cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib

አድናቆትን ዝናን ስምን ፈልጌ ሳይሆን አላህ በሰጠኝ አቅም ወንድሞቼን እና እህቶቼን ለማገልገል 1 ግዜ ተፈጥሪያለው ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርል ዱአ አድርጉልኝ

Show more
Ethiopia1 034The language is not specifiedReligion & Spirituality3 950
Advertising posts
19 933
Subscribers
+524 hours
+227 days
+3730 days
Posts Archive
አዲስ የሰርግ መንዙማ//ሙዓዝ ሀቢብ// new wedding neshida #MUAZ HABIB https://youtube.com/watch?v=Q9ZRUDUXnCM&si=E9Idlxnd2xr4HDde
Show all...
ፋቲህ ሪከርድ ሁለተኛው የሙዓዝ ሀቢብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅርብ ስራ እንጀምራለን https://youtube.com/watch?v=CfvzD3_vHvo&si=R9-3rnap6_tx39N2
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Shukren
Show all...
ሙዓዝ ሀቢብ አዲስ ስራ ለቀቀ
Show all...
ተራዊህ ዚክር 🌟🌟🌟👇👇👇 https://t.me/iNayaRecords?livestream
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ .... https://youtu.be/OvgA189xdqU በሀገራችን ረጂም የመድሕ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ከናኘ እንቁ የመድሕ ሙአሊፎች መካከል የሰይድ ዑስፉር ሥም በከዋክብቶች መሃል ደምቃ እንደወጣች የምሽት ጨረቃ ጎልቶ ይነበባል። ሰይድ ዑስፉር! እውነትም በረሱላችን እውነተኛ ውዴታ የተለከፉ ታላቅ የመድሕ ጠቢብ ነበሩ።ይሄን ለማረጋገጥም አንድ ሁለት መድሓቸውን ገልጦ ማየት ብቻ በቂ ይሆናል። ጀሊሉ፣ዘይኔ አሚና፣እሳት ነው ፍቅር የተሰኙና ሌሎች መድሖቻቸው  የቃላት ሃብት፣የገለጻ ጥበብና የዜማ አመራረጥ ብቃት ከታየባቸው መድሖች ውስጥ ይጠቀሳሉ።ለአድማጭ ጆሮ የደረሱት ወደ 31 እንደሚደርሱም ይነገራል።የሰይድ ዑስፉር መድሕ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አድማጭን በፍቅር መያዝ የሚችል አቅም የተቸረው ከምኔው አለቀ የሚያሰኝ ነው። ምናልባትም የዱንያ ነገር ሆኖ ሞት ባይቀድማቸውና በተወለዱ በ46 አመታቸው በወደ አኺራ ባያልፉ ኖሮ ከሰይድ ዑስፉር የመድሕ ማእድ  ከዚህም የሰፋ አያሌ የጥበብ ውጤቶችን ማየት በቻለን ነበር።ሆኖም ቀደር ነውና በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር 1929 ተወልደው ጥቅምት ወር ላይ 1975 አለፉ! ይሁን እንጂ"ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳን ብሞት" የሚለው የመሻይኾች አባባል ከአመታት በኋላ ሰይድ ዑስፉር ቤት የገባ ይመስላል።ሰይድ ዑስፉርን ቁርርጥ አያቱን የሚመስለው የልጅ ልጃቸው "ሐይደር የዱዲን" ከሰይድ ዑስፉር ሐሪማ ፈቃድ ተሰጥቶት እነሆ የኣያቱን የመድሕ ኪታብ ከተኖረበት በክብር አንስቶ እሱም በተራው ረሱላችንን ማወደሱን ጀምሯል።"ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ብሞት ....!" መመረጥ ነውኮ! በዒናያ ሪከርድስ ያገኙታል! https://youtu.be/OvgA189xdqU https://youtu.be/OvgA189xdqU
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
RAMADAN KAREEM New arrivals NEW!!!!! አዲስ የገባ የየመን ሻል (ሪዳ) እነዚህ ሪዳ/ሻሎች ለሁሉም የ አየር ሁኔታዎች ተስማሚ ናቸው። ለአዘቦት ወይም ለቅንጦት ሚለበሱ ፡እንደ ስካርፍ ወይም እንደ ሽርጥ እንዲሁም እንደ መስገጃና ለብርድ መከላከያ ያገለግላሉ 💰1900 ብቻ ፏ ፀዳ ሽብርቅ ይበሉ አሁኑኑ ይዘዙ 📣💥💥💥 ብዛት ለሚፈልጉ ልዩ ቅናሽ Order now አሁኑኑ ይዘዙ Call now!! +251921562782 +251911410442 Or order @khal10d @Selah_a Get yours at https://t.me/+K68nHc_O90FkNWNk
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኤም ኤ ኤም ቢዝነስ ግሩፕ የስራ መደብ 1. ማርኬቲንግ ባለሙያ - ብዛት፦ 2 - ፆታ፦ ሴት - ተፈላጊ የት/ደረጃ፦ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት - የስራ ልምድ፦ ዲግሪ 4 አመት/ ማስተርስ 2 አመት - ደመወዝ፦ 15000 2. አስተዳደርና የሰው ሀብት ስራ አስኪያጅ - ብዛት፦ 1 - ፆታ፦ አይለይም - ተፈላጊ የት/ደረጃ፦ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን - የስራ ልምድ፦ 10 አመትና ከዚያ በላይ - አማርኛ እና ኦሮምኛ ቋንቋ መፃፍና መናገር የሚችል - ደመወዝ፦ 20000 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Show all...
#አዲስ #ነሺዳ /ታላቁ ጉዞ | TALAQU GUZO | الإسراء والمعراج | ኢስራእ ወል ሚዕራጅ | ፉአድ ... https://youtube.com/watch?v=QSvDKnoaJvA&si=z_FSbxMK_GYfWG1Y
Show all...
ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ #ሃላል የተሰኘው የሰርግ መንዙማ ከቨር ተለቀቀ 💖💖💖 ስራውን ለማግኘት ከስር በሚገኘው ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Fm7qqpuCQRI?si=xjbG630ZFW2baIX5
Show all...
#New_menzuma || ኢድሪስ መሕሙድ ||#new_menzuma#muaz_habib #viral https://youtube.com/watch?v=7jYNAxKkoow&si=FnZZNPEdRUsrgmHZ
Show all...
//ሙዓዝ ሀቢብ// MUAZ HABIB አዲስ ነሺዳ ያ ነቢና ቪድዮ NEW neshida vdeo// ya nebina // https://youtube.com/watch?v=IOuXoIalqYU&si=UTqdY3otguFISPVs
Show all...
አሚር ሁሴን//ሰላም ዓላ// አዲሰ መንዙማ 2016// AMIR HUSSEN// SELAM ALA NEW MENZUMA 20... https://youtube.com/watch?v=-4LjtcvJA0g&si=30xM6ZDenjj3vIb5
Show all...
አዲስ ነሺዳ //ሙዓዝ ሀቢብ// MUAZ HABIB አሏህ ነው ጌታዬ NEW SONG በግጥም //Allah new geta... https://youtube.com/watch?v=CBPpVvh101o&si=Z_sQEuUpBWODbeV-
Show all...
MUAZ HABIB በግጥም ሙዓዝ ሀቢበ resul jalele ረሱል ጃለሌ በግጥም https://youtube.com/watch?v=dIwv-vKsCx8&si=W155Gd8HGGTArswn
Show all...
🔰3ተኛ ዙር ሰፊ ልምድ የተቀናጀ አሰራር ዳሩል_ሒጅራተይን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ ለዒልም ፈላጊዎች እድል አመቻችቶ በተለያየ መንገድ በማስቀራት ላይ ይገኛል። በስራ ፣ በትምህርት ፣ በነገራቶች አለመመቻቸት እና ምቹ ቦታ ባለማግኘት መቅሰም ያልቻላቹትን እውቀት በእጅ ስልካቹ በያላቹበት ሊያሰደርስ ፤ #ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ኢጃዛ  ያላቸው ከ10 በላይ ኡስታዞችን የያዘው ኮሌጃችን ለ2016 ዓል ምዝገባ ጀመረ። #በኮሌጃችን_የሚሰጡ_ትምህርቶች 1, ለጀመሪዎች (ለስድስት ወር) 2, አንደኛ ደረጃ  (ለአንድ ዓመት) 3, ሁለተኛ ደረጃ (ለአንድ ዓመት) ✍ለመመዝገብ https://t.me/Daru_hijra_bot እና  @Darulhijrateyn1 ያናግሩን። ወይም በዋትስኣፕና በቀጥታ አማራጭ በ+22227699557  ያግኙን ። ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
Show all...
00:29
Video unavailableShow in Telegram
🔰3ተኛ ዙር ሰፊ ልምድ የተቀናጀ አሰራር ዳሩል_ሒጅራተይን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ ለዒልም ፈላጊዎች እድል አመቻችቶ በተለያየ መንገድ በማስቀራት ላይ ይገኛል። በስራ ፣ በትምህርት ፣ በነገራቶች አለመመቻቸት እና ምቹ ቦታ ባለማግኘት መቅሰም ያልቻላቹትን እውቀት በእጅ ስልካቹ በያላቹበት ሊያሰደርስ ፤ #ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ኢጃዛ  ያላቸው ከ10 በላይ ኡስታዞችን የያዘው ኮሌጃችን ለ2016 ዓል ምዝገባ ጀመረ። #በኮሌጃችን_የሚሰጡ_ትምህርቶች 1, ለጀመሪዎች (ለስድስት ወር) 2, አንደኛ ደረጃ  (ለአንድ ዓመት) 3, ሁለተኛ ደረጃ (ለአንድ ዓመት) ✍ለመመዝገብ https://t.me/Daru_hijra_bot እና  @Darulhijrateyn1 ያናግሩን። ወይም በዋትስኣፕና በቀጥታ አማራጭ በ+22227699557  ያግኙን ። ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
Show all...
ዓሩስ //ሙዓዝ ሀቢብ// መሽራውን ሰፕራይዝ አደረገው አዲስ የሰርግ መንዙማ MUAZ HABIB NEW WEDDING M... https://youtube.com/watch?v=dXhobOTmEnw&si=S2l3uNfIee6E5HDe
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ አዲሱ የሙዓዝ ሀቢብ ትክክለኛው የኢንስታግራም አካውንት ነው ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
Show all...
አዲስ የሰርግ ነሺዳ መንዙማ //በሙዓዝ ሀቢብ// new weeding neshida //MUAZ HABIB// MENZUMA https://youtube.com/watch?v=E5xZWSh2NtM&si=0rKC9YkW_stv0SwA
Show all...
//ረሱል ጃለሌ// አዲስ መድህ በሙአዝ ሀቢብ || New Menzuma Resul jalele @MuazHabiboffi... https://youtube.com/watch?v=eUpMhPH6MJE&si=Io6j70O_GvGCW2Or
Show all...
//ረሱል ጃለሌ// አዲስ መድህ በሙአዝ ሀቢብ || New Menzuma Resul jalele @MuazHabiboffi... https://youtube.com/watch?v=eUpMhPH6MJE&si=aAthmAB-IL2mHuoE
Show all...