Add channel
  • Support
Stay updated with our news!
Additional features

Use telemetr_io_bot to learn more about your audience

  • Telegram official statistics
  • Gender of subscribers
  • Channel audience core
  • Distribution by language
  • Detailed subscriber activity
  • Subscriptions / unsubscriptions by hour
  • *The function is available only to channel owners
Channel location and language
ኮኮብዎን መዋቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ይቀላቀሉን ይወዱታል አይቆጩበትም ♥♣♦ … … … … ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ  @zoskales_13  መጠየቅ ትችላላቹ 
67 493+4
~28 010
~7
41.49%
Telegram general rating
Globally
13 320place
of 1 674 904
43place
of 939
In category
57place
of 826

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Channel growth
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

#ሊብራ_ወላጆች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ »» ሊብራዎች ቀጠይነት ያለውና ተከታታይ ማህበረሰባዊነትን ይፈልጋሉ፣ እንደ ወላጅ ደግሞ፣ ልጆቻቸውን እንደ ጓደኛ ያያሉ እንጂ ቤት ውስጥ እንዳለ የአለቃና፣ ታዛዥነት ቅድመ ሁኔታ እንዲኖር አይፈልጉም። በቤት ውስጥ ምንም አይነት ሚስጥርም ሆነ መደባበቅ አይፈልጉም፣ አደጋም ሆነ ደስታ፣ መሰናክልም ሆነ ስኬት አንድ ላይ መጋራትን ነው ሚፈልጉት። ሊብራ ወላጆች ለቤተሰባዊነት ያላቸው አመለካከት ምርጥ ወላጆች እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። »» ልጆቻቸውን ሚያስጨንቁ አይነት ወላጆች አይደሉም፣ ነገር ግን አንድ አንዴ ከንቱ የመሆን ስሜት ይሰማቸዋል፣ ይሄንንም ስሜት ልጆቻቸው ላይ ያንፀባርቃሉ። የማህበረሰብና አከባቢ ቢራቢሮ የሆኑት ሊብራዎች፣ በተለያየ ግሩፕ ውስጥ ተሳትፎ አላቸው፣ መሳተፍ ብቻ ሳይሆን መሪም ጭምር ሲሆኑ ይታያል። የሊብራ ወላጆች ሞቶ "የሆነ ነገር ማድረግ ከፈለክ/ሽ ትክክለኛውን ነገር በራስህ/ሽ አድርግ/ጊ" የሚል ነው። ሆኖም ይሄ ሞቶ ልጆቻቸው ወጣት በሚሆኑበት ግዜ ልጆቻቸውን ቢዚ ሊያደርጋቸው ይችላል፣ ቢሆንም ግን ያን ያህል መረን ሚለቁ ወላጆች አይደሉም። »» የሊብራዎች ፖዘቲቭ እነርጂ፣ ለቤተሰቡ ብርሀንና ተስፋን ይሰጣል። ለልጆቻቹ ስሜት መጨነቅ አለባቹ፣ ሁኔታዎችን ወደ ቀልድ ሚወሰድና ቀለል ማድረግ ሁሌም አስፈላጊ ነው ብሎ ማሰብ አስፈላጊ አይደለም፣ ያለ ምንም ተፅኖ ትክክለኛ የልጆችን ስሜት መገንዘብ ይኖርባቹዋል። የሊብራ ወላጆች አዕምሮ ውስጥ ንፅፅር ሁሌም በአዕምሯቸው ውስጥ ያለ ነገር ነው። ጥሩ ነገርን ይፈልጋሉ፣ በትልቁ ያልማሉ፣ ሁሉም ግን ለቤተሰባቸው እንዲሆን ነው ምኞታቸው።  »» ልጆች ሚፈልጉትን በቶሎ ያውቃሉ፣ ልጆቻቸውም ግልፅ ነው ሚሆኑላቸው፣ ምንም አይደብቋቸውም። በቬነስ ሚመሩት እነዚ ወላጆች፣ ለገፅታ ካላቸው ትልቅ ፍላጎት የተነሳ፣ ቤታቸው በተለያየ ጌጣጌጥ ያሸበረቀና የተዋበ እንዲሆን ምኞታቸው ነው። ልጆቻቸውንም የአርት ጋላሪዎችና ሙዚየሞች ይወስዷቸዋል። ልጆቻቸውም ጎበዝና ታዛዥ እንዲሆኑ ይጠብቃሉ። ሰለማዊ ህይወትን መምራት ቢፈልጉም ከሙግትና ፀብ አይድኑም፣ ከልጆቻቸውም ጋ ንትርክ ውስጥ ይገባሉ፣ ይሄም ሁለቱንም ያደክማል። እንደ ወላጅም እውነተኛ ስሜታቸውን ለልጆች ማሳየት አለባቸው።  ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac
Show more ...
8 808
41
#ቪርጎ_ወላጆች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ »» ቪርጎ ወላጆች ያላቸው ልጆች እድለኞች ናቸው፣ ለተሻለ እውቀትም ሆነ ስራ ብቁ እንዲሆኑ ያደርጓቸዋል። በተፈጥሯቸው ልጆቻቸው እንዲማሩ ትልቅ ፍላጎት አላቸው፣ የቤት ስራቸውን እንዲሰሩ፣ ያልገባቸውን እንዲጠይቁ ያበረታቷቸዋል፣ ጎበዝ እንዲሆኑም ያደርጓቸዋል። ትልቅ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ቪርጎ ወላጆች፣ ጎበዝና ታታሪ ልጆችን የመፍጠር ኳሊቲ አላቸው፣ ከልጆቻቸውም ቢሆን ትልቅ ውጤትን ይጠብቃሉ። »» ሁሌም ቢሆን ሀላፊነት ሚሰማው ወላጅ መሆንን ነው ሚፈልጉት፣ ምርጥ ወላጅ መሆንን ይፈልጋሉ። ምንግዜም የልጆቻቸውን ሁኔታ እስከመጨረሻ ድረስ ይከታተላሉ፣ ማስተካከልም ያለባቸውንም እያስተካከሉ ያሳድጓቸዋል። ቪርጎ ወላጆች፣ ልጆቻቹን በግልፅ መናገርም ሆነ መስማት፣ ለልጆቻቸውም እድል መስጠት አስፈላጊ ነው፣ ያለ ምንም ክልከላ ስራዎችን እንዲሰሩ፣ ፍቀዱላቸው ቢበላሽም ይበላሽ፣ እንዲገሩ ያደርጋቸዋል። »» ቤት ውስጥ ማንም ሰው ቆሻሻ እንዲጥልም ሆነ ቤቱን እንዲያቆሽሽ አይፈቀድለትም፣ ያለዚያ ጦርነት መፈጠሩ ነው። ለእያንዳንዱ ክንውን ጥንቁቅ ናቸው፣ ከራሳቸው በለይ ለቤተሰባቸውና ልጆቻቸው ሚጨነቁ ናቸው። ትልቅ ስታንዳርድ ያላቸው ቪርጎ ወላጆች፣ ማንም ሰው ከነሱ ብዙ ቁምነገር መውሰድ ይችላል። ቪርጎ ወላጆች ነፃነት ሚመጣው ከተስተካከለ መዋቅር እንደሆነ ያምናሉ፣ ተራማጅ፣ ቀጥተኛና ማይዋዥቅ እቅድ እንዲኖራቸው ሲፈልጉ፣ ልጆቻቸውም እሱን መስመር እንዲጓዙ ይፈልጋሉ። ሁሌም ቢሆን እቅድ አለ ውልፍት ማይል እቅድ። »» ስሜታዊ ናቸው፣ ጥፋታቸውንም አያምኑም፣ ሁሌም ልክ ነን ብለው ነው ሚያስቡት። የልጆች ለተጨማሪ አይስክሬም፣ ኤሌክትሮኒክስና ስልኮች ጥያቄ ሁሌም እንቢታ ነው መልሳቸው። መቼ እሺ ማለት እንደለባቸውና፣ ቀለል ማለት እንደለባቸው ያውቃሉ፣ ቀልድና ቁምነገርም ሚምታታባቸው አይነት ሰዎችም አይደሉም፣ ለሁሉም ልኬትና መጠን አላቸው። ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac
Show more ...
7 822
24
#ሊዮ_ወላጆች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ »» ሊዮ ወላጆች ለልጆቻቸው ሚሰጡት ክብርና ኩራት የተማጣጠነ አይደለም፣ ሁሌም በየቀኑ እናንተን ለማስገረም አዲስ ነገር መስራት እንዳለባቹ ታስባላቹ። ሊዮ ወላጆች በአንድ ግዜ ብዙ ነገሮችን መሞከርና መስራት ሚፈልጉ ሆነው ሳለ፣ ልጆቻቸውን ለሌሎች ወላጆች በኩራትና ደማቅ አገላለፅ ሚናገሩ ሰዎች ናቸው። በልጆቻቸው ውስጥ ወኪል በመሆን መኖርን ይፈልጋሉ። »» የልጆቻቸውን ስኬት አጥብቀው ይፈልጋሉ፣ ለሱም ትልቅ እርዳታንና እንክብካቤን በማድረግ ሲታወቁ፣ ልጆቻቸው ትላልቅ ስኬቶችን ሲያስመዘግቡ፣ ሀላፊነቱን በመውሰድ ራሳቸውን ያመሰግናሉ። ነገር ግን የልጆቻቸውን ጥረት ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ለነሱም ቢሆን እውቅና መስጠት አስፈላጊ ነው። ሊዮ ወላጆች ማንኛውንም የቤተሰቡ አባላት ሚኮሩበትን ስራ መስራት ይችላሉ፣ ጎበዞች ናቸው። »» ሊዮ ወላጆች አንዴ ልጆቻቸው ይሄን ማድረግ አለባቸው ብለው ካሰቡ፣ የልጆቻቸውን ፍላጎት ከግምት ውስጥ አይከቱም፣ እነሱ ባሉት መንገድም ወጥ የሆነ መንገድ ያሳያሉ። የልጆቻቸውን ፍላጎትና ዝንባሌ ከግምት ውስጥ በማስገባት ያለ ምንም ጎንዮሽ ማየት ግዴታ መሆኑን ማዎቅ ይኖርባቸዋል። ሊዮ ወላጆች ቤት ውስጥ ጠንካራና ተናጋሪ ናቸው፣ ብዙ ነገሮችን በዝምታ አያልፉም። እርዳታም ሆነ ማግኘት ሚፈልጉትን ሲጠይቁ፣ ግዜውን ባገናዘበ መልኩ ነው፣ ይሄም ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው። »» ሊዮ ወላጆች፣ ልጆቻቸው ሚያመጡት የትምህርት ውጤት ያሰጋቸዋል፣ ጥሩ ውጤት ሚያመጡ ከሆነ ማንኛውንም ሽልማት ከመሸለም ወደ ኋላ አይሉም። አንድ አንዴ ተመሳሳይ ሙድ ላይ አይሆኑም፣ ማንም ሰውም ልጆቻቸውን እንዲነካባቸው አይፈልጉም፣ ተከላካይና ተቆጪ ናቸው። ባላቸው ግዜም ከልጆቻቸው ጋ ሽርሽርና መዝናኛ ቦታ ይወስዳሉ፣ ተወዳዳሪና ትልቅ ግብ ያለው ልጅ እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ። ስትናደዱ ግን የተሰማቹን ከመናገራቹ በፊት፣ መጀመሪያ ተረጋግታቹ፣ ቀስ ብላቹ አዏሯቸው። ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac
Show more ...
8 341
19
ሥዕል በማሳል ለ ወዳጅ ዘመዶ ስጦታ ያበርክቱ በ251984740577 ወይም @gebriel_19 ላይ ፎቶ በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ ማዘዝ ይችላሉ! #ሥዕል_ብቻ የቴሌግራም ገፅ @seiloch @seiloch
10 065
24
#ካንሰር_ወላጆች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ »» ካንሰር ወላጆች ለሰዎች ብርታትን መስጠት በአጥንታቸው ውስጥ ያለ ፀጋ ነው፣ ልጆቻቸውንም መንከባክብና መጠበቅ ተሰጧቸው ነው፣ የተካኑ ናቸው፣ ይችሉበታል። ካንሰር ወላጆች ውጪ ለብሳቹ በምትወጡት ልብስና ፋሽን ላይ ትላልቅ አስታየቶችን ሲሰጡ ይታያሉ፣ ነገር ግን ቤት ውስጥ ለመስራት በምትሞክሩት ስራዎች ከበሬታንና አድናቆትን ይሰጧቸዋል፣ እገዛም ከፈለጋቹ ያደርጉላቸዋል። የልጆቻቸው ቤተሰባዊ ፕሮግራም ላይ አለመገኘት ምንም ይቅርታ ሚያስብል አይደለም።  »» ቤተሳበዊ ብቻ ሳይሆን ቤት ውስጥ ያሉ ተለምዷዊ ድርጊቶች ላይ ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም። ልጆቻቸው እያደጉና ወደ ጉርምስና በተጠጉ ቁጥር፣ በጉርምስና ግዜ እነሱ ያጡትን ነገር ማካከስ ይፈልጋሉ፣ ልጆቻቸው ድጋሜ እነሱ ያሳለፉትን እንዲያሳልፉ አይፈልጉም፣ ልባቸው ሲሰበርም ሆነ ሲከፉ ቀድሞ ደራሽና ጠጋኝ ካንሰር ወላጆቻቸው ናቸው፣ ስሜቱንም ይረዱታል። ሚያደርጉት እንክብካቤ ወደር ማይገኝለት ቢሆንም፣ መብዛት ግን የለበትም፣ በራሳቸው መጋፈጥና ውሳኔ መስጠት እንዲችሉ ማድረግ አስፋላጊ ነው። »» ካንሰር ወላጆች ምንም አይነት አከባቢም ሆነ ጫዎታ ቦታ ይሂዱ፣ አብሮነታቸው እንዲጠፋ አይፈልጉም፣ ተፈጥሯዊ መረጋጋትን ይፈልጋሉ። ልጆችን መቆጣጠር የጉርምስና ግዚያቸውን እስኪያልፉ ድረስ ኖርማል ቢሆንም፣ ከዛ ባለፈ ግን ትርፉ ልጆችን ጫና ውስጥ መክተት ስለሆነ፣ ከጉርምስና ቧላ ጫናውን ላላ አድርጉት። ረጅም ግዜ አብሮ መሆንና በመቆየት ሚያምኑት ካንሰሮች፣ ለእናንተም ቢሆን ነፃ የሆነ ግዜን እንደሚያስፈልጋቹ ማሰብ ያስፈልጋለ። »» ካንሰር ወላጆች፣ ለልጆቻቸው ሁሉንም ነገር ሳያበዙ እንዴት መስጠት እንዳለባቸው ያውቃሉ። ከካንሰር በላይ ለቤታቸውም ሆነ ለቤተሰባቸው ሚጨነቅና ቅድሚያ ሚሰጥ የለም፣ ማንኛውንም አደጋም ለማጋፈጥም ሁሌም ዝግጁ ናቸው።  ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac
Show more ...
27 438
168
#ጄሚናይ_ወላጆች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ »» ጄሚናይ ወላጆች ኩል የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር ልጆቻቸው ያለምንም ድንበር ራሳቸውን እንዲሆኑ ያግዟቸዋል ወይ ያበረታቹዋል። በኦርጂናልነት ያምናሉ፣ ራሳቸውን እንደፈለጋቸው እንዲገልፁ ይረዷቸዋል፣ ማዎቅ ያለባቸውን ቦታዎች እንዲመለከቱና እንዲያውቁ ድጋፍ ይሰጣሉ፣ እነሱም ይፈልጋሉ። ጄሞ ወላጆች ያሉበት ቤት ሁሌም ክፍት ነው፣ ሁሌም ጫዎታ አይጠፋም፣ የንግግር ድንበር የለም። ሳቂታዎቹና ደስተኞቹ ጄሞዎች ሕይወት አሰልቺ እንድትሆን አይፈልጉም። »» እውነተኛ ፍላጎታቸውንና ስሜታቸውን በልጆቻቸው ውስጥ ማየትን ይፈልጋሉ፣ ነገር ግን ያለተረጋጋና ብዙ ውስብስብ ያለው የጄሞዎች እቅድና ሐሳብ ልጆቻቸዎ ላይ ጭምር ተፅኖ ያሳድራል፣ ምንም ያህል ለመምረጥ ብትሞክሩ እንኳን፣ ልጆች ተመሳሳይ የቀን ውሎና ድግግሞሽን ይፈልጋሉ፣ ሊቋረጥባቸው አይገባም፣ መስመር አልባቸው የናንተ ዎሎ ልጆችን ርብሽብሽ ማድረግ የለበትም። ወላጅ መሆንን ቀላል አድርጎ መመልከት ብቻ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል፣ አሁን ባለንበት ዘመናዊ ሕይወትም፣ ልጆች እንደፍጥርጥራቸው ይደጉ የሚል ፍልስፍና አይሰራም። »» በፈጠራ ብቃት በበለፀገው አዕምሯቹ ተጠቅማቹ፣ ሌላ የኑሮ መስመርን ሳትጎዱ፣ ተፅኖ ፈጣሪነታቹን በመጠቀም ቤተሰባዊ እሴትን ይገንቡ። የጄሚናይ ምናባዊ አዕምሮ ሁሌም ወደ አዲስ መንገድ ይመራቸዋል፣ አድቬንቸር መለያቸው ነው፣ ባላቸው ትንሽ ግዜ ልጆቻቸውን መስደሰታቸው ማይቀር ነው። ጄሚናይ ወላጆች ቤት ውስጥ ምንም ሚባክን ግዜ የለም፣ ሁሌም ሩጫ ላይ ሲሆኑ፣ ቤቱም ትርምስምስ ያለ ነው፣ ሚኖሩት በቅስበታዊ ሕይወት ውስጥ ነው።  »» ጄሚናይ ወላጆች፣ ልጆቻቸው ጥሩ እውቀት እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ፣ ለትምህርትም ትልቅ ግምትና ቦታ አላቸው። ለልጆቻቸው  ፍቅርራቸውን የመግለፅ ችግር የለባቸውም፣ ሰውን በማበረታት ላይም እንከን አይወጣላቸውም፣ እንዳ ፓርክና ሙዚየም ልጆቻቸውን ያዝናናሉ፣ ይሄም ልጆችን በአካልም ሆነ በኣዕምሮ የበሰሉ እንዲሆኑ ያደርጓቸዋል፣ በልጆቻቸው ለሚጠየቁት ድንገተኛ ጥያቄም ሎጂካል የሆነ መልስ ይመልሱላቸዋል። የጄሚናይ ወላጆች ንዴት አፍንጫቸው ስር ነች፣ የልጆቻቸውን ስሜት እንዳይጎዳ መጠንቀቅ፣ ወይ ደግሞ መገደብ ካልሆነም ሰከን ብሎ ያለውን ሁኔታ ማየት ጠቀሜታ አለው። »» ጄሚናይ ወላጆች የልጆቻቸውን ቀልብ ለመሰብሰብ አይቸገሩም፣ ለብዙ አመታት ያከማቹትን እውቀትም በሚገባ ልጆቻቸውን ተጠቃሚ ያደርጋል። ለእንቅስቃሲያቹ እቅድ አውጡለት፣ በእቅዳቹም ለመጓስ ሞክሩ፣ ይሄን ግዜ ጥድፊያ የበዛበት አኗኗራቸው ፈሩን ይይዛል። ጄሞዎች ሁሌም አዲስ ነገር ለመልመድ እየሞከሩ ወይም እያሰቡ ተገኟቸዋላቹ፣ አለማዊ ብቻ ሳይሆን ማህበረሰባዊ ትምህርቶችን ጭምር መሞከር ይፈልጋሉ። ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac
Show more ...
23 425
67
🌟ፍቅር እስከ መቃብር 🌟ራማቶሓራ 🌟ዣንቶዣራ 🌟ዴርቶ ጋዳ 🔴ከአድማስ ባሻገር አንዲሁም የተለያዩ PDF መፅሀፍ ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ https://t.me/joinchat/AAAAAEzGj1iAHLL8f6eqKw
3 381
3
ሥዕል በማሳል ለ ወዳጅ ዘመዶ ስጦታ ያበርክቱ በ251984740577 ወይም @gebriel_19 ላይ ፎቶ በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ ማዘዝ ይችላሉ! #ሥዕል_ብቻ የቴሌግራም ገፅ @seiloch @seiloch
7 270
39
#ቶረስ_ወላጆች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ »» ካላቸው ብርታትና ጥንክሬ አንፃር ቶረሶች ልጆች ማሳደግ ይሳካላቸዋል። ልጆችን ማሳደግ ትልቅ ስራና ትኩረት ሚጠይቅ ነው፣ ነገር ግን ልጆች ሁሌም ምትሉትን መስማት አለባቸው ብላቹ፣ ማሰብ መጠበቅ የለባቸውም፣ እንደ ህፃን መጫዎት አለባቸው። ቶረስ ወላጆች ለልጆቻቸው አጋሽና ልጆቻቸውን ለተሻለ ውጤት ሚያነሳሱ ቢሆኑም ልጆቻቸውን ሞልቃቃ ያደርጓቸዋል፣ ይሄም ቤት ውስጥ ትልቅ ኳኳታን ይፈጥራል፣ እነሱን ተነስቶ ለመገሰስም ስለሚሰንፉ፣ ቤቱን እንዲያመሰቃቅሉ እድል ይሰጣቸዋል። »» ቶረስ ወላጆች፣ ልጆቻቸውን መቼ ቆጣና መቼ ለቀቅ ማድረግ እንዳለባቸው፣ መስመር ማበጀት አለባቸው። ከዛ ውጪ ግን፣ ተፈጥሯዊ እናታዊ ባህሪያቸው ለልጆቻቸው እድገት ትልቅ መልካም ገፅታ እንዲኖረው ይረዳቸዋል። የቤት ውስጥ ስራዎችን በቀላሉ መስራት ይችሉበታል፣ የግቢያቸውንም ሆነ የአከባቢያቸውን ገፅታ ማሳመርና መንከባከብ ተሰጧቸው ነው፣ ሌላ ሰው እስኪንከባከብላቸውም አይጠብቁም፣ የተለያዩ አትክልቶችንና አበቦችን ይተክላሉ፣ አበቦችን ሲያዩም ሓሴትን ይላበሳሉ። »» ቤት ውስጥ ጭቅጭቅና አታካሮ ይረብሻቸዋል፣ አይወዱም። ጎበዞች ናቸው፣ በአከባቢያቸው ያሉ ሰዎችም በናንተ ብርታትና ጉብዝና ይደመማሉ፣ የናንተን ምክርም ይፈልጋሉ። የቤተሰብ ቅርብ ቁርኝትና ፍቅር ያላቸው ቶረሶች፣ በተቻላቸው አቅም አስተማማኝና ደንነቱ የተጠበቀ ቤተሰብ እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ፣ እስከመጨረሻ ደረስ ሊዋደቁለትም ዝግጁ ናቸው። ለቤተሰባቸው የተረጋገጠ ድጋፍና ደንነት እንዲሰማቸው ማድረግ እንዳለባቸው ያቅዳሉ። ለምቾትና ድሎት የተሳቡ ናቸው። »» ከቤት መውጣት አይወዱም፣ አብዛኛውን ግዚያቸውን በቤት ውስጥ ያሳልፋሉ፣ በግዜም ወደ ቤት ይገባሉ። ቤት ውስጥ ያለው ሳላማዊ ድባብ ይማርካቸዋል። ልጆቻቸውን ያስጠናሉ፣ ስለሚኖሩበት ምድር፣ ጥቅም አልባ እቃዎችን እንዴት ደጋግሞ መጠቀም እንደሚኖርባቸው ይነግሯቸዋል። ቶረስ ወላጆች ሀሳባዊ ምቹ ከባቢ ቦታን ለልጆቻቸው መፍጠርን ያስባሉ። ልጆቻቸውን በጣም ስለሚንከባከቡ፣ ልጆቻቸው ተፈጥሯዊ ችግሮችን ለመጋፈጥ እድል አይኖራቸውም፣ በዚህም እነሱን ባጡ ግዜ አንዳይጎዱ ያሰጋል። ቶረሶች ምግብ ማጣፈጥ ብቻ ሳይሆን ምግብ ራሱ ሚጣፍጥላቸው ነው ሚመስለው። ከሌሎች ሰዎች ጋ የተጋነነ ንክኪ እንዲኖራቸውም አይፈልጉም። ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac
Show more ...
36 131
173
#ኤሪስ_ወላጆች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ »» ኤሪስ ወላጆች ተግባቢ ወላጆች ናቸው፣ ትልቅ ሀይልም ስላላቸው፣ ያላቸውን ሀይል ወደ ልጆቻቸው ማስታላለፍ ይፈልጋሉ። ልጆቻቸው ታታሪ፣ አይነኬ፣ አይደክሜ እንዲሆኑ መፈለግ ብቻ ሳይሆን ያስገድዷቸዋልም። ይሄም በስፖርት፣ በትምህርትና በተለያዩ ስራዎች ላይ ጠንካራ እንዲሆኑ ካላቸው ፍላጎት የተነሳ መሆኑን ግን መገንዘብ ያስፈልጋል። ኤሪስ ወላጆች በአንድ ደቂቃ ውስጥ የቤቱን የጫዎታ ህግ ይለውጣሉ፣ የልጆቻቸው ጓደኛና ቀልደኛ ይሆኑና ወዲያው ደግሞ ስታሊንን ሚያስንቅ አንባገነን ቁጡ ይሆናሉ። »» ቤት ውስጥ ሚፈልጉት ስራ ካልተከናወነ፣ ለቀናት ሚዘልቅ አንባገነንነትና ቁጥጥር በቤት ውስጥ ይዘልቃል፣ ማንም ትንፍሽ የለም፣ ሚያቆማቸውም ሰው አይኖርም። ኤሪስ ወላጆች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን መስራት ይችላሉ፣ አንዱን ትተው ወደ ሌላኛው ስራ ሲሄዱ ምንም ሳያመነቱ ነው፣ ታድያ በማንኛውም ስራ ላይ ምንም የቤተሰባዊ መሰረትን ሳይስቱ ሲሆን። ለቤተሰባቸውም ሆነ ለሚወዱት ሰዎች ምንም አይነት ውለታን ከመዋል አያመነቱም፣ ይሄም በሌሎች እንዲወደዱ ያደርጋቸዋል። »» ኤሪስ ወላጆች ስራም ሆነ ማንኛውም ነገር ሲጓተት ብስጭት ይላሉ፣ ለልጆቻቸውም ቢሆን አይመለሱም። እዚ ጋ በማንኛውም ግዜ ማንም ሰው ጋ ሊከሰት እንደሚችል መረዳት አስፈላጊ ነው። የነሱ ድክመት ብቻም እንደሆነ ማሰብ ጥቅም የለውም። ለልጆቻቹም ሆነ በአከባቢያቹ ላሉት ሰዎች ለምትናገሩት ንግግር ጥንቃቄ ማድረግ አለባቹ፣ ውሀ በማያነሳ ፀብ ውስጥ ገብታቹ ደልድዩን መስበር የለባቹም፣ እናንተ አሁን ተናግራቹ ትረሱት ይሆናል፣ ሌሎች ላይ ግን ተፅኖ ይፈጥራል። »» ኤሪስ ወላጆች በእርግጠኛነት ልጆቻቸውን ለስኬት ሚያበቁ ወላጆች ናቸው፣ ግትርነታቸውንና እንቢታቸውን ማስተካከል እንዲሁም ከልጆቻቸው ጋ ፈን ማድረግ አለባቸው፣ ያለዚያ ከልጆቻቸው ጋ ያለውን ግንኙነት ያሻክረዋል፣ ልጆቻቸውንም መገፀፅ ይጀምራሉ። ኤሪስ ወላጆች ራሳቸውን ኩልና ግልፅ እንደሆኑ አድርገው ነው ሚያስቡት፣እውነታው ግን ጥብቅና ቻይልዲሽ ባህሪ ነው ያላቸው። እነዚ እሳታዊያን ልጆቻቸውን ወጥ የሆነ የስኬት መንገድ ላይ መምራት ሚችሉ ወላጆች ናቸው፣ በተለይ ራሳቸውን ችለው ሀለፊነታቸውን ይዘው እንዲጓዙ ያደርጓቸዋል፣ ሁሌም ቢሆን ምርጥ ሚባለውን ለልጆቻቸው ሚያስቡ ወላጆች ናቸው። »» ልጆቻቸው በህብረተሰባቸው ውስጥ ተፅኖ ፈጣሪ እንዲሆኑ ይፈልጋሉ፣ የአቅማቸውንም ሳይሰለቹ ይደግፏቸዋል። ተፈጥሯዊና ማድረግ ሚፈልጉትንም ያለምንም ፍቃድና ማመንታት ያከናውናሉ። ልጆቻቸው ለሚያሳዩት ጥሩ ያለሆነ ባህሪ አይመዝኗቸውም፣ ለማስተካከል ይጥራሉ እንጂ፣ ሌላ ስራ ቢኖራቸው እንኳን ያዩትን እስኪያስተካክሉ ድረስ ውልፍት የለም።  ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac
Show more ...
31 069
144
WE ARE BACK❗️
26 783
5
🏞 ከእንግዲህ #ስጦታ ምን እሰጣለው ብለው መጨናነቅ የለም✅። ለሚወዱት ሰው በመረጡት 𝕤𝕚𝕫𝕖 #ቆዳ_ላይ እንዲሁም #ሸራ(𝕔𝕒𝕟𝕧𝕒𝕤) ላይ ሥዕል አስለው ማቅረብ ብቻ ነው። 🟢#ለምርቃት 👨‍🎓 🔵#ለሰርግ 👰🤵 🔴#ለፍቅረኛዎ 👩‍❤️‍👨 እና ለወዳጅ ዘመዶ👨‍👩‍👧‍👦 በተመጣጣኝ 💵ዋጋ አስለው ያበርክቱ ። 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 ለበለጠ መረጃ 📱Inbox @gebriel_19 📱(098) 474-0577 @seiloch @seiloch
9 077
39
1
0
⛺️Camping Trip to #Ankober with #Sunsethiking! 📅camping Date :- Jan 23 - 24, 2021(tir 15 - 16, 2013) 🛫Departure:- - Piassa Tayitu Hotel ⏰Departure Time - 2:00Am Local time 🚩 💵 contribution per person:- 1350 💰 🎉🎊Package 🎋🎊 🔵🚍 - Transportation 🔴⛺️- Tent, campfire &tea ⚫️🍝 - Traditional Roasted meat ( 🐏), Lunch and snaks🍟🍤 ⚪️ Bottled water 🔵 Park entrance with Guide 🔴photograph 📷 NB. 🚫 Sanitizer & facemask mandatory! for more join the 🔸channel @sunsethiking🍁 🔻📷 @sunsetphotography🍁 🎫 tickets available at @Paappii ( 251922303747 )
Show more ...
8 481
0
በየኮከባችሁ የምትወዱትን ስፖርት በመምረጥ ያዘጋጀንላችሁን ቻናል ይቀላቀሉ
1
0
የsuper ስፖርትን ቻናል የሌላችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሀው ይዘንላችሁ መተናል ይሄ ማስታወቂያ አይደለም ትክክለኛው የsuper ስፖርት ETH™ ቻናል ነው ይቀላቀሉ። የስፖርት ማህደሮንም ያስፉ
452
0
በየኮከባችሁ የምትወዱትን ስፖርት በመምረጥ ያዘጋጀንላችሁን ቻናል ይቀላቀሉ
1
0
በየኮከባችሁ የምትወዱትን ስፖርት በመምረጥ ያዘጋጀንላችሁን ቻናል ይቀላቀሉ
1
0
በየኮከባችሁ የምትወዱትን ስፖርት በመምረጥ ያዘጋጀንላችሁን ቻናል ይቀላቀሉ
1
0
የእለተ ቅዳሜ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉትን ጨዋታዎች በቀጥታ ከኛጋ ከየስታድየሙ ይከታተሉ በኢንግሊዘኛ የምትፈልጉም በአማርኛ የምትፈልጉም መርጣችሁ ተቀላቀሉን
1
0
ባሳለፍነው መስከረም ልደታቸውን ያከበሩ #የሊብራ ኮከብ የተወለዱ ታዋቂ ሰዎች "ከውጪ ሀገራት" 👉 ቭላድሜር ፑቲን 👉 ኤሚኔም 👉 ሊል ወይን 👉 ብሩኖ ማርስ 👉 አንጌላ ማርኬል 👉 ሴሪና ዊሊየምስ 👉 ዳቪድ ካሜሮን 👉 👉 ኤሚሊኣ ክላርክ ( Mother of dragon) GOT 👉 መሀተማ ጋንዲ 👉 ዊል ስሚዝ 👉 ስነፕ ዶግ 👉 ኬት ዊንስሌት (ሮዝ) Titanic 👉 አሚታፕ ፓቻን 👉 ጃክማን ( X - Men) 👉 ሲሞን ኮዌል ( X - factor) 👉 ቫንዳም 👉 ቤንጃሚን ኔታናዩ 👉 ሮበርት ፈርሚኒዮ (ቦቢ) 👉 ዲያጎ ኮስታ 👉 ዝላታን ኢብራሂምሞቪች 👉 አንዲ (ስፓርታከስ) 👉 ኦሊቬር ጅሩድ 👉 አርሰን ቬንገር 👉 ፖል ካጋሜ 👉 ዚጊ ማርሊ 👉 ፔሌ 👉 ሜዙት ኦዚል "ከሀገር ውስጥ" 👉 ጥላሁን ገሰሰ 👉 ብርሀነ መስቀል ረዳ 👉 ገብረክርቶስ ደስታ 👉 እዮብ መኮንን 👉 ይሁኔ በላይ 👉 ሰራዊት ፍቅሬ 👉 ሀዲስ አለማየው 👉 ተስፋዬ ገሰሰ 👉 ንጋቷ ክለካይ 👉 አበበ መለሰ 👉 ሰመሀኝ በለው . . .        .        . .    ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoscales_13 መጠያቅ ትችላላቹ       
Show more ...
987
0
የsuper ስፖርትን ቻናል የሌላችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሀው ይዘንላችሁ መተናል ይሄ ማስታወቂያ አይደለም ትክክለኛው የsuper ስፖርት ETH™ ቻናል ነው ይቀላቀሉ። የስፖርት ማህደሮንም ያስፉ
748
0
🇪🇹☣☣☣☣☣☣☣☣🇪🇹 >>>➪ ከጥንት ጀምሮ የነበሩ የሰው ልጆች ዋና ጥያቄዎች ሆነው የቆዩ ቢሆንም አሁን ባለንበት ዘመንም በዘመናዊ የሳይንሳዊ ምርምር መስኮች ውስጥ ትልቅ ትኩረት ከሚሰጣቸው ዘርፎች ውስጥ ስነ-ህዋ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዋነኞቹ ናቸው። ስለ እልፍ አዕላፍ ስነ-ከዋክብት፤ አፈጣጠራቸው ከሰው ልጅ ውጭ ሌላ አለማት/ ስልጣኔዎች ስለመኖራቸውና ስላለመኖራቸው ወዘተ… የተለያዩ ሳይንሳዊ መላ ምቶችን መሰረት አድርገው የመስኩ ሊቃውንት በትኩረት እያጠኑ ይገኛሉ። >>>➪ ይህ አዲስ ቢመስለንም ወይም አዲስ ነገር ፍለጋ ወደ እነዚህ ዘመናዊና የሳይንሳዊ ምርምር ውጤቶች ብናዘነብልም የቀደሙ የሃገራችን ጥንታዊ አባቶች ስለ ሰማያትና የተለያዩ አለማት በተሰጣቸው መገለጥ (እምነት) መሰረት ብዙ ጽፈውልን ያለፉ ነገሮች አሉን። >>>➪ ከዘመናዊ ሳይንሱ (Horoscope or Astrology) ጎን ለጎን እነዚህን ሃገር በቀል ምንጮችንም ቃኘት ማድረጉ አይከፋምና ስለ ሰማያት፣ህዋና ክዋክብት አለማት ተጽፈው ከተገኙት ውስጥ የግዕዝና ቅኔ ሊቅ በሆኑት በመሪ-ራስ አማን በላይ አማካኝነት ከግዕዝ ተተርጉሞ ከታተመ 'መጽሐፈ ብሩክ..ዣንሸዋ ቀዳማዊ' ከተሰኘው መጽሃፋቸው ውስጥ በመውሰድ ለየትኛውም አንባቢ እንዲመች አድርገን በመቅዳት ጥቂቱን ልናካፍላችሁ ወደድን። >>>➪ ቀጥሎ የሚገለፁት በክዋክብቱ ግዛት ውስጥ የሚኖሩ፣ የሚመሩ ፍጡረ-ረቂቃን ሲሆኑ ባህሪያቸውንና መንደራቸውን እንዲሁም የአስተዳደራቸውን ሁኔታ የምናይበት ነው። #ሐመል♈️ ይህ የምድር ሠራዊት እንሆን ዘንድ እኛ የተፈጠርንበት ዓለም ነው። ጠባቂውና እንዲሰለጥንበት አምላክ የፈቀደለት ፍጡር ነው። የመጀመርያው ሰው ነገድ ሁሉ ከእርሱ አብራክ ወጥቶአል። #ሠውር♉️ በዓለም ሰውር ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረቶች የበግና የፍየል መልክ የመሰለ ገፅ ሲኖራቸው የተሰጣቸው አእምሮ ከሰው ልጆች የላቀ የራቀውን የሚያውቁ የረቀቀውን የአምላክ ፍጥረትን ማየት የሚችሉ ናቸው። ከነርሱም ሌላ በረሐም ዓለም ውስጥ የተለያዩ ገጽ ያላቸው ቁጥራቸው ትእልፈተ-ትእልፊታት ፍጥረታቶች አሉ። #ገውዝ♊️ ገውዛውያን መልካቸው እንደ ሰው ልጆች መልክ ሁኖ ቀንድና ጅራት አላቸው። መልካቸው የዝንጆሮና የጉሬዛ መልክ የሚመስሉም አሉ። ግዙፋንና እረቂቃን የሆኑ በራሪዎች ይኖሩባቸዋል። እርስ በእርሳቸው አይነካኩም። #ሸርጣን♋️ በሸርጣን ዓለም የሚኖሩ ፍጥረቶች እንደ ዳሞትራ ስምንት እግሮች ያላቸው የአንበጣ ገጽ ያላቸው ምግባቸው እርስ በእርስ በመበላላት አንዳንዶችም እንደ እባብ የሚያሸቱበት አፍንጫ ባይኖራቸውም በምላሳቸው መካከል ባለ ቀዳዳ ያሸታሉ፣ በምላሳቸው ይነድፋሉ፣ ያያሉም። በየጊዜው ተፈጥረው የሚሞቱ ፍጥረቶች ናቸው። #አሰድ♌️ አሰዳውያን ወደዚህ ዓለምና ወደ ሌላው ዓለም ለመንጠቅ እድል ተሰጥቷቸዋል። በሄዱበት ምድር ያለውን እፅዋት ያደርቃሉ፤ እሳተ ገሞራ ይፈጥራሉ፤ ተንቀሳቃሹን ሁሉ በነፋስ ያደርቁታል፤ ምግባቸው የሚያቃጠል ዲንና ባሩድ የመሰለ ነው። #ሰንቡላ♍️ በሰንቡላውያን ዓለም ትእልፊተ-ትእልፊታት የሚሆኑ በአየር የሚንሳፈፉና የሚበሩ በምድር የሚሽከረከሩ አእዋፋትና እንስሳት አራዊትም አሉ። እንደነዚህ ምድር ዓለም እርስ በእርሱ ይጣላል፤ ይበላላልም። ነገር ግን የማይበላሉ አሉ እነርሱም እድሜያቸው በእነሱ አቆጣጠር ከመቶ እስከ አራት መቶ ይደርሳል። ነገር ግን የእኛ ዘመንና የሰንበላውያን ዘመን የተለየ ነው። #ሚዛን♎️ መልካቸው የእንስሳና የአውሬ መልክ ይምሰል እንጂ የተፈጥሮ ባህሪያቸው ቅዱስ ነው። አምላክን በክብር ያመሰግናሉ ይዘምራሉም። ከኤሮርያ ሰማይ ክልል ውስጥ ከሜምሮስ ዓለም ክበብ ውስጥ የሚኖሩትን ሮሃንያን ይመስላሉ (ረውሃንያ) የተለያዩ የዜማ ድምፅ መሥሪያዎች አሏቸው። አንዳንድ ጊዜ ወደ እኛ ዓለም ምድር ይመጣሉ፤ የሚከለክላቸው የዓየር ጠባይ የለም፤ ግዙፋንም እረቂቃንም አሉአቸው። በባሕር ቢሄዱ አይሰጡም በእሳተ ገሞራ ቢገቡ አይቃጠሉም አለቱን ሰንጥቀው ቢገቡ የሚያግዳቸው የለም። የአምላክን ፍጥረት ያከብራሉ የሰው ልጆችን ይወዳሉ። #አቅራብ♏️ በዓለም አቅራብ ውስጥ የሚኖሩት ፍጥረታት በባሕር ውስጥ ይኖራሉ። ገጽ የዝሆንና የጊንጥ ቅርፅ አላቸው። የተለያዩ የፍጥረት ነገዶች አሉ ሁሉም በበሐር ውስጥ እንጂ ወደሌላ የአፈርና የእሳት ጠባይ ወደአላቸው አይሄዱም አይኖሩምም። #ቀውስ♐️ በቀውስ መሬት የሚኖሩ ከእሳት ተፈጥረው ከእሳት ፈሳሽ ውስጥ ስለሚኖሩ ብዛታቸው እንደሌሎች ዓለም ፍጥረት አይበዙም ቀውሳውያን የአገኙትን ይመገባሉ ያቃጥላሉ የእሳት ሕይወት ነው ያላቸው። #ጀዲ♑️ በጀዲ ወይም በዠዲ ዓለም የሚኖሩ ፍጥረታት ከዚህች ምድር ዓለም የተፈጠሩትን እንስሳትና አራዊት አእዋፋትንም ይመስላሉ። በመልክ በገጽ እርስ በእርሳቸው የተለያዩም ቢሆን በልሳን ቋንቋ አንድ ናቸው በተለያየ የድምፅ መሳሪያ ይጠቀማሉ። ከሰው ልጆች የላቀ አእምሮ ስላላቸው የተጠበቡ መርማሪዎች ናቸው። በሰሩት የጥበብ መንኮራኵር ብዙ ዓለማትን ጎብኝተዋል ነገር ግን ከተፈጠሩበት ከጀዲ ዓለም ተለይተው ስለማይኖሩ ወደ መጡበት ተመልሰው ይከትማሉ። ምግባቸውን እንደ ሰው ልጅ አብስለው የሚበሉና በመአዛው ብቻ የሚረኩ ነገዶች አሉአቸው አምላክን በጣም ያመሰግናሉ። #ደለዊ♒️ ይህ ደለዊ ዓለም የክበቡ ጥልቀት በጣም የጠቆረ ጨለማ ከመሆኑ የተነሳ እንደበርባሮስ የሚያስፈራ ነው። ነገር ግን በውስጡ የሚኖሩ እልፍ አእላፋትና ትእልፊተ አእላፋት የሚሆኑ ፍጥረታት በትናጋቸውና በምላሳቸው በማሽተት የሚፈልጉትን መርጠው ይበላሉ:: በጆሮአቸው በዓይናቸው ፈንታ በምላሳቸው እንዲያዩና እንዲሰሙ አምላክ ስለፈጠራቸው ጨለማንና ብርሃንን ለይተው አያውቁም። #ሁት♓️ በሁት ዓለም የሚኖሩ ፍጥረቶች እንደንብ መንጋ በአንድ ላይ የሚሰፈሩ እንደተራራም የሚከመሩ ናቸው፤ ከመካከላቸው እንደንብ አንዲት እናት አላቸው። እናቲቱ እድሜዋ አልቆ ከሞተች ሁሉም በነው ያልቃሉ አፈር ይሆናሉ፤ በሕይወታቸው ለእንስቲቱ ብቻ ሲሉ ይቆያሉ። በዚያ ከነሱ ሌላ ሕይወት ያለው ፍጥረት የለም። . . . @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac
Show more ...
1 769
0
🏞 ከእንግዲህ #ስጦታ ምን እሰጣለው ብለው መጨናነቅ የለም✅። ለሚወዱት ሰው በመረጡት 𝕤𝕚𝕫𝕖 #ቆዳ_ላይ እንዲሁም #ሸራ(𝕔𝕒𝕟𝕧𝕒𝕤) ላይ ሥዕል አስለው ማቅረብ ብቻ ነው። 🟢#ለምርቃት 👨‍🎓 🔵#ለሰርግ 👰🤵 🔴#ለፍቅረኛዎ 👩‍❤️‍👨 እና ለወዳጅ ዘመዶ👨‍👩‍👧‍👦 በተመጣጣኝ 💵ዋጋ አስለው ያበርክቱ ። 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 ለበለጠ መረጃ 📱Inbox @gebriel_19 📱(098) 474-0577 @𝕤𝕖𝕚𝕝𝕠𝕔𝕙 @𝕤𝕖𝕚𝕝𝕠𝕔𝕙
6 323
0
#ፓይሰሶች ለምን ይከፋሉ  ------------------------------------- »» ፓይሰሶች ሀዘን ውስጥ ሲሆኑ፣ ሀዘናቸው እስከመጨረሻ ግዜ አስኪጠፋ ድረስ በተደጋጋሚ ያገረሻል። የጥፋተኝነት ስሜት ስለሚሰማቸውም፣ ፀባቸው ካስከፋቸው ሰው ጋ ብቻ ሳይሆን ከረሳቸው ጋ ይጎላል፣ ስተታቸውንም አግዝፈው ስለሚመለከቱ ራሳቸውን ተወቃሽ ያደርጋሉ፣ መጨረሻ ላይ ከጠፋ ግን ጠፋ ነው። »» ስሜታቸው ከመጎዳቱ ወይ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ከመግባታቸው በፊት፣ ሚወዱትን ድርጊቶች ማዘውተር ይጀምራሉ፣ ቤተ እምነት አብዝቶ መሄድ ሊሆን ይችላል፣ ሚወዱትን ፊልም ማየት ሊሆን ይችላል፣ ክፍላቸውን ማስተካከል ወይ ከትራስ ጋ መጫዎት ሊሆን ይችላል። በዚህም ሀዘን ውስጥ ብዙም እንዳይቆዩ ያግዛቸዋል። ውስጣቸው ሚሰማቸው ስሜት ተለዋዋጭ ነው፣ ሀዘን ደስታ፣ ኩርፊያ፣ ተስፋ.........እያለ ይቀጥላል »» ፓይሰሶች አብዛኛውን ግዜ ጓደኞቻቹም ሆኑ ቤተሰቦቻቹ ስለ እናንተ ግድ የለሽ የሆኑ ይመስላቸዋል፣ በተፈጠሩ ብቻ ሳይሆን ባልተፈጠሩ ሁኔታዎች ሳይቀር ታዝናላቹ፣ በአከባቢያቹ ባሉት ሰዎችም እርግጠኛ መሆንን ትፈልጋላቹ፣ ማረጋገጫም ትሻላቹ። ከምንም ነገር በላይ በሀገርና ቤተሰብ ውስጥ ችግር  ካለ፣ ጭቅጭቅና ሰለማዊ አየር ከሌላ፣ በሀይለኛው ይረብሻቸዋል፣ ተፅኖውም የጎላ ነው። እውነታኛውን አለምም ከማንም ዞዳይክ በላይ መረዳታቸው፣ ተጨናቂ ያደርጋቸዋል። . .  .  .  .  .  .  .  . ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac ............ አለቀ/END/ ...........
Show more ...
67 184
567
#አኳሪየሶች ለምን ይከፋሉ  ------------------------------------- »» አኳሪየሶች ሲከፉ ይጠፋሉ፣ ያለ ምንም ምክንያት፣ ያለምንም ዳና እልም ይላሉ፣ የማዘን አዝማሚያም አያሳዩም፣ በተቻላቸው አቅም ሀዘናቸውን ለመደበቅ ይሞክራሉ፣ ከታየባቸው ወይም ሌላ ሰው እንዳወቀ ካወቁ፣ የበለጠ አቅጣጫቸውን ያጠፋሉ። ሲጠፉ በአካል ብቻ ሳይሆን በሀሳብም ሲሆን ያሉበትን የሀዘን ጥልቀት ለማዎቅም አስቸጋሪና ውስብስብ ይሆናል። ድጋሜ ሀዘናቸውን ሚቆሰቁስባቸው ሰውም አይፈልጉም፣ ለመርሳትም አንድ አንድ ስራዎችን ይሰራሉ፣ ለምሳሌ የፈጠራ ስራዎችን፣ ግጥምና ፁፎችን ማንበብ ሆነ መፃፍ፣ ረጅም ሰዓት ዘፈን መስማት፣ ዳንስ መለማመድና ሌላ ቋንቋዎችን መሞከር ሊሆን ይችላል። »» በትንሹም ቢሆን ሀዘናቸውን በሚገልፁበት ወቅት፣ ሀዘናቸው ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ማንም ሰው ይረዳዋል። አኳሪየሶች ትክክል እንዳልሆኑ ሲነገራቸው ቅር ይሰኛሉ፣ ምክንያቱም በወቅቱ የሰሩበት መክንያትና የነበሩበት ሁኔታ በግምት ውስጥ መግባት አለበት ብለው ስለሚያስቡ ነው። አኳሪየሶች ከሌሎች ጋ ከሚያደርጉት በላይ ከራሳቸው ጋ ሚያደርጉት ግጥሚያ የበለጠ ያደክማቸዋል፣ ራሳቸውን ለመከላከል ተፈጥሯዊ አይደሉም፣ አንዱም ይሄ ነው ተስፋ ማጣትና ድብርት ውስጥ ሚከታቸው። አኳሪየስ መሆን ማለት አዲስ ሰው ማግኘት እንደማለት ነው፣ የተለያዩ ትይንቶችን፣ ሀሳቦችን መገራት፣ ማውራትና መቀለድ ይመቻቸዋል፣ ይነቃቃሉ። »» ስሜቱ ከሚያስብው ሀሳብ ሚቀድም አኳሪየስ የተጎዳ አኳሪየስ ነው። የብዙዎች ዞዳይኮች ችግር ቢሆንም አንድ አንዴ ከሰዎች ጋ ስሜት ለስሜት ተግባብቶ ለማውራት ይከብዳቸዋል። አኳሪየሶች ከምንም ቦታ፣ ግዜና ሰው ጋ ጥገኛ የሆኑ አይደሉም፣ ወደ አንድ አቅጣጫ እንዲያዘነብሉ ግፊት ሚደረግባቸው ከሆነም ጭራሽ ይከፋሉ። የነሱ ማዘን በሁሉም ነገር ላይ ፍላጎት እንዲያጡ ያደርጋቸዋል፣ በፊት በሚወዱት ላይ ሳይቀር ፍላጎት ያጣሉ። እነሱን ወደ ቀድሞ ደስታቸው ለመመለስ፣ ራቅ ወደ አለ መዝናኛ ቦታ ላኳቸው፣ ብቻቸውን ነፃ ሚሆኑበት ክፍልም ስጧቸው፣ በቶሎ ወደ ቀድሞ ሰላማቸው ይመለሳሉ። »» አኳሪየሶች በፍጥነት እየሄዱ እንኳን ቀስ ብለው ሚሄዱ ነው ሚመስላቸው፣ ያስከፋቸውንም ችላ በማለት ይታወቃሉ፣ ይሄም የማንንም ይሁንታም ሆነ ድጋፍ ሳይፈልጉ በሚያስቡት መንገድ ብቻ እንዲጓዙ ያደርጋቸዋል፣ በዚህ ግዜ ሌሎች ሰዎች በተቃና መንገድ እንዲሄዱ ድጋፍና አስታየት መስጠት እንጂ እነሱን ማስቆም የለባቸውም፣ አይችሉምም። ሲያዝኑ እነሱ ጋ መድረስ ከባድ ነው፣ ቀላል አይደለም፣ ማግኛ መንገዶቻቸውን ዘጋግተው ቁጭ ይላሉ፣ ከዛ በተቻላቸው መጠን ደስተኛ የሆኑ መስለው ካሉበት ይወጣሉ። .  .  .  .  .  .  .  . . ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac 
Show more ...
41 108
0
#ሳጁታሪየዎች ለምን ይከፋሉ  ------------------------------------- »» ሳጆች ሲያዝኑ በተቻላቸው መጠን ደስታቸውን ላለማጣት ሌሎች አማራጮችን ይፈልጋሉ፣ ለማምለጥ ስለሚፈልጉም ራሳቸውን በስራ ይወጥራሉ፣ ከተለያዩ ሰዎች ጋ በመገናኘት ስለ ተለያዩ ሁኔታዎች ያዎራሉ፣ ሳይገናኙ ብዙ ግዜ የቆዩ ጓደኞቻቸው ጋ ሳይቀር። የፖሎቲካም ሆነ የማህበራዊ ውይይቶች ላይ ተሳትፎ ያደርጋሉ፣ ሀዛናቸውንም እንደሚያባርሩት እርግጠኛ በሆነ መልኩ ነው ሚንቀሳቀሱት። ሀዘናቸውን ማስረሻ አማራጮችን ፈልገው አልሳካ ካላቸው፣ ራሳቸውን የማጣት ስሜት ይሰማቸዋል፣ የትም መሄድም አይፈልጉም፣ የወደፊቱ ግዜም ደባሪ እንደሆነ ማሰብ ይጀምራሉ። »» የሳጁታሪየስ ትልቁ ሀብት ተስፋ ማድረግ ነው፣ የመኖራቸውም ዋንኛ ምክንያት ይሄው ነው። በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ይሁኑ ይሄን ማጣት የለባቸውም። በድብርት ውስጥ ሆነው በደንብ ከሀዘናቸው እስኪወጡ መታገስ ይኖርባቸዋል፣ ወቅታዊ ሀዘናቸውን ወቅታዊ ባልሆነው ሕይወታቸው ጋ መደበላለቅ የለበትም፣ ጭራስ ግራ የተጋቡ ሆነው ያርፋሉ። ጆርናሎችን ማንበብ፣ ሜዲቴት ማድረግ፣ ዮጋና ቀለል ያሉ የእግርም ሆነ የመኪና ጉዞዎችን ማድረግ ትልቅ ለውጥን ያመጣል።  »» የብቸኝነትን ሕይወት ሚታገሱ ሰዎች አይደሉም፣ በጣም ይረበሻሉ። ብቻቸውን የመሆን ነፃነትን ሚፈልጉ ሰዎች ፣ በሚስጥር ብቻቸውን መሆንን ይፈራሉ ወይም ለረጅም ግዜ ብቻቸውን መሆን ስጋት ውስጥ ይከታቸዋል። ሳጆች ብቻቸውን መሆንን ሚወዱ፣ ብቻቸውን ለረጅም ግዜ መሆንን ግን ማይፈልጉና ድብርት ውስጥ ሚከታቸው ሰዎች ናቸው። ለሳጁታሪየሶች መኖር ማለት ጠዋት ወቶ ማታ መግባት ሳይሆን፣ ከቤተሰብ፣ ከጓደኞቻቸውና ከሚወዷቸው ጋር ማይረሳ ትውስታና ትዝታን መፍጠርም ጭምር ነው። »» የሁሉም ሀሳብ እኩል መድረክ ላይ መስተናገድ አለበት ብለው ያስባሉ፣ እነሱም ቢሆን ሚሰማቸውን ከማለት አይመለሱም፣ ሁኔታዎችን ሚመለከቱበት ሁኔታም የተለየ ነው፣ እናም ካስከፋቹ ሁኔታ ባልተናነሰ መልኩ የናንተን አካሄድ መመልከት ይኖርባቹዋል። ሳጆች ሲያዝኑ ስሜታዊ የመሆን፣ የመድከምና የመሰልቸት ስሜት ታዩባቹዋላቹ፣ ይሄን ግዜ ለትንሽ ግዜ ለቀቅ አድርጓቸው። . .  .  .  .  .  .  .  የሌሎችም ጥምረት ይቀጥላል ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac 
Show more ...
34 099
0
#ካፕሪኮርኖች ለምን ይከፋሉ  ------------------------------------- »» ጠንካራና ፈርጣማዎቹ ካፕሪኮርኖች ሲያዝኑ ባሉበት ቀጥ ይላሉ፣ ለመስራትም ሆነ ለመንቀሳቀስ ያላቸው ተነሳሽነት ይሞታል፣ ያሰቡትንም ለግዜው ያቆሙታል፣ ለግዜው ያቁሙት እንጂ ከልጅነት ሕይወታቸው ጋ ባላቸው ትልቅ ቁርኝት፣ በልጅነታቸው ሲያስቡት የነበረው እቅድና ሀሳብ እንደ መስፈንጠሪያ በመጠቀም ወደ ቀድሞ ጥንካሪያቸው ይመልሳቸዋል። በተላይ ከሚወዱት ሰው ትልቅ ድጋፍ ካገኙ አፍታም አይቆዩም፣ ካጡሙ እንደዛው ያብስባቸዋል። »» ካፔዎች በቶሎ ተስፋ አይቆርጡም፣ ትክክል ባይሆኑ እንኳን እስከመጨረሻው ድረስ ሚመጣውን ውጤት ከማየት አይመለሱም፣ ሞክረው ሞክረው አልሆነ ካላቸውና አማራጭ ካጡ ግን በደንብ ይመታሉ፣ ለማገገምም ግዜ ያስፈልጋቸዋል። ካፔዎች መስራት ሚፈልጉት ስራ በትንሽ ወረቀት ፅፈው በኪሳቸው ሚይዙ ሰዎች ናቸው፣ ታዲያ እነሱን ጨምሮ አብዛኞቹ የመሬት ኮኮብ ያላቸው ሰዎች የተደራጀ ፕላን ቢ የላቸውም፣ እርግጠኛ ሆነው ከ10 አመት ኋላ ምን እንደሚፈጠር አስበው እቅድ ያዎጣሉ፣ እሱ እቅዳቸው መዛባት ሲጀምር ችግር መከሰት ይጀምራል። »» ካፔዎች በሰዎች አስታሳሰብ ላይ ትልቅ ትኩረት ስለሚያደርጉ፣ ብዙዎችን ከሕይወታቸው ያስወጣሉ፣ በተለይ ከነሱ እቅድ ጋ ማይሄዱትን፣ ይሄም መጨረሻ ላይ በሌሎች የመገለል ስሜት እንዲሰማቸው ያደርጋቸዋል፣ ያልጠበቁት የሕይወት ለውጥም እዚጋ መከሰት ይጀምራል። ትናንሽ ስኬቶችን እንደ ስኬት አለመመልከት የናንተ ትልቁ ችግር ነው፣ ሁሌም ለትልቁ ምስል ምትሮጡ ከሆነ፣ በትናንሾቹ እንዳትደሰቱ ያደርጋቹዋል፣ ይሄም ሀዘናቹን ያበዛዋል። . .  .  .  .  .  .  .  የሌሎችም ጥምረት ይቀጥላል ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac
Show more ...
36 504
0
#ስኮርፒዮዎች ለምን ይከፋሉ  ------------------------------------- »» ስኮርፒዮዎች ሲከፉ ፀባያቸው እንደ ትልቅ አውሎ ንፋስ ከወዲ ወዲያ ይዋዥቃል፣ አንድ ቦታ አይረጋም። አሁን እየሳቁ ከአንድ ደቂቃ ኋላ ትልቅ መከፋት ውስጥ ይገባሉ፣ ትንሽ ቆይታው ደግሞ ምንም እንዳተፈጠረ በሁኔታውም አሸናፊ እንደሆኑና ሚፈልጉትን እንዳገኙ አይነት ይሆናሉ። ሀዘናቸውን ለማስቆምም ስለ ነገርየው በማሰብ፣ መፍቴውንና ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያቅዳሉ። »» ሰውን መረዳትም ሆነ በአንድ ሰው ቦታ ሆነው ነገሮችን ማየት የስኮዎች ምርጥ ኳሊቲ ነው፣ እነሱም ይሄን ስለሚገነዘቡ ከሌሎች ሰዎች ጋ ከመሆን እነሱን ማይጎዱና ሀዘናቸውን ማይቀሰቅስባቸው እንደ ህፃናት፣ የቤት ውስጥ እንስሳትና ከሚዎዷቸውና ሚረዷቸው ሰው ጋ አብሮ መሆንን ይመርጣሉ። ምንም አይነት አረንቋ ውስጥ ቢገቡ ራሳቸውን በሚገባ ማውጣት ይችላሉ፣ ትልቅ ሀዘንና ድብርት ውስጥ ላሉትም፣ ለእርዳታ ከተጠየቁ በደንብ መርዳትን ያውቁበታል። »» ስኮርፒዮዎች ፍራቻ ብቻውን ሀዘን ውስጥ ይከታቸዋል፣ ፍራቻ በሌለበት አለም ውስጥ በደንብ ይዝናኑበታል፣ ሚፈልጉትንም ያለምንም መጨናነቅ እንዲያደርጉ ያግዛቸዋል፣ ፍራቻ ግን ከብዙ ሁኔታዎች እንዲታቀቡ ሆነ ቁጥብ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። ስሜታቹ ሽፍን ያለ ነው፣ እናንተ ያሰባቹትን ወይም ያዘናቹበትን ምክንያት አንደኛ እናንተ ያሰባቹትን ወይም ያዘናቹበትን ምክንያት ሌሎች አይረዱንም ወይም እኔ አልተረዳዋቸውም ብላቹ ታስባላቹ፣ ነገር ግን ሚሰማቹን ለመፃፍ ብትሞክሩ፣ ምን እንዳስከፋቹና እንደምትፈልጉ ለማዎቅ የበለጠ ይረዳቹዋል። »» ለስኮዎች ሀዘን ውስጥ መሆንና በሀሳብ መዋጥ መጥፎ ነው ብሎ መደምደም አይቻልም፣ ለአዲስ ለውጥ መንደርደሪያናት ጅማሮም ጭምር ነው፣ እንደ ትልቅ ልምድ ይጠቀሙበታል። ሀዘናቸው ከበዛ ግን በጣም መጥፎ ነው፣ እስከመጨረሻ ድረስ የባህሪ ለውጥ ያመጣል፣ በተለይ ያሉበት ሁኔታ ደንነት፣ ሰላምና ኮንፊደንስ እንዲሰማቸው ማያደርጋቸው ከሆነ። የብቸኝነት ስሜት እንዲሰማቸው ያደርጋቸዋል፣ በዚ ግዜም ማንም ሰው በሕይወታቸው ጣልቃ አንዲገባ አይፈቅዱለትም። »» በአከባቢያቸው ያሉትን መጥፎ ባህሪ ያላቸውን ሰዎችን መራቅና ቀና አመለካከት ያላቸው ሰዎች ጋ አብሮ ማሰለፍ ትልቅ አዎንታዊ ተፅኖ አለው፣ ያለዚያ ውስጣቻው ያለውን ቁስል ነው ሚያባብሱት። ስኮዎች መጪውን መገመት ሲከብዳቸው፣ እጃቸው ባለው ነገር እርግጠኛ መሆን ካልቻሉ፣ በራሳቸው ስሜት መተማመን ካቃታቸው ይሄኔ ይከፋሉ፣ የተከፉና ተስፋ የቆረጡ ስኮዎች ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ሰዎች አደጋ ናቸው። .  .  .  .  .  .  .  የሌሎችም ጥምረት ይቀጥላል ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @zoskales_13 ማድረስ ትችላላቹ  ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻቹን ለመጋበዝ  👇  @zodiac_zodiac 
Show more ...
42 013
0
የታላቁ ገጣሚና በላቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች ብቸኛው መገኛ ቻናል ይቀላቀሉን !!!
21 064
0
Quick access by date
    Privacy Policy