ch
Feedback
🇸🇦➷الدعوة السلفية لجميع الأُمةالسلفية هي دين الله الحق ''🇸🇦

🇸🇦➷الدعوة السلفية لجميع الأُمةالسلفية هي دين الله الحق ''🇸🇦

前往频道在 Telegram

♨{هل يستوي الذين يعلمون والذين لا يعلمون}♨ 💥{የማያውቁ እና የሚያቁት እኩል ይሆናሉን}💥 💥💥💫ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ :-- 🔊የተለያዩ የኪታብ ደርሶች 🔊 የተለያዩ 🔊የጁምአ ኹጥባዎች እንድሁምፅሁፎችና ግጥሞች 🌕የሚለቀቅበት ቻናልንለማስተላለፍ ነው አላህ ለኸይሩ ይወፍቀን🌕ስህተትካለ እረሙኝ

显示更多
323
订阅者
无数据24 小时
+87
+3430

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+12
在3个频道中
六月 '26
+95
在18个频道中
Get PRO
五月 '26
+37
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+244
在7个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 七月0
07 七月+1
06 七月+2
05 七月+1
04 七月+1
03 七月0
02 七月0
01 七月+7
频道帖子
አድስ.የአጅሩምያደርሳችን  ተጀመረ  ♦️           ተጀመረ 📞 ♦️                    ተጀመረ 📞 ♦️                          ተጀመረ 📞 ♦️                             ተጀመረ 📞 ♦️                                 ተጀመረ  📞  👇👇👇👇
https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid

2
👌👉 የሠዒድ ኢብን አሚረል ጁመሂይ አጠር ያለ ታሪክ ⭕️➣ አስገራሚ  ገሳጭ እና ማራኪ የሆነ ታሪክ ይደመጥ 👌 ታሪክ ሲነገር ➣  አንድ የታሪኩ ባልተቤት ጥሩ ከሆነ እንድንከተው ሞደል እንድናደርገው ነው ። ➣ ሁለት ደሞ የታሪኩ ባልተቤት መጥፎ ከሆነ የሱን ተግባር እንድንርቅ ነው ። አቤት የኛ እና የነብዩ ሶሀቦች ልዩነት በድናቸው ላይ ያላቸው ጥንካሬ ይለያል እኛ ግን ከስራ አንፃር ስንታይ አይ ሰራ ሚነ ሱረያ አለ ነስረድ الله ይጠበቀውና      ፡الله የተግባር ሰዎች ያድረግን 🎙በ  Tele gram 〰 Channel ድምፁን አነስተኛ በሆነ ሜጋባይት ለማገኘት 👇👇👇👇👇 👌👉 http://t.me/abu_yasir_suleyiman/825
21
3
👌👉 𝙢𝙞𝙨𝙗𝙖𝙝 𝙨𝙖𝙣𝙞 𝙛𝙪𝙡𝙡 𝙦𝙪𝙧𝙖𝙣 👆👆👆 ➣ ከላይ ፎቶው ላይ እንደምታዩት ⭕️ የላይኛው 160.4MB ነው ሜጋባይቱ #ያልተቀነሰው ⭕️ የታችኛው ደሞ 21.
👌👉 𝙢𝙞𝙨𝙗𝙖𝙝 𝙨𝙖𝙣𝙞 𝙛𝙪𝙡𝙡 𝙦𝙪𝙧𝙖𝙣 👆👆👆 ➣ ከላይ ፎቶው ላይ እንደምታዩት ⭕️ የላይኛው 160.4MB ነው ሜጋባይቱ #ያልተቀነሰው ⭕️ የታችኛው ደሞ 21.9MB ነው ሜጋባይቱ #የተቀነሰው ስለዚህ እንደዚህ #ሜጋባይቱ የተቀነሰውን #ሙሉውን ማገኘት የሚፈልግ 👇👇👇 http://t.me/abu_yasir_suleyiman/349
49
4
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👇  👉     የእሁድ ሙሀዶራ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👈 قال تعالى(وَأَنفِقُوا مِمَّا رَزَقْنَاكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَ أَحَدَكُمُ الْمَوْتُ فَيَقُولَ رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ الصَّالِحِينَ) {المنافقون: 10            ⭕️ሰለ ኢንፋቅ የተደረገ መካሪና ገሳጭ  ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ ሙሀደራ ነው ። 🟣ኢፋቅ በተመለከተ የተደረገ ሙሀዶራ🟣                ------------------👌--------------- 👈 بأستاذنا الفاضل الداعي إلى الله أبي أمة الله نصر الدين حفظه الله تعالى. ------ 🎙 በዉዱ ኡስታዛችን  አቡ አመቲالله ነስረዲን الله ይጠብቀው። 🕌 በመስጂዴል አቅሷ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔴 📆 ,በቀን28/10/2018 EC ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------------------------------- ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 🔗 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
13
5
አድስ.የአጅሩምያደርሳችን  ተጀመረ  ♦️           ተጀመረ 📞 ♦️                    ተጀመረ 📞 ♦️                          ተጀመረ 📞 ♦️                             ተጀመረ 📞 ♦️                                 ተጀመረ  📞  👇👇👇👇 https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid
17
6
""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ"" ⭕️====5⃣4⃣=== 🔹ከመርከዘ ራጂሒ ሪያድ 1-ከሱጁደል ሰህው በኋላ ሌላ ተሰሊማት አለን ቢብራራልኝ❓ 2-የምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ምንግዜም ሰወች በደሉኝ እያለች እኔ እጣላነበር በኋለግን ብዙነገር ስትዋሽ አየኋት ከዛ ተጣላን እኔም ዳግመኛ አላናግራትም አልኩ ግን እሷ የሰጠችኝ ስጦታ ነበር ብጥለውስ ❓ 3-ሰፈርላይ ዶሮ ጠፍቶ ክተቱ ተባለ እዳልቀር የሚቀረው ለባነው ይባላል ምላድርግ❓ 4-ስህር አለብ ሶላት አያሰግደኝም ይጥለኛልግን እሞክራለሁ ቂርአትም አያስቀራኝ እድገላለጥ ያረገኛል ምላድርግ? ወድም እህቶች ዱአ አርጉልኝ❓ 5-አዚሮች የቅጣት አቀፅ እያመጡ ይሔእኮ የቅጣት ነው ሲባሉ ይህን የምትፈበርኩት እናተናችሁ ይላሉ አተምን ትላለህ❓ 👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ.... ⭕️⭕️   ኦላይን 🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ  ሙስጦፋ አብድላህ አላህ ይጠብቀውና ! 🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:00 ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️. ለቀጥታ  ስርጭት ድምፁን  ለማግኘት ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 📲https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/4589
9
7
🌷ِبسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷 👌 በالله ፍቃድ በዚህ ቻናል ሀቅን ለሚፈልግ መንሀጅ ነክ የሆኑ ዳዕዋዎችን ረዶችን ጥያቄና መልሶችን #ከላይ_ፎቶው_ላይ_እንደም
🌷ِبسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷 👌 በالله ፍቃድ በዚህ ቻናል ሀቅን ለሚፈልግ መንሀጅ ነክ የሆኑ ዳዕዋዎችን ረዶችን ጥያቄና መልሶችን #ከላይ_ፎቶው_ላይ_እንደምታዩት #አነስተኛ_በሆነ_ሜጋባይት የሚተላለፍበት #ቻናል ነው #ሊንኩን_ለሁሉም_ሰለፍይ #ወንድም_እህቶች ሸር እያደረጋችሁ #ተደራሽነት_እንድርጉልኝ ባረከላሁ ፊኩም ሜጋባይቱ የተቀነሰውን አውዶ ለማገኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Al_Mushrik_Mushrik_01 اللَّهُمَّ أَحْيِنَا عَلَى التَّوْحِيدِ، وَأَمِتْنَا عَلَى التَّوْحِيدِ، وَاحْشُرْنَا مَعَ أَهْلِ التَّوْحِيدِآمِينَ آمِينَ يَا رَبَّ العَالَمِينَ...... ሸር ሸር ሸር ይደረግ
28
8
#ክፉ_ነህ 🔺ክፉ ነህ መለየት እወቅ ክፉነትክን 🔺ሰወችን በታታኝ የተዋደዱትን 🔺መለየት መለየት መለየት ጅብ ይብላህ 🔺ወንድም ከእህቱ ትለያየዋለህ 🔺በሳቅ በጨዋታ በፍቅር ተሳስሮ 🔺ስንቱን አ
#ክፉ_ነህ 🔺ክፉ ነህ መለየት እወቅ ክፉነትክን 🔺ሰወችን በታታኝ የተዋደዱትን 🔺መለየት መለየት መለየት ጅብ ይብላህ 🔺ወንድም ከእህቱ ትለያየዋለህ 🔺በሳቅ በጨዋታ በፍቅር ተሳስሮ 🔺ስንቱን አሳልፎ የኖረውን አብሮ 🔺ተዋደው በፍቅር ሚስጥር ተከፋፍሎ 🔺ተጠያይቆ አውርቶ ይሁን ተባብሎ 🔺መለየት መጣና ጓዙን ጠቀላሎ 🔺መበታተን ያዘ እኔ ልባስ ብሎ የደረሰባችሁ ገጣሚዎች ጨምሩባት 🔺https://t.me/first_tewuhid1 🔺Https://t.me/mekdelamash
29
9
بِسْمِ اللهَِّ الرَّحْمَٰنِ الرَّحَيمِ 🌴ሳምንታዊ የዕለተ እሁድ ነሲሃ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 قال تعالى: "وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ذَلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ" [التوبة : 100 📞ሰለፎቺን መውደድና መከተል ከነሱ መመሳሰል ያለው ታላቅ ልቅና  👌ሰለፎቺን የወደደ ከነሱጋር ነገ ይቀሰቀሳል እንሁን የሰለፎች ናፋቂ ለንናቺን   ተጨናቂ የተውሂድ አድማቂ የሺርክ አስጨናቂ የሙብተዲዕ ጠላት የመንሃጅ    ታጣቂ 🕌 ልጓማ በታላቁ ተቅዋ መስጂድ      ፡الله ይጠብቀው 👌👉 http://t.me/abu_yasir_suleyiman/822
47
10
⭕️ግጥም           ⭕️  ግጥም                        ⭕️  ግጥም ⭕️ርዕሱ ተውሂድ ማለት ይህ ነው #ከስንኞቹ ምድር ተዘርግቶ ሠማይ የቆመለት፣ የሰው ልጅ አጋንንት የተፈጠሩለት፣ ሩሱሎች ሁሉ ዋናው የመጡበት፣ መጅኑን በሚለው ቃል የተወሰፉበት፣ ኩቱብና ሩሡል ዋናው የመጡበት፣ ተውሂድን ይዘው ነው ተውችላ አትበልበት፤ እነዚህንና መሠል ስንኞችን ያካተተ ግጥም ነው ሊንካችንን መቁረጥ አንፈቅድም መጨመር ግን ይቻላል 👉 የተለያዩ የሆኑ ግጥሞችን ለማገኘት ሊንካችንን ጠቅ አድርገው ይግቡ 👌👉 https://t.me/ebrahim_abu_biniymini
46
11
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته እንደት ናችሁ ውድ ፋሚሊዎቻችን ኢንሻአላህ ከነገ ጀምረን ከጧት በኢትዩ ሰአት አቆጣጠር ከ 3 ሰአት እስከ 5 ሰአት ድረስ ተንቢሀትን ከመጀምሪያው ጀምረን ሙራጀአ የምናደርግ ይሆናል
25
12
دَاوِمُوا عَلَى تِلَاوَةِ القُرْآنِ. العلّامة صالح الفوزان حفظه الله .. https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha
40
13
ሳያዳምጡ ከመናገር አዳምጦ መናገር ኸይር ነገር ያመጣል ትደመጥ
ሳያዳምጡ ከመናገር አዳምጦ መናገር ኸይር ነገር ያመጣል ትደመጥ
49
14
ተፍሲረ_ሰዕዲ ዛሬም ይቀጥላል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ለቀጥታ ስርጭት ጠቅ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16188
ተፍሲረ_ሰዕዲ ዛሬም ይቀጥላል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ለቀጥታ ስርጭት ጠቅ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16188
22
15
ጠያቂ ፦የሆነችን ልጅ ካገባኋት በኋላ እንደምታነክስ አወኩ... መፍታት እችላለሁ እንዴ? . . . . 🎧ሸይኹ፦ ግልብያ ልትወዳደርባት ከሆነ ያገባሀት ፍታት !! መልካም አዳር ። https://t.me/first_tewuhid1 https://t.me/mekdella
75
16
https://t.me/+JK3e0pUV4ME5ZTY8
43
17
ሸይኻችን ገብቷል ናማ ሀቢቢዋ እንዳያመልጥህ
12
18
🔺ቲ ክ ቶ ክ ይ ቅ ር🔺 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👌ውድና የተከበራችሁ አባትና እናቶቻችን ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ አጠር ካለች ነሲሃ ጋራ ታላቀ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ተዘጋ
🔺ቲ ክ ቶ ክ ይ ቅ ር🔺 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👌ውድና የተከበራችሁ አባትና እናቶቻችን ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ አጠር ካለች ነሲሃ ጋራ ታላቀ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷላችኋል ስንል እናስታውሳችኋለን‼️ 👌ወንድምየ ወደ ውዷ እነቁዋ ወደ ሰለፍዮች መናገሻ ወደሆነችው ጦሳ ጦሲታ ጦሰነት ስትመጣ ብቻህን ለምጣት አትሞክር ወንድምህንም አይዞህ እንበረታታ እንጠንክር ከሰለፍዮች ጋራ እናምሽ ያላቸውን የደእዋ ጉጉት እንይ ብለህ ይዘህ ናቶሎ ‼ 🔺➣ ለአንተም ወንድምህ መጥቶ ባዳመጠው እና በተገበረው ነገር የአጅሩ ተካፋይ መሆንህን አትዘንጋ ‼ مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ .... 🔺ወንድም አንተኮ ነጋደ ነህ ታድያ ትርፋማ ለሆነው ንግድህ ለምን ትዘናጋለህ.... ‼ 👉  ሁሌም ቢሆን በመላኢኮች መጠበቅን ከፈለክ የመላኢኮችን ዱዓ ተስፋ ካደረክ  ታድያ ለምን ይሆን በኢስላማዊ ጥያቄና መልሰ እናዳምጥ ስትባል ቁጭ ብለህ በወሬ በቲክቶክ የምታሳልፈው ውዱ ግዜህን .. ??? عن أبي هريرة عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله تعالى، يتلون كتاب الله ويتدارسونه بينهم إلا نزلت عليهم السكينة، وغشيتهم الرحمة، وحفتهم الملائكة، وذكرهم الله فيمن عنده 🔺ኧረ ተው ሀቢቢ ይህንን እድል ከማጣታችን በፊት እንጠቀምበት ‼       🔺🔺ለቀጥታ ስርጭት🔺🔺                            👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
12
19
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              1⃣ 🔴👉ከሲድረቱል አል_ሙንትሀ 👉ከእህቶች የቀረበ ጥያቄናመልስ 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  1⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤ 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
14
20
بِسْمِ اللهَِّ الرَّحْمَٰنِ الرَّحَيمِ 🌴ሳምንታዊ የዕለተ እሁድ ነሲሃ نقف وقفة يسيرة مع آية عظيمة من كتاب الله، قوله تعالى: {وَأَنْذِرْهُمْ يَوْمَ الحَسْرَةِ إِذْ قُضِيَ الأَمْرُ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ وَهُمْ لاَ يُؤْمِنُونَ} [مريم:39] ሰወች ሳያምኑ ተዘናግተው ጉዳዩ የሚፈፀምበትን የቁጭት ቀን አስጠንቅቃቸው  ( አስፈራራቸው) 👉ቂያማ ቀን ላይ የሚከሰቱ አስፈሪ       ሁኔታወች 👉የሰው ልጆች የሚያጋጥማቸው        ቁጪት 👉የኔ ቁጪት ምን ጥቅም አለው ካለቀ          ቡሃላ 🫴መደመጥ   ያለበት  ነሲሃ 🕌 በካራ ላፍቱ ፉርቃ መስጂድ الله ይጠብቃት 👌👉 http://t.me/abu_yasir_suleyiman/820
61