cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Linu azusa revival

እንዘምራለን በአምልኮ ከፍ እንላለን በቻናላችን የምንለቃቸው ነገሮች 1.የተለያዩ መንፈሣዊ ትምህርቶች 2.አዳዲስ መዝሙሮች 3.ክርስቲያን ሜም 5.ጥቅሶች ለምክርና ማገልገል ለምትፈልጉ እንዲሁም ለአስተያየት👇👇👇 @linuyeee @lzemrlegeta

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
156Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🚨#አትስነፍ ⚜ዛሬ ተነስተህ #ፀልይ ሲልህ ውስጥህ አይ ደክሞኛል እንቅልፌ መቶአል ብለህ #አትስነፍ:: ⚜ዛሬ #ቃል አላነበብክም ማንበብ አለብህ ሲልህ ውስጥህ አይ አሁን Tv እያየሁ ነው ወይም አሁን ሰው ጋር ነኝ ወይም የምሰራው ስራ አለኝ ብለህ በሁአላ አነባለው አትበል ካልክ ደግሞ በሁአላ ልክ ሰዓቱ ሲደርስ አንብብ ሲልህ ውስጥህ ደክሞኛል ብለህ #አትስነፍ :: 📌ስኬታማ የሚሆኑ ሰዎች ሁሌም ስንፍናን አልፈው በትጋት የሚሰሩ ሰዎች ናቸው :: 📖ብዙ እንኮአን ማንበብ ቢያቅትህ ሳታነብ አትዋል:: 🙏ብዙ እንኮአን መፀለይ ባትችል ሳትፀልይ አታሳልፍ:: #ወንድምበረከት sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ 🔸@SpiritRevival🔸 🔸@SpiritRevival🔸 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show all...
🚨መንፈስ ቅዱስ ማን🚨 ነው? #ህይወት ቀያሪ ትምህርት sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅@SpiritRevival✅ ✅@SpiritRevival✅ ✅@SpiritRevival✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show all...
“የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” — ሮሜ 12፥2
Show all...
በጣም አጓጊ ቀያሪ ትምህርት ሊለቀቅ ነው ☝️ ለወጣቶች #ላላገቡ #ለታዳጊዎች 🚨በ YOUTUBE ቻናሌ እሁድ ይለቀቃል #እውነተኛ ፍቅረኛ መቼ ና እንዴት ልያዝ 👇👇#በዚህ ነው ሚለቀቀው👇👇 https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q 🚨ቻናሌን #SUBSCRIBE አድርጉ ጠብቁ
Show all...
በእርሱ መዝሙር ያልተነካ ፀሎትን የማይወድ ሰው የለም ማለት ይቻላል እንደ በዓለሃምሳ ቀን እንደመጀመሪያው ናደግመህ በሕይወቴ......😭😭😭😭
Show all...
ከፍ በሉበት..... #Join & #Share 👇👇👇👇👇👇👇 @lzemrlegeta @lzemrlegeta @lzemrlegeta
Show all...
አለምን በዕንባ ያራጨው ድንቅ መፅሐፍ!ክርስቲያኖች ጌታን በማመናቸው ምክንያት በሮም መንግሥት እና ህዝብ የሚደርስባቸውን ስቃይ እና መከራ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ድንቅ መፅሐፍ! ክርስቶስን አመኑ!እሱን በማመናቸው ምክንያት በሮም ይንገላቱ ጀመር --ቤታቸውን --ሀብታቸውን --ሰላማቸውን እና የሞቀ ኑራቸውን ጥለው መሰደድ ጀመሩ፥አንዳንዶቹ በአንበሳ ሲበሉ፤ሌሎቹ ደግሞ መንገዱን አገኙ፤ይሄን ምርጥዬ መፅሐፍ በትረካ አዘጋጅተን ልናቀርብላችው መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።ግሩም ትረካ "ከባለ ራዕይ ወጣት" የቴሌግራም ቻናል!! ✔ነገ(አርብ)ማታ 3:00pm ላይ✔ይቀርባል {@msganabezemaye}