cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB 📥Inbox us @sebrisatbuy • መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ Software Https://www.sebrisat.com/

Show more
Advertising posts
26 413Subscribers
+424 hours
+687 days
+15730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

YOUTUBE በሪሲቨር ለምትጠቀሙ በPOPULAR T40 ሪሲቨሮች በራሳችሁ Email እና Password Youtube ላይ Login አድርጋችሁ የራሳችሁን Personalized የሆነ Content እንዲመጣላችሁ ማድረግ ትችላላሁ። Youtube እንቢ ካላችሁ - USB Upgrade በማድረግ ወይም Online Update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
Show all...
በ Youtube እና በ Tiktok ገፆቻችን ስለምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ። ከስር Comment ላይ ፃፉልን።
Show all...
👍 8😁 1🤣 1
✅LEG M18 PRO RF OUT ለሆቴሎች ለሆስፒታሎች ለRF SYSTEM ስትቸገሩ የነበራችሁ ሰዎች ይሄ ሪሲቨር ሙሉ ለሙሉ RF OUT ማድረግን የራሱ የሆነ RF ማስተካከያ ስላለው የፈለጋችሁትን ሪሲቨር ደርድራችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በቀጣይ ስለ ሪሲቨሩ ሙሉ መረጃ እንለቃለን @addissatellite
Show all...
👍 15😁 1
👁አስደሳች ዜና👁 አልቆ የነበረው LIFESTAR 55" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል 📞 0920553973 ወይም 📞 0911961727 @bekijacustomer
Show all...
👍 15😁 2
24H SPORT 1HD
Show all...
ክረምቱን ተከትሎ በSignal መቆራረጥ ፣ ለኳስ ቻናሎች Quality የሚጨምሩ ገበያ ላያ ካሉት Quality በጣም የሚጨምሩ ፣ ለሽያጭ ፣ ለግል ጥቅም ለደንበኛ የሚሆኑ Terminator Series Laser LNB ዎችን ከPOZZER ELECTRONICS በቅርብ ቀን በገበያ ውስጥ ያገኟቸዋል። - ባለ 1 Laser Terminator Edition LNB - ባለ 2 Terminator Edition LNB - ባለ 4 Terminator Edition LNB @POZZERELECTRONICS | TERMINATOR SERIES
Show all...
አዲስ PRINTER ገብቷል። | በልዩ ቅናሽ - ICE IRP-100+ ተብሎ ይጠራል። •በጥራቱ የሚያውቁት ያውቁታል •250 mmps Printing Speed አለው። -Dp to HDMI CONVERTOR -VGA TO HDMI CONVERTOR -43 Inch Smart Televission -SCANNER -Printer ሁሉንም ዕቃዎች በልዩ ቅናሽ እና በልዩ ጥራት ። ይህንን ዕቃ ከ Sebrisat Electronics በአሪፍ ዋጋ ታገኛላችሁ። ማከፋፈል የምትፈልጉ ብዛት ስላለን እንኳን ወደ እኛ መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።
Show all...
👍 10 1
አዲስ PRINTER ገብቷል። | በልዩ ቅናሽ - ICE IRP-100+ ተብሎ ይጠራል። •በጥራቱ የሚያውቁት ያውቁታል •250 mmps Printing Speed አለው። -Dp to HDMI CONVERTOR -VGA TO HDMI CONVERTOR -43 Inch Smart Televission -SCANNER -Printer ሁሉንም ዕቃዎች በልዩ ቅናሽ እና በልዩ ጥራት ። ይህንን ዕቃ ከ Sebrisat Electronics በአሪፍ ዋጋ ታገኛላችሁ። ማከፋፈል የምትፈልጉ ብዛት ስላለን እንኳን ወደ እኛ መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።
Show all...
LIVE ON 24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD
Show all...
👍 3 2
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 17_4_2024 V3.02
Show all...
👍 11 2😁 1