🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ 🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ። 📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT አድራሻ 👇👇 https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6
Show more27 014Subscribers
+11124 hours
+6007 days
+2 72230 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Show all...
What is SPTV (Ethiosat)
የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ LIFESTAT 9090HD Diamond
35910
አስደሳች ዜና ለ SPTV ተጠቃሚዎች በአሁን ሰአት SPTV እየሰራ ነው እና በተለያየ ምክንያት SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያመለጣችሁን ጨዋታ ለማካካስ በደንብ ስቴብል እስኪሆን ድረስ ዝም ብላችሁ ትጠቀሙና ከሆነ ቀን በሗላ ማለትም በደንብ Stable ከሆነ በሗላ የተጠቀማችሁበት ቀን አንድ ብሎ የሚጀምረው ይሆናል ተብላችሗል ምንም እንዳያሳስባችሁ። ይሔንን የሚመለከው በገንዘባቸው የ 1ወር ወይም የ 3ወር SPTV ሰርቨር ላስሞሉ ብቻ ነው።
82220
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Add SPTV Server (Ethiosat 57°E)
🔥 Fix YouTube
🔥 Improve Server
t.me/GoldstarHdBot
24_4_2024
🤩 1
1 48874
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Add SPTV Server (Ethiosat 57°E)
🔥 Fix YouTube
🔥 Improve Server
t.me/Lifestar_Ethiopia_Bot
24_4_2024
1 41081
📣 አስደሳች ዜና 📣
SPTV በ Forever server በሚቀበሉ ሪሲቨር ተከፍቷል software አሁን እንለቃለን
👍 1
1 25220
እንኳን ደስ አላቹህ 65' በ double screen 4K Tv ወደገበያ ገባላቹህ
ሳያልቅ የግልዎ ያድርጉ
ፈላጊ ካለ ከቤኪ ጃ store ከየትኛዉም ቦታ ቅናሽ ያገኛሉ
📲0920553973
📲0911961727
@bekijacustomer
@lucassheerio
1 32025
👁አስደሳች ዜና👁
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 65" TV በ 2024 model ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ
2. ቲቪው 13 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው
3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው
4. ቲቪው Built-in Bluetooth አለው ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ ከተለያዩ Audio Devices ጋር መገናኘት እና ድምፁን ከጂፓስ ጋር ፣ HiFi Speaker ፣ Bluetooth Headphones... ጋር አገናኝተን መስማት እንችላለን ሌላው ደግሞ የፕሌይስቴሽን ጆይስቲክ በ Bluetooth አገናኝተን ቲቪው ላይ ጌም በመጫን መጫወት እንችላለን ለማንኛውም አብዛኞቹ ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎች Bluetooth የላቸውም
5. ቲቪው ሁለት ሪሞት አለው Bluetooth እና SMART ሪሞቶች ናቸው
6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም
7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል
8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው
9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው
10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው
ይሔንን TV በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ቱቪውን ለመግዛት 0911961727 ወይም 0920553973 የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ @bkjabot ላይ መፃፍ ይቻላል
👍 4
1 29320
👁አስደሳች ዜና👁
አልቆ የነበረው LIFESTAR 55" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል 0920553973 ወይም 0911961727
👍 5
1 73160
"Q5 2ND GENERATION"
📺 ቲቪዎን በ"Q5 Android Box🏆" ወደስማርትነት በመቀየር ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ YOUTUBE/NETFLEX/AND Any APP ጭነው አለምን 🌍ይመልከቱ ።
ለመግዛት ይደውሉ
📱0911961727
0920553973
⚖ለOnline Reseller እና ብዛት ለምትወስዱ በልዩ ቅናሽ
📌ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ
86111