cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abyssinia Digital Agency

Website & App Development | Social Media Marketing | SEO | Pay-Per-Click | Graphics http://www.abyssiniadigitalagency.com/

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
6 753Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
New year's sale Webiste: https://abyssiniadigitalagency.com/ Email: [email protected] Mobile: +251966206380 Mobile: +251925959504 Mobile: +251921926297 . . . . . #abyssiniadigitalagency #happy #ethiopian #new #year
Show all...
New year's sale Webiste: https://abyssiniadigitalagency.com/ Email: hello@abyssiniadigitalagencymcom Mobile: +251966206380, +251925959504, +251921926297 . . . . . #happy #ethiopian #new #year
Show all...
New Year Offer. 50% Off. "A single URL, a single website to make your business a brand" Webiste: https://abyssiniadigitalagency.com/ Email: [email protected] Mobile: +251966206380 Mobile: +251925959504 Mobile: +251921926297 . . . . . #abyssiniadigitalagency #happy #ethiopian #new #year
Show all...
We are Abyssinians! #Adwa
Show all...
=>አምላከ ቅዱሳን በረድኤተ መላእክት ጠብቆ በወዳጆቹ ምልጃ ይማረን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን:: =>ኅዳር 13 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.አእላፍ (99ኙ) ነገደ መላእክት 2.ቅዱስ አስከናፍር ሮማዊ 3."13ቱ" ግኁሳን አበው (ሽፍቶች የነበሩ) 4.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘእንጽና 5.አባ ዘካርያስ ሊቀ ዻዻሳት ++"+ ስለ መላእክትም:- "መላእክቱን መናፍስት: አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ" ይላል . . . ነገር ግን ከመላእክት:- "ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ" ከቶ ለማን ተብሏል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ: የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? +"+ (ዕብ. 1:7-14) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
Show all...
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ✞✞✞ እንኩዋን "ለ99ኙ ነገደ መላእክት": "ቅዱስ አስከናፍር" እና "ቅዱስ ጢሞቴዎስ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +"+ አእላፍ መላእክት +"+ =>እግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክትን ሲፈጥራቸው በነገድ መቶ (100): በክፍለ ነገድ አሥር (10) አድርጉዋቸዋል:: አቀማመጣቸውንም በ3 ሰማያትና በ10 ከተሞች (ዓለማት) አድርጉዋል:: +መላእክት ያሉባቸው ከተሞች ከታች ወደ ላይ "ኤረር: ራማና ኢዮር" ይባላሉ:: አሥሩ ክፍለ ነገድ ደግሞ ከነ አለቆቻቸው ይህንን ይመስላሉ:- 1.አጋእዝት (የቀድሞ አለቃቸው ሳጥናኤል: አህን የተረፉት በቅዱስ ሚካኤል ሥር ናቸው) 2.ኪሩቤል (አለቃቸው ኪሩብ) 3.ሱራፌል (አለቃቸው ሱራፊ) 4.ኃይላት (አለቃቸው ሚካኤል) 5.አርባብ (አለቃቸው ገብርኤል) 6.መናብርት (አለቃቸው ሩፋኤል) 7.ስልጣናት (አለቃቸው ሱርያል) 8.መኩዋንንት (አለቃቸው ሰዳካኤል) 9.ሊቃናት (አለቃቸው ሰላታኤል) 10.መላእክት (አለቃቸው አናንኤል) ናቸው:: +ከእነዚህም *አጋእዝት: *ኪሩቤል *ሱራፌልና *ኃይላት መኖሪያቸው በኢዮር (በ3ኛው ሰማይ) ነው:: *አርባብ: *መናብርትና *ስልጣናት ቤታቸው ራማ (2ኛው ሰማይ) ነው:: *መኩዋንንት: *ሊቃናትና *መላእክት ደግሞ የሚኖሩት በኤረር (በ1ኛው) ሰማይ ነው:: +መላእክት ተፈጥሯቸው እምኀበ አልቦ ኀበ ቦ ነው:: አይራቡም: አይጠሙም: አይዋለዱም: አይሞቱም:: ተፈጥሯቸውም ረቂቅ ነው:: ተግባራቸውም ዘወትር "ቅዱስ: ቅዱስ: ቅዱስ" እያሉ ፈጣሪያቸውን ማመስገን ነው:: ምግባቸውም ይሔው ነው:: +ዕረፍት ብሎ ነገርን አያውቁም:: "አኮቴቶሙ ዕረፍቶሙ: ወዕረፍቶሙ አኮቴቶሙ" እንዲል:: በተጨማሪም መልአክ ማለት ተላላኪ (አገልጋይ) ነውና ከፈጣሪ ወደ ሰው ልጆች ለምሕረትም: ለመዓትም ይላካሉ:: +ምሕረትን ያወርዳሉ:: ልመናን ያሳርጋሉ:: ቅጡ ሲባሉም ይቀጣሉ:: ስነ ፍጥረት (አራቱ ወቅቶች) እንዳይዛቡ ይጠብቃሉ:: *ዘወትርም ስለ ሰው ልጆች ያማልዳሉ (ዘካ. 1:12) *ምሥጢርን ይገልጣሉ (ዳን. 9:21) *ይረዳሉ (ኢያ. 5:13) *እንዳንሰናከል ይጠብቃሉ (መዝ. 90:11) *ያድናሉ (መዝ. 33:7) *ስግደት ይገባቸዋል (መሳ. 13:20, ኢያ. 5:13, ራዕ. 22:8) *በፍርድ ቀንም ኃጥአንን ከጻድቃን ይለያሉ (ማቴ. 25:31) *በአጠቃላይ ለሰው ልጆች ሕይወትና ድኅነት ሲባል ከፈጣሪያቸው የተሰጣቸውን ትዕዛዝ ሲጠብቁና ፈቃዱን ሲፈጽሙ ይኖራሉ:: +ይህ ዕለት በሊቃውንት አንደበት 'አእላፍ' እየተባለ ይጠራል:: በሃይማኖት: በተልእኮትና በምስጋና የሚኖሩ 99ኙ ነገደ መላእክት በአንድ ላይ የሚከበሩበት ቀን ነው:: ምንም እንኳን የጐንደሩን ፊት ሚካኤልን ጨምሮ በአንዳንድ አድባራት ታቦቱ ቢኖርም ሲያነግሡ ተመልክቼ አላውቅም:: +ሊቃውንቱ በማሕሌት: ካህናቱም በቅዳሴ እንደሚያከብሯቸው ግን ይታወቃል:: ሕዳር 13 ቀን ዓመታዊ በዓላቸው ነው ማለት በየወሩ በ13 ወርሃዊ በዓላቸው መሆኑን ያሳያልና ዘወትር ልናስባቸው ይገባል:: +ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱሳን መላእክትን በስምና በማዕረግ እንደሚነግረን ሁሉ በማኅበር (በትዕይንት) አገልግሎታቸውም ይነግረናል:: ለምሳሌ:- *ያዕቆብ= በረዥም መሰላል ሲወጡና ሲወርዱ ተመልክቷል:: (ዘፍ. 28:12) *ኤልሳዕ ለግያዝ አሳይቶታል:: (2ነገ. 6:17) *ዳንኤል ተመልክቷል:: (ዳን. 7:10) *በልደት ጊዜ በዝማሬ መገለጣቸውን ቅዱስ ሉቃስ ጽፏል:: (ሉቃ. 2:13) *ዮሐንስ በራዕዩ አይቷቸዋል:: (ራዕይ. 5:11) +ከዚህም በላይ በብዙ የመጻሕፍት ክፍል ተጠቅሰዋል:: ቅዱሳን መላእክተ ብርሃን: መንፈሳውያን: ሰባሕያን: መዘምራን: መተንብላን (አማላጆች) ተብለውም ይጠራሉና ያስቡን ዘንድ ልናስባቸው ይገባል:: +" ቅዱስ አስከናፍር ሮማዊ "+ +የዚህ ቅዱስ ሰው ሕይወት ታሪክ ደስ የሚያሰኝና የሚያስተምር ነው:: ቅዱሱ የገዳም ሰው አይደለም:: በሮም ከተማ እጅግ ሃብታም: ባለ ትዳር: የአንድ ልጅ አባትና የከተማዋ መስፍን ነው:: ይህ ሰው በጣም ደግና አብርሃማዊ ነው:: +ከጧት እስከ ማታ ነዳያንን ሲቀበልና ሲጋብዝ ነበር የሚውለው:: ነገር ግን አንድና ብቸኛ ልጁ መጻጉዕ (ድውይ) ሆነበት:: ለ35 ዓመታትም ከአልጋ ላይ ተጣብቆ ይኖር ነበር:: ቅዱስ አስከናፍር ግን ፈጣሪውን ያማርር: ደግነቱን ይቀንስ ዘንድ አልሞከረም:: አሁንም ነዳያኑን ማጥገቡን: እንግዳ መቀበሉን ቀጠለ እንጂ:: +በዚያ ወራት ደግሞ በሮም ግዛት ቋንጃ የሚቆርጡ: ሰው እየገደሉ የሚዘርፉ 13 ሽፍቶች ነበሩ:: ስለ ቅዱስ አስከናፍር ደግነት ሰምተው ገድለው ይዘርፉት ዘንድ ተማከሩ:: የሠራዊት አለቃ በመሆኑ በማታለል ሔዱ:: +መነኮሳትን ይወዳልና 13ቱም ልብሰ መነኮሳትን ለብሰው: ሰይፎቻቸውን ደብቀው: ከበሩ ደርሰው: "የእግዚአብሔር እንግዶች ነን: አሳድረን" አሉት:: ቅዱስ አስከናፍር ድምጻቸውን ሲሰማ ደነገጠ:: +ብቅ ብሎ አያቸውና "ጌታየ! ምንም ኃጢአተኛ ብሆን አንድ ቀን ወደ ባሪያህ እንደምትመጣ አምን ነበር" ሲል በደስታ ተናገረ:: እንዲህ ያለው ሽፍቶቹ 13 በመሆናቸው ጌታ 12ቱን ሐዋርያት አስከትሎ የመጣ መስሎት ነው:: +ወዲያውም ወደ ቤቱ አስገብቶ እግራቸውን አጠባቸው:: የእግራቸውን እጣቢ ወስዶም በልጁ ላይ አፈሰሰበት:: ድንገትም ለ35 ዓመታት አልጋ ላይ ተጣብቆ የኖረው ልጅ አፈፍ ብሎ ከአልጋው ላይ ተነሳ:: በዚህ ጊዜ ቅዱስ አስከናፍር ለ13ቱ ሽፍቶች በግንባሩ ሰገደ:: ሽፍቶቹ ግን ነገሩ ግራ ቢገባቸው ደነገጡ:: +ጌታ 12ቱን ሐዋርያት አስከትሎ መምጣቱን የሰሙ የሃገሩ ሰዎችም እየመጡ ይሰግዱላቸው ገቡ:: በዚህ ጊዜ ሽፍቶቹ ልብሳቸውን አውልቀው እውነቱን ተናገሩ:: "እኛ ሽፍቶች ነን:: የመጣነውም ልንገልህ ነው:: አምላክ ግን ባንተ ደግነት ይህንን ሁሉ ሠራ:: አሁንም እባክህ ትገድለን ዘንድ ሰይፋችንን ውሰድ" አሉት:: +እርሱ ግን "ንስሃ ግቡ እንጂ መሞት የለባችሁም" ብሎ: ስንቅ ሰጥቶ አሰናበታቸው:: 13ቱ ሽፍቶችም ጥቂት ምሥሮችን ይዘው ወደ ተራራ ወጡዱ:: ምስሩን በመሬት ላይ በትነው ማታ ብቻ እየቀመሱ በጾምና በጸሎት ተጋደሉ:: በዚህች ቀንም 13ቱም በሰማዕትነት የክብር አክሊልን ተቀዳጁ:: ቅዱስ አስከናፍርም በተቀደሰ ሕይወቱ ተግቶ ኑሮ በዚህች ቀን ዐርፏል:: +" ቅዱስ ጢሞቴዎስ "+ +ይህ ቅዱስ አባት በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን በዘመነ ሰማዕታት የነበረ የእንጽና (ግብጽ) ክርስቲያን ነው:: በጐ ሕይወቱን የወደዱ አበው በወቅቱ የከተማዋ ዻዻስ: የሕዝቡም እረኛ እንዲሆን መርጠው ሾሙት:: +ጊዜው የመከራ በመሆኑ ከትንሽ ጊዜ በኋላ የከተማው መኮንን ክርስቲያኖችን ይገድል ገባ:: ቅዱስ ጢሞቴዎስንም 'ክርስትናህን ካልካድክ' በሚል አሠረው:: ጧት ጧት እያወጣም ደሙ እስኪፈስ ድረስ ይገርፈው ነበር:: ደቀ መዛሙርቱንም አንድ አንድ እያለ ፈጀበት:: +ቅዱሱ ግን በትእግስት ሁሉን ቻለ:: በዚህ መካከል ዘመነ ሰማዕታት አልፎ ቅዱስ ጢሞቴዎስ ነጻ ወጣ:: ያን ጊዜም ሕዝቡን ሰብስቦ ጸሎትን አደረገ:: "ጌታ ሆይ! ይህንን መኮንን እባክህ ማርልኝ? ያደረገው ነገር ሁሉ ባለ ማወቅ ነውና::" +ይህንን ጸሎት በወሬ ነጋሪ የሰማው ያ መኮንን በጣም ተገርሞ በቅዱሱ ፊት ሔዶ በግንባሩ ተደፋ:: "ስጠላህ የወደድከኝ አባት ሆይ! ማረኝ?" አለው :: ቅዱስ ጢሞቴዎስም አስተምሮ አጠመቀው:: 2ቱም አብረው ሲጋደሉ ኑረው ዐርፈዋል::
Show all...
ይህንን ቻናል የምትከታተሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ! ቤተክርስትያን በካህናትና በንዋያተ ቅድሳት እጥረት፣ መታደስ እያለባቸው እድሳት ሳያገኙ ታቦታት እያሉ አገልግሎት ያቆማሉ ለምንስ መነኮሳት ይቸገራሉ ለምንስ ነድያን ይራባሉ፣ ይቸገራሉ፣ መጠለያ አጥተውስ ለምን በየመንገዱ ይወድቃሉ! የልዑል እግዚአብሄር ልጆች #subscribe እያደረግን የዚህ YouTube ቻናል አባል በመሆን #share እና #like በማድረግ የበኩላችንን አስተዋጾ እናድርግ! https://www.youtube.com/channel/UC85z9ipfWjLYPuwxJd4-5cw?view_as=subscriber
Show all...
የተዋሕዶ ተወዳጅ አገልጋይ የሆነው ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ተዎድሮስ ዮሴፍ በ ደኃ/መ/መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን የንግስ በዓል ላይ ያደረገው ግሩም የሆነ የመዝሙር አገልግሎት። ሙሉውን video አንዲሁም ሌሎችን የመዝሙር እንዲሁም የስብከተ ወንጌል አገልግሎቶችን ማግኘት ከፈለጉ "ሐሽማል-Hashmal" የተሰኘው የ youtube ቻናላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ። YouTube link 👇 https://youtu.be/fB8PJXiefNg
Show all...
✟✞🙏🙏🙏✞✟
Show all...
✝✝✝✝✝✝✝✝✝ “የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።” — መዝሙር 118(119)፥130 🕎ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምንነት እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ላሉት ምንባባት አንድምታቸው ትንታኔና ማብራርያ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ 👉“መጽሐፍ” ለሚለው ምንጭ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ (byblos) ከደንገል በተሠራ ወረቀት ወይም በብራና ከተጻፈ በኋላ በሁለት በትሮች...read more 👉መጽሐፍ ቅዱስ መቼ በአንድ ጥራዝ ተጠቀለለ? ከክ.ል.በ ይሁን በኋላ የተጻፉት ሁሉንም መጻሕፍቶች ለየብቻቸው ነበሩ፡፡ከ500ዎቹ ዓ.ዓ....read more 👉ኦሪት "ኦራይታ" ከሚል የሶርያ(አራማይክ) ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም "ሕግ" ወይም "ትምህርት" ማለት ነው።የመጠሪያ ምንጩም....read more (መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 65) ---------- 11፤ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። 12፤ የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። 13፤ ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም። " 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ወምእመናት እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።መጪውን ዘመን የሰላም የፍቅር የንስሐ ዘመን እንዲያደርግልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን። ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ጉዳይ እና መንፈሳዊ ጥንካሬያችንን እንድናበረታ የሚያግዙን መንፈሳዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል።እርስዎም ከእነዚህ መንፈሳዊ ቻናሎች የነፍስ ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እየተመገቡ መንፈሳዊ ሕይወትዎትን እንዲያጠናክሩ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን🙏 🙏ፈጣሪ ይባርከን🙏 ከነዚህ መፀሀፍት የተወጣጡበት ትምህርትን መማር ይፈልጋሉ❔ እነሆ ብለናል :- 📚የባሕታውያን አባቶች ሕይወትና የመዝሙራት ተመስጦ 📖▓⇨ትምህርት በአባ ሺኖዳ ⇨ክፈት 📚የድያቢሎስ ውግያዎች 📖▓⇨ትምህርት ⇨ክፈት 📚አምደ ሀይማኖት 📖▓⇨በአባታችን ቅዱስ ሺኖዳ ⇨ክፈት 📚መንፈሳዊ ሕይወት 📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት 📚መንፈሳዊ ሰው 📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት 📚የአባቶች ሕይወት ንሮ እና ተመስጦ 📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት የመኖኮሳት ታሪክ እና ተመስጦ በብጽእ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ይቀርብበታል።
Show all...
አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ
📚📖 ምክረ አበው ቀደምት📖📚
✝ ስለ ድንግል ማርያም✝
✝❤️ ዝማሬ መላእክት❤️✝
📚👆 የጥያቄዎቻችሁ መልስ👆📚
⛪️ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን⛪️
👉የሕይወት ቃል👈
ሃይማኖተ አበው
✝❤️ ዝማሬ ዳዊት ❤️✝
👏 ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ👏
👉ሐሽማል - Hashmal🙏
✝አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ✝
❤️የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች❤️
📜ትምህርተ አበው📜
👏 ሊቀ መዘመራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ👏
✝የተዋሕዶ ልጆች ድምጽ✝
🌻 ደቂ ኪዳነ ምህረት 'መቐለ_ዓድሓ '🌻
✝ 📖ምክረ አበው📖✝
🙏 አርማጌዶን🙏
📖 የእውነት ሚዛን(ተቄል)📖
💙የክርስትና ሕይወት💙
✝❤️ዝክረ ቅዱሳን❤️✝
✝ ምክር ወተግሳጽ✝
❤️ምክር በአባቶች❤️
✝❤️ዘተዋህዶ❤️✝
📜የእግዚአብሔር ቃል📜
❤️ የሕይወት መንገድ❤️
👉ሰው ሲኖር👈
📚📖ከገድላት አንደበት📖📚
❤️መምህር ምሕረተአብ አሰፋ❤️
💙ዓምደ ሃይማኖት💙
👏 ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ YOUTUBE CHANNEL👏
▶️ዘተዋህዶ ዩቲቭ ቻነል▶️
📝ፕሮሞሽን ለመቀላቀል📝
أخبار العالم بدقيقة🔥
✝✝✝✝✝✝✝✝✝ “የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።” — መዝሙር 118(119)፥130 🕎ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምንነት እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ላሉት ምንባባት አንድምታቸው ትንታኔና ማብራርያ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ 👉“መጽሐፍ” ለሚለው ምንጭ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ (byblos) ከደንገል በተሠራ ወረቀት ወይም በብራና ከተጻፈ በኋላ በሁለት በትሮች...read more 👉መጽሐፍ ቅዱስ መቼ በአንድ ጥራዝ ተጠቀለለ? ከክ.ል.በ ይሁን በኋላ የተጻፉት ሁሉንም መጻሕፍቶች ለየብቻቸው ነበሩ፡፡ከ500ዎቹ ዓ.ዓ....read more 👉ኦሪት "ኦራይታ" ከሚል የሶርያ(አራማይክ) ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም "ሕግ" ወይም "ትምህርት" ማለት ነው።የመጠሪያ ምንጩም....read more (መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 65) ---------- 11፤ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። 12፤ የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። 13፤ ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም። " 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ወምእመናት እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።መጪውን ዘመን የሰላም የፍቅር የንስሐ ዘመን እንዲያደርግልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን። ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ጉዳይ እና መንፈሳዊ ጥንካሬያችንን እንድናበረታ የሚያግዙን መንፈሳዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል።እርስዎም ከእነዚህ መንፈሳዊ ቻናሎች የነፍስ ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እየተመገቡ መንፈሳዊ ሕይወትዎትን እንዲያጠናክሩ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን🙏 🙏ፈጣሪ ይባርከን🙏 ከነዚህ መፀሀፍት የተወጣጡበት ትምህርትን መማር ይፈልጋሉ❔ እነሆ ብለናል :- 📚የባሕታውያን አባቶች ሕይወትና የመዝሙራት ተመስጦ 📖▓⇨ትምህርት በአባ ሺኖዳ ⇨ክፈት 📚የድያቢሎስ ውግያዎች 📖▓⇨ትምህርት ⇨ክፈት 📚አምደ ሀይማኖት 📖▓⇨በአባታችን ቅዱስ ሺኖዳ ⇨ክፈት 📚መንፈሳዊ ሕይወት 📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት 📚መንፈሳዊ ሰው 📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት 📚የአባቶች ሕይወት ንሮ እና ተመስጦ 📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት የመኖኮሳት ታሪክ እና ተመስጦ በብጽእ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ይቀርብበታል።
Show all...
አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ
📚📖 ምክረ አበው ቀደምት📖📚
✝ ስለ ድንግል ማርያም✝
✝❤️ ዝማሬ መላእክት❤️✝
📚👆 የጥያቄዎቻችሁ መልስ👆📚
⛪️ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን⛪️
👉የሕይወት ቃል👈
ሃይማኖተ አበው
✝❤️ ዝማሬ ዳዊት ❤️✝
👏 ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ👏
👉ሐሽማል - Hashmal🙏
✝አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ✝
❤️የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች❤️
📜ትምህርተ አበው📜
👏 ሊቀ መዘመራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ👏
✝የተዋሕዶ ልጆች ድምጽ✝
🌻 ደቂ ኪዳነ ምህረት 'መቐለ_ዓድሓ '🌻
✝ 📖ምክረ አበው📖✝
🙏 አርማጌዶን🙏
📖 የእውነት ሚዛን(ተቄል)📖
💙የክርስትና ሕይወት💙
✝❤️ዝክረ ቅዱሳን❤️✝
✝ ምክር ወተግሳጽ✝
❤️ምክር በአባቶች❤️
✝❤️ዘተዋህዶ❤️✝
📜የእግዚአብሔር ቃል📜
❤️ የሕይወት መንገድ❤️
👉ሰው ሲኖር👈
📚📖ከገድላት አንደበት📖📚
❤️መምህር ምሕረተአብ አሰፋ❤️
💙ዓምደ ሃይማኖት💙
👏 ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ YOUTUBE CHANNEL👏
▶️ዘተዋህዶ ዩቲቭ ቻነል▶️
📝ፕሮሞሽን ለመቀላቀል📝
أخبار العالم بدقيقة🔥