cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ÆLØÑË MØØD😊😊😊

* NEW MUSICS 🎵🎵🎵🎵 * ANIMATION 😂😂😂 * COVER MUSIC 🎶🎶🎶 * PIROFIL PICS🖼️🖼️🖼️ *LOVE HISTORY 😍😍😍 *TIKTOK VIDEO 📷📷📷 *COUPLE PICTURE 🧑‍🤝‍🧑🧑‍🤝‍🧑🧑‍🤝‍🧑 *HULUM YEMIGEGNBET CHANAL NEW JOIN PLEASE 🙏😘😘😘

Show more
Advertising posts
196Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . . በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል.. 💔 አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል SHARE @Ezra_profile_p SHARE @Ezra_profile_p
Show all...
Ricky Jackson ይባላል። Cleveland, Ohio ነዋሪ ሲሆን ገና በለጋ እድሜው ባልሰራው ወንጀል የሞት ፍርድ ተፍርዶበት 39 አመት ከታሰረ በሁዋላ ትክክለኛው ወንጀል ፈጻሚ በመገኘቱ ነፃ የተለቀቀ ሰው ነው። ልክ ተለቆ ከእስር ቤት ሲወጣ ያሳሰረውን ሰው አገኘውና ... «ይቅር ብዬሃለው» .... ብሎ አቀፈው። ቃለ መጠይቅ ላደረጉለት ጋዜጠኞች ደግሞ እንዲ ሲል ተናገረ ....«እስር ቤት ውስጥ ነህ ማለት እስረኛ ነህ ማለት አይደለም».... ☞ ነጻነት ያለው ያላችሁበት ስፍራ ላይ ሳይሆን አይምሯቹ ውስጥ ነው። የቂምና የጥላቻ እስረኛ እንዳትሆኑ ይቅር በሉ! SHARE @Ezra_profile_p SHARE @Ezra_profile_p
Show all...
አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የፈጣሪን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የፈጣሪ እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የፈጣሪ ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " Alhamdullillah በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 አምላክ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም አምላክ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! አምላክ : አዎ ባሪያዬ ነው ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም አምላክ ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
Show all...
❤️‍🔥❤️‍🔥 https://t.me/abeenia1
Show all...
እኔ እኮ ዛሬ ምንድነው የረሳውት ብዬ ስጨናነቅ ነበር 🤔 ለካ ዛሬ የ ጓደኛማማቾች ቀን ነው ደስ አይልም😍 💔🤍🤍🤍🤍🤍☟︎︎🌹🤍🤍🤍🤍🤍💔 የኔ አቃጣዬ ጓደኞች  ብታቃጥሉኝም በጣም ነው ምወዳችሁ እንኳን አደርሳችሁ  በጣም ብታናዱኝም እንደናንተ እሚሆንልኝ  አላገኝም የኔ ደነዞች love you more💞💞💞 እስኪ ለምትወዷቸው ጓአደኞቻችሁ forward አርጉ 👬👭👫💝💝                Happy Friends day👬👭💜💜 የኔ Queen👸  or King🤴 እወዳቹዋለው
Show all...
The best day of the year but not for me 😄😍☺️😚
Show all...
ኋላ ብትናፋቂ ተጠያቂው ማነውውውውው አይንሽን ቀን ከሌት አልሰለችህ አለኝ ባየው😍😍 @Bamu_Ham❤️ @Bamu_Ham❤️
Show all...
Show all...
Çřäźÿ мσo∂∂🤪🤪

Hay✋guys wellcome to ma channel🙌 New music🎤 Sad quotes😭 Funny Tiktok videos🎬 Pictures 🌇 world celebrity 😎 follow ma crazy channel enjoy it is crazy mood

😍😍😍😍😍😍😍😍
Show all...