራሻ: ወለቴ ዳሽን ባንክ ጀርባ 50 ሜትር ገባ ብሎ FBI ቤተክርስቲያን። “ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።” — 2ኛ ቆሮ 3፥17 .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ዛሬ በወለቴ Fbi ቤተክርስቲያን አይቀርም .             ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ልዩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ ተዘጋጀ🔥 ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!! ግንቦት 3 ዛሬ ቅዳሜ በ #FBI ወለቴ አጥቢያ ወጣቶች ፕሮግራም 10:30-12:30 ። በወለቴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ወጣቶች ሁሉ በዚህ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል። ትውልድን #ለክርስቶስ_የማንቃት ፕሮግራም! 🚨ዛሬ ብዙዎች ኢየሱስን በሚያስወድድ መንፈስ ተነክተው ረሀባቸው ጨምሮ ይመለሳሉ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🚨አድራሻ: ወለቴ ዳሽን ባንክ ጀርባ 50 ሜትር ገባ ብሎ በFBI ቤተክርስቲያን። መዝሙር 42 ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ š ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። ² ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ? ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🚨ተዘጋጀ🚨🚨ተዘጋጀ🚨🚨ተዘጋጀ🚨🚨 .   ━━━━━⊱✿⊰━━━━━                      .    #በርሆቦት ፌሎሺፕ የተዘጋጀ .     áŠ¨áŠ áŒˆáˆáŒ‹á‹­ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🚨በእለቱ ሲመጡ ኢየሱስን በሚያስወድድ መንፈስ ተነክተው ረሀቦ ጨምሮ ይመለሳሉ🔥   📖 የትምህርት ጊዜ 🔥🔥🔥የፀሎት ጊዜ                      #አርብ               🗓ሚያዚያ18          🕰ከ10:00 ጀምሮ                  🥰🥰🥰  በፍፁም አይቀርም 🥰🥰🥰 አድራሻ :- #ከግራር ኮንዶሚኒየም ገባ ብሎ በጩኸት የተገኘ ምንጭ አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን 🚨በአየርጤና እና አካባቢዎ ያላችሁ ክብሩን የምትራቡ ወጣቶች ሁሉ በክብር ተጋብዛችኋል 🔥🔥🔥🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰 🚨ለበለጠ መረጃ👉 0965178626 ርብቃ . 👉 0968769658 ምናሴ . 👉 0928560877ዮናታን .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
🥰 2
🚨መንፈስን መግለጥ የምትችለው በመንፈስ ቅዱስ ላይ ባለህ ዕምነት ልክ ነው ፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ያለህ እምነት ደግሞ የሚወሰነው ከእርሱ ጋር ባለህ ህብረት ልክ ነውና ትኩረት #ለጥሞና_ጊዜህ ረሀብተኛው ወዳጄ። 🔥🔥🔥🔥😭😭😭🔥🔥🔥🔥 ........................……………………………… “እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።”   — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥4-5 “ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤”   — ኤፌሶን 3፥14-15 ✨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ✨ 🔥🔥🔥 #Holy_Show🔥🔥🔥 .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
🥰 1
.         đŸ”Ľáˆ˜áŠ•áˆáˆľáŠ• የሚያድስ🔥        á€áˆŽá‰ľ እና ምክር ለወጣቶች           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ለምንድነው በተለያየ የሀጢያት ልምምድ የምቸገረው?እንዴትስ ልውጣ?ስሙት😞😞😭👆 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨የኢየሱስ ረሀብ ነብሳት ናቸው፤ ነብሳት እርሱን በማመን ሲያርፉ ረሀቡ ይጠግባል። ከእርሱ ጋር የጠበቀ ህብረት (የግል የጥሞና ጊዜ) ሲኖራችሁ ይህን ረሀብ ያጋባባችኋል።😭😭😭 🚨የነብሳት ረሀብተኛ ትሆናላችሁ!! 🚨ኢየሱሴ ስላካፈልከኝ ረሀብ አመሰግንሀለሁ፤ ደስም እያለኝ አገለግልሀለሁ።😭😭🔥 🚨ከብዙ መውጣት እና መውረድ በኋላ በየእለቱ ለነብሴ አንድ 🏆ሽልማት🏆 አለኝ ፤ እሱም ከአምላኳ ጋር የግል የጥሞና ጊዜ እንዲኖራት ማድረግ ነው! በዚህም እጅግ ደስተኛ ናት!🥰😭🙏 🔥🧎ትኩረት ለጥሞና ጊዜ🧎🔥 “ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።” — ማርቆስ 1፥35 ማቴዎስ 6 ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ ⁜ አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል። “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው።”   — ዮሐንስ 4፥34 “በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።”   — ኤፌሶን 1፥10 ✨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ✨ .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
👍 1
.                    "ዝናዬ"             ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨በሰማሁት ቁጥር ከድካሜ የምበረታበት እና ኢየሱስን በጥልቀት እንድወደው የሚያደርገኝ ዝማሬ😭😭     🙇‍♂ የማለዳ የፀሎት መዝሙር🙇‍♂     sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ      🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል      ♻️ @HolyTubeEthiopia      ♻️ @HolyTubeEthiopia     ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨   https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ   ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Show all...
👍 1
🚨ለበለጠ የዩትዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ🚨
.                    ሙሉ ቤት                 ዘማሪ ጎስቋላው           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ይህን ዝማሬ በሰማሁት ቁጥር #ልቤ_ምልስ_ይላል ኢየሱሴን ማሰብ እጀምራለሁ ሀሌሉያ😭😭😭     🙇‍♂ የማለዳ የፀሎት መዝሙር🙇‍♂     sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ      🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል      ♻️ @HolyTubeEthiopia      ♻️ @HolyTubeEthiopia     ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨   https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ   ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Show all...
👍 1
🚨ለበለጠ የዩትዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ🚨
.        አትራቀኝ ላፍታ ጌታ               ተመስገን ማርቆስ           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨 #ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በሰማሁት ቁጥር አለቅሳለሁ!😭😭😭 🚨ኢየሱሴ #እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ😭😭😭     🙇‍♂ የማለዳ የፀሎት መዝሙር🙇‍♂     sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ      🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል      ♻️ @HolyTubeEthiopia      ♻️ @HolyTubeEthiopia     ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨   https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ   ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Show all...
❤ 1
🚨ለበለጠ የዩትዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ🚨
🚨ሀያላን ይህን ቪዲዬ አሁኑኑ ተመልከቱት! 🚨እግዚአብሔር ለባርያው ስላደረገው #ቸርነት ስሙ ይባረክ!🙏👇👇
Show all...
🔔ተለቀቀ🔔ሲጠበቅ የነበረው የተወዳጁ ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ሀገሩን_ላውድህ ኮንሰርት!! ሰምታችሁ ተባረኩበት ሀያላን!🔥🔥🔥👇👇
Show all...
🔔ተለቀቀ🔔 ሙሉ ቪዲዬው ሊያዩት የሚገባ በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚበረቱበት ድንቅ ቆይታ! Tiktok ላይ መነጋሪያ ከነበረው ወንጌል ሰባኪ አገልጋይ #ሳሚ ጋር🔥🔥 #Holy_Show with Melkamu👇
Show all...
👍 1
Show all...
👍 1❤ 1🥰 1
🚨ጌታ መልካም አደረገ🔥🔥 ✨በመንፈሳዊ ህይወታችሁ የደከማችሁ ይህን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ #ረሀባችሁ ይቀሰቀሳል።🔥🔥 🚨የፀሎት መስመሩን ለማግኘት በዚህ ቦት👉  @melke1211_bot #እንድትፀልይልኝ_እፈልጋለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ አስቀምጥላችኋለሁ። ✨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ✨ .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
❤ 2👍 1🥰 1
🚨ተጀመረ🔥🔥 ✨ቀጥታ በስልክ የፀሎት እና የማማከር ጊዜ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ዙሪያ ከአገልጋይ #መልካሙ_ሙሉጌታ ጋር! ከምሽቱ 2:30-4:00 🚨የፀሎት መስመሩን ለማግኘት በዚህ ቦት👉  @melke1211_bot #እንድትፀልይልኝ_እፈልጋለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ አስቀምጥላችኋለሁ። .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
🥰 1
🚨ተጀመረ🔥🔥 ✨ቀጥታ በስልክ የፀሎት እና የማማከር ጊዜ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ዙሪያ ከአገልጋይ #መልካሙ_ሙሉጌታ ጋር! 🚨የፀሎት መስመሩን ለማግኘት በዚህ ቦት👉  @melke1211_bot #እንድትፀልይልኝ_እፈልጋለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ አስቀምጥላችኋለሁ። .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
✋ሰላም በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ያላችሁ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቅዱሳን ዛሬ ማታ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ #በመንፈሳዊ_ህይወታችሁ ዙሪያ የፀሎት እና የማማከር ጊዜ ቀጥታ #በስልክ ከእኔ ጋር ይኖረናል። በዚህ ምሽት መንፈስ ቅዱስ ያበረታችኋል እየፀለያችሁ ጠብቁ።🔥🔥🔥 🚨የፀሎት መስመሩን ለማግኘት በዚህ ቦት👉  @melke1211_bot #እንድትፀልይልኝ_እፈልጋለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ አስቀምጥላችኋለሁ። ✨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ✨ .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
.        በሰማዩ ስፍራ በክብር ያለው                   መስፍን ጉቱ           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨 #በጥሞና_ጊዜያችሁ በእውነተኛ አምልኮ ስሙን አወድሱበት!😭😭😭     🙇‍♂ የማለዳ የፀሎት መዝሙር🙇‍♂     sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ      🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል      ♻️ @HolyTubeEthiopia      ♻️ @HolyTubeEthiopia     ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨   https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ   ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Show all...
❤ 2
🚨ለበለጠ የዩትዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ🚨
.              áŠĽá‹¨á‰ á‹°áˆáŠŠá‰ľ ቻለኝ                 ቤተልሔም ተዘራ           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨 #የጥሞና_ጊዜዬ የተባረከበት ድንቅ ዝማሬ!😭😭😭     🙇‍♂ የማለዳ የፀሎት መዝሙር🙇‍♂     sʜᴀʀᴇ◈📲JOIN📲◈sʜᴀʀᴇ      🔰ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል      ♻️ @HolyTubeEthiopia      ♻️ @HolyTubeEthiopia     ✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨   https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ   ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Show all...
❤ 2
🚨ለበለጠ የዩትዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ🚨
.           🚨ምን መረጥክ?🤔🔥            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨 #የጥሞና ጊዜያችሁን የሚያስወድዳችሁ እና ጌታን የሚያስናፍቃችሁ ድንቅ ትምህርት!🔥 🚨ሰይጣን እንዳትፀልዩ የሚጠቀማቸው ሚስጥራዊ ነገሮች🙊 🚨የማይፀልዩ ሰዎች በህይወታቸው የሚያጧቸው ነገሮች?😔😔 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
❤ 2🔥 2🥰 2
.           🚨ምን መረጥክ?🤔🔥            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨 #የጥሞና ጊዜያችሁን የሚያስወድዳችሁ እና ጌታን የሚያስናፍቃችሁ ድንቅ ትምህርት!🔥 🚨ሰይጣን እንዳትፀልዩ የሚጠቀማቸው ሚስጥራዊ ነገሮች🙊 🚨የማይፀልዩ ሰዎች በህይወታቸው የሚያጧቸው ነገሮች?😔😔 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ዛሬ አይቀርም በ FBI ቤተክርስቲያን🔥🔥 🚨በድጋሚ ተዘጋጀ ልዩ #የትምህርት እና #የፀሎት ጊዜ 🔥 ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!! የካቲት 28 ሐሙስ በ #FBI ወለቴ አጥቢያ ከምሽቱ 11:00-2:00 ። በወለቴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል። 🚨ትውልድን #ለክርስቶስ_የማንቃት ፕሮግራም! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🚨አድራሻ: ወለቴ ዳሽን ባንክ ጀርባ ባለው FBI ቤተክርስቲያን። መዝሙር 42 ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ š ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። ² ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ? ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
👍 2❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨በድጋሚ ተዘጋጀ ልዩ #የትምህርት እና #የፀሎት ጊዜ 🔥 ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!! የካቲት 28 ሐሙስ በ #FBI ወለቴ አጥቢያ ከምሽቱ 11:00-2:00 ። በወለቴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል። 🚨ትውልድን #ለክርስቶስ_የማንቃት ፕሮግራም! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🚨አድራሻ: ወለቴ ዳሽን ባንክ ጀርባ ባለው FBI ቤተክርስቲያን። መዝሙር 42 ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ š ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። ² ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ? ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ልዩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ ተዘጋጀ🔥 ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!! የካቲት 16 ዛሬ ቅዳሜ በ #FBI ወለቴ አጥቢያ ወጣቶች ፕሮግራም ከምሽቱ 11-12:30 ። በወለቴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ወጣቶች ሁሉ በዚህ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል። ትውልድን #ለክርስቶስ_የማንቃት ፕሮግራም! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🚨አድራሻ: ወለቴ ዳሽን ባንክ ጀርባ ባለው FBI ቤተክርስቲያን። መዝሙር 42 ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ š ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። ² ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ? ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
👍 2
🔔ተለቀቀ🔔ሊያዩት የሚገባ በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚበረቱበት ድንቅ ቆይታ!🔥🔥 #Holy_Show with Melkamu👇
Show all...
🚨ለምንድነው በመንፈስ እየበረታሁ እንደገና የምደክመው???🤔😭😭 ✨እጅግ ወሳኝ ትምህርት ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይስሙት!👇👇 https://t.me/holytubeethiopia/1626 https://t.me/holytubeethiopia/1626
Show all...
👍 3
.            đŸ”ĽđŸ”Ľá‰°áˆľá‹ አለ🔥🔥            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨በስራ፣ በትምህርት፣ በሀጢያት ልምምድ፣ በ Relation Ship💔 እንዲሁም ከተለያዩ ከተበላሹባችሁ ነገሮቻችሁ የተነሳ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ደክማችሁ ጥልቅ በሆነ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እያሳለፋችሁ ያላችሁ አሁኑኑ ስሙት!👆 ........................………………………… 🚨መንፈስ ቅዱስ ሾለ አንተ/አንቺ ምን ይላል? ስሙት አሁኑኑ🔥🔥🔥 🚨ሰይጣን ነፍሳችሁን ሊነጥቃችሁ ነው! አስውሉ እና ስሙት‼️🤔 🚨ነፍስን የሚመልስ ትምህርት🔥🔥 ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
❤ 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
 .        🚨ሻሎም #ተወዳጆች 🥰🖐          ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ጌታ ቢፈቅድ ነገ ማክሰኞ ምሽት 3:00……በስራ፣ በትምህርት፣ በሀጢያት ልምምድ፣ በ Relation Ship💔 እንዲሁም ከተለያዩ ከተበላሹባችሁ ነገሮቻችሁ የተነሳ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ደክማችሁ ጥልቅ በሆነ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላላችሁ ህይወታችሁን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት እና መልዕክት ከፀሎት ጋራ ይለቀቃል!! ተዘጋጁ መንፈስ ቅዱስ ልዩነትን ሲያደርግ ታያላችሁ። 🔥🔥🔥ተስፋ አለ🔥🔥🔥 🚨እስከዚያ ይህን መልዕክት ለወዳጆቻችሁ እና መንፈሳዊ ግሩፖች ሁሉ ላይ ሟር እያደረጋችሁ ጠብቁ!!!🙏🙏🙏 🚨ኢየሱሴ እኔ #እወድሀለሁ!😭😭 ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇    ✨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
👍 2❤ 2🥰 1
.           የእግዚአብሔር ፈቃድ            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨በስራዬ ፣ በግንኙነቶቼ ፣ በመንፈሳዊ ህይወቴ ለእግዚአብሔር ፈቃድ መገዛት ተስኖኛል ምን ላድርግ?😌🤔 🚨በእናንተ ህይወት ላይ እናንተ እንኳን መብት የላችሁም! ለምን? እንዴት? ስሙት👆👆👆👆 🚨አይን ከፈች እና ሀይላችሁን የሚያድስ ድንቅ ትምህርት!!! ........................………………………… ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
.                    ዛሬም ነፍሴ           😭ትናፍቅሀለች ኢየሱስ😭            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ፍቅሩ ከልባችሁ እንደቀዘቀዘ የሚሰማችሁ እና መንፈሳዊ ነገር የቀለለባችሁ እስቲ ይህን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ።😭😭😭 ........................………………………… 🚨 #ኢየሱሴ እኔ ማውቀው እንደምወድህ ነው፤ ነፍሴ አንተን ብላ እንድትጨርስ ግን በፀጋህ ደግፋት😭 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
👍 4❤ 1🥰 1
.   đŸ”ĽđŸ”Ľá‹¨áŠáƒ መውጣት ፀሎት🔥🔥            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨 #በፖርኖግራፊ ፣ #ማስተርቤሽን ብቻ በየትኛውም አይነት #የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ አብራችሁኝ ፀልዩ መፈታት ይሆናል!🔥🔥🔥 🚨 #መፈታት ስለፈለጋችሁ ብቻ አትፈቱም ለምን? ስሙት🤔👆👆 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨  âœ¨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯
Show all...
👍 3❤ 1
🚨ነብስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ይባረኩበት🙏👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Y3Ol3tTE4Rs?si=TdXogsY5FkXmoy4h
Show all...
❤ 1