Hawassa Mehal Kale Heywet Church - ሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት
前往频道在 Telegram
ይህ የሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤ/ክ ህጋዊ የቴሌግራም አካውንት ነው። 📍አድራሻ፡ ከሞቲቴ ፉራ የመ/ደ ሆስፒታል በስተጀርባ Google Map⬇️ https://maps.app.goo.gl/FB5VNTZs9n9FVimBA ለበለጠ መረጃ 📞+251462217142 📞-251935979899 📞+251935909192 የቤ/ክ ማህበራዊ ድረ-ገጾች⬇️ https://bit.ly/m/hmkhc
显示更多未指定国家未指定类别
248
订阅者
无数据24 小时
+27 天
+730 天
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+2
在0个频道中
八月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+14
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+207
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | 0 | |||
| 08 九月 | 0 | |||
| 07 九月 | +2 | |||
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | 0 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
የብልጽግና ወንጌል አስተምህሮ ዳሰሳ በስምኦን ሙላት (ዶ/ር)
https://youtu.be/zu2ZeWwsVzM?si=AL06qYR4xAsC-2Lb
| 2 | 🚨 ዛሬ ከምሽት 2፡00 ጀምሮ
📌 IGNITE
📌ማቀጣጠል
🛐14ኛ ዙር የወጣቶች የአንድነት ጾምና ጸሎት
📅ከነሐሴ 26 - ጳጉሜ 1
📢 ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ቆያችሁ በእግዚአብሔር ምህረትና ጸጋ የዚህን አመት የአንድነት ጾምና ጸሎታችንን ከዛሬ ምሽት 2፡00 ጀምሮ ማድረግ እንጀምራለን። ሁላችሁም የቤ/ክ ወጣቶች ተገቢውን ዝግጅት በማድረግና አስፈላጊ የምትሏቸውን ቁሳቀሶች ብቻ በመያዝ በጊዜ በቤ/ክ ቅጥር ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን። ጾም ጸሎቱን በተገቢው መንገድ ለማድረግ ይረዳን ዘንድ ለሁሉም ተሳታፊዎች ባጅ የተዘጋጀ ስለሆነ በጊዜ ተገኝታችሁ እንድትወስዱ ይሁን።
➡️ይዛችሁ መምጣት ያለባችሁ እቃዎች፡-
✅መጽሐፍ ቅዱስ
✅ማስታወሻ ደብተር
✅መልበሻ
✅ቅያሪ ልብስ
✅የንጽህና መጠበቂያ
📱የእጅ ስልክን በተመለከተ ሁላችንም ሳንረበሽ ጸሎቱን ለመካፈል ይረዳን ዘንድ ይዛችሁ ባትመጡ ይመከራል። ይዛችሁ የምትመጡ ከሆነ ግን ተመዝግቦ በወጣት መሪዎች እጅ የሚቆይ ይሆናል።
ጸጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን !
የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ | 185 |
| 3 | 1️⃣ ቀን ቀረው
📌 IGNITE
📌ማቀጣጠል
🛐14ኛ ዙር የወጣቶች የአንድነት ጾምና ጸሎት
📅ከነሐሴ 26 - ጳጉሜ 1
⏰ከማክሰኞ ምሽት 2፡00 ጀምሮ | 138 |
| 4 | 2️⃣ ቀን ቀረው
📌 IGNITE
📌ማቀጣጠል
🛐14ኛ ዙር የወጣቶች የአንድነት ጾምና ጸሎት
📅ከነሐሴ 26 - ጳጉሜ 1
⏰ከማክሰኞ ምሽት 2፡00 ጀምሮ | 147 |
| 5 | 📌 IGNITE
📌ማቀጣጠል
🛐14ኛ ዙር የወጣቶች የአንድነት ጾምና ጸሎት
📅ከነሐሴ 26 - ጳጉሜ 1
⏰ከማክሰኞ ምሽት 2፡00 ጀምሮ
ስለዚህ ምክንያት፥ እሳት እንደሚያቀጣጥል ሰው፥ እጆቼን በመጫኔ በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ስጦታ እንድታነሣሣ አሳስብሃለሁ።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:6
🔥መሠዊያን ማቀጣጠል
🔥ቃሉን ማቀጣጠል
🔥 ጸሎትን ማቀጣጠል
🔥 ተልዕኮን ማቀጣጠል
📌 አገልጋዮች
🗣️መጋቢ አስፋው አበጀ
🗣️መምህር አክሊሉ
🗣️አገልጋይ ኢያሱ
🗣️አገልጋይ ግሩም
🎼ዘማሪ ቸርነት
በተጨማሪም የቤ/ክ መሪዎችና አገልጋዮች ያገለግላሉ
👋🏾 ሁላችሁም የቤ/ክ ወጣቶችና አባላት በእነዚህ ቀናት ተገኝታችሁ የጌታን ጸጋ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል❕
📢በአንዳንድ የውስጥ ምክንያቶች ከቤ/ክ ወጣቶችና አባላት በስተቀር ጾም ጸሎቱን መካፈልም ሆነ ሌሎችን መጋበዝ እንደማይቻል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን❕ | 417 |
| 6 | 📌ጽኑ ተስፋ
⛪ የአምልኮና የትምህርት ጊዜ በወጣቶች መደበኛ ፕሮግራም
📅 ቅዳሜ ነሐሴ 23
⏰ከ11፡30 ጀምሮ
👋🏾 ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ጸጋ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል ❕ | 130 |
| 7 | 📌Orthodox Evangelism
📢ልዩ የስልጠና ጊዜ
🗣️ከወንድም ቃሌ ጋር (biblical_teachings1)
📅ሰኞ ነሐሴ 18 ጠዋትና ከሰዓት
👋🏾 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ❕ | 216 |
| 8 | 📌Orthodox Evangelism
📢ልዩ የስልጠና ጊዜ
🗣️ከወንድም ቃሌ ጋር (biblical_teachings1)
📅ሰኞ ነሐሴ 18 ጠዋትና ከሰዓት
👋🏾 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ❕ | 815 |
| 9 | ⛪ የአምልኮና የቃል ጊዜ በወጣቶች መደበኛ ፕሮግራም
📅 ቅዳሜ ነሐሴ 16
⏰ከ11፡30 ጀምሮ
📌በንፍታሌም የጸሎት ህብረት የተዘጋጀ
👋🏾 ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ጸጋ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል ❕ | 239 |
| 10 | ዛሬ ከ9፡00 ሰዓት ጀምሮ | 308 |
| 11 | 1️⃣ ቀን ቀረው | 267 |
| 12 | 2️⃣ ቀን ቀረው | 238 |
| 13 | 3️⃣ ቀን ቀረው | 236 |
| 14 | 4️⃣ ቀን ቀረው | 250 |
| 15 | 📢የሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤተ-ክርስትያን የቀድሞ ፍሬዎች 40ኛ አመት የምስጋናና የህብረት በዓል
📅ሐምሌ 25 ቅዳሜ ከ9፡00 ጀምሮ
📅 ሐምሌ 26 እሁድ ከ2፡30 ጀምሮ
ከ40 ዓመታት በፊት በጸሎትና በእግዚአብሔር ቃል ጥናት የተመሠረተው፣ በዘመናት መካከል በብዙ ፈተናዎች፣ ስደቶችና የሕይወት ውጣውረድ ውስጥ አልፎ በእግዚአብሔር ታማኝነት የጸናው የመዘምራን ህብረት ዳግም ይገናኛል!
“የማይረሳ ትዝታ፣ የማይቋረጥ ምስጋና እና ዘላለማዊ ህብረት”
📌የሚኖሩን ፕሮግራሞች
➡️ቃለ እግዚአብሔር በተጋባዥ መጋቢዎች
➡️የህይወት ምስክርነት በህብረቱ ፍሬዎች
➡️ዝማሬ በ40ኛ አመት የክብር መዘምራን በግልና በህብረት ያገለግሉናል
➡️የአባቶችና መሪዎች የክብር መታሰቢያና የስጦታ ማበርከት ስነ-ስርዓት
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ፯:፲፪
---
፲፪፤ ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፤ ስሙንም፦ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።
👋🏾የህብረቱ የቀድሞ አባላት እንዲሁም ቅዱሳን ሁላችሁም በእለቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል!
📍አድራሻ፡ ከፈለቀች ጎን ባለው ኮብልስቶን መንገድ ከፍ ብሎ ከሞቲቴ ፉራ የመ/ደ ሆስፒታል በስተጀርባ
Google Map⬇️
https://maps.app.goo.gl/FB5VNTZs9n9FVimBA
ለበለጠ መረጃ
📞+251462217142
📞+251935979899
📞+251935909192
የቤ/ክ ማህበራዊ ድረ-ገጾች⬇️
https://bit.ly/m/hmkhc
✝️ወልድ ያለው ህይወት አለው❕ | 386 |
| 16 | 5️⃣ ቀን ቀረው
📢የሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤተ-ክርስትያን የቀድሞ ፍሬዎች 40ኛ አመት የምስጋናና የህብረት በዓል
📅ሐምሌ 25 ቅዳሜ ከ9፡00 ጀምሮ
📅 ሐምሌ 26 እሁድ ከ2፡30 ጀምሮ
ከ40 ዓመታት በፊት በጸሎትና በእግዚአብሔር ቃል ጥናት የተመሠረተው፣ በዘመናት መካከል በብዙ ፈተናዎች፣ ስደቶችና የሕይወት ውጣውረድ ውስጥ አልፎ በእግዚአብሔር ታማኝነት የጸናው የመዘምራን ህብረት ዳግም ይገናኛል!
“የማይረሳ ትዝታ፣ የማይቋረጥ ምስጋና እና ዘላለማዊ ህብረት”
📌የሚኖሩን ፕሮግራሞች
➡️ቃለ እግዚአብሔር በተጋባዥ መጋቢዎች
➡️የህይወት ምስክርነት በህብረቱ ፍሬዎች
➡️ዝማሬ በ40ኛ አመት የክብር መዘምራን በግልና በህብረት ያገለግሉናል
➡️የአባቶችና መሪዎች የክብር መታሰቢያና የስጦታ ማበርከት ስነ-ስርዓት
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ፯:፲፪
---
፲፪፤ ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፤ ስሙንም፦ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።
👋🏾የህብረቱ የቀድሞ አባላት እንዲሁም ቅዱሳን ሁላችሁም በእለቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል!
📍አድራሻ፡ ከፈለቀች ጎን ባለው ኮብልስቶን መንገድ ከፍ ብሎ ከሞቲቴ ፉራ የመ/ደ ሆስፒታል በስተጀርባ
Google Map⬇️
https://maps.app.goo.gl/FB5VNTZs9n9FVimBA
ለበለጠ መረጃ
📞+251462217142
📞+251935979899
📞+251935909192
የቤ/ክ ማህበራዊ ድረ-ገጾች⬇️
https://bit.ly/m/hmkhc
✝️ወልድ ያለው ህይወት አለው❕ | 264 |
| 17 | 📢የሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤተ-ክርስትያን የቀድሞ ፍሬዎች 40ኛ አመት የምስጋናና የህብረት በዓል
📅ሐምሌ 25 ቅዳሜ ከ9፡00 ጀምሮ
📅 ሐምሌ 26 እሁድ ከ2፡30 ጀምሮ
ከ40 ዓመታት በፊት በጸሎትና በእግዚአብሔር ቃል ጥናት የተመሠረተው፣ በዘመናት መካከል በብዙ ፈተናዎች፣ ስደቶችና የሕይወት ውጣውረድ ውስጥ አልፎ በእግዚአብሔር ታማኝነት የጸናው የመዘምራን ህብረት ዳግም ይገናኛል!
“የማይረሳ ትዝታ፣ የማይቋረጥ ምስጋና እና ዘላለማዊ ህብረት”
📌የሚኖሩን ፕሮግራሞች
➡️ቃለ እግዚአብሔር በተጋባዥ መጋቢዎች
➡️የህይወት ምስክርነት በህብረቱ ፍሬዎች
➡️ዝማሬ በ40ኛ አመት የክብር መዘምራን በግልና በህብረት ያገለግሉናል
➡️የአባቶችና መሪዎች የክብር መታሰቢያና የስጦታ ማበርከት ስነ-ስርዓት
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ፯:፲፪
---
፲፪፤ ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፤ ስሙንም፦ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።
👋🏾የህብረቱ የቀድሞ አባላት እንዲሁም ቅዱሳን ሁላችሁም በእለቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል!
📍አድራሻ፡ ከፈለቀች ጎን ባለው ኮብልስቶን መንገድ ከፍ ብሎ ከሞቲቴ ፉራ የመ/ደ ሆስፒታል በስተጀርባ
Google Map⬇️
https://maps.app.goo.gl/FB5VNTZs9n9FVimBA
ለበለጠ መረጃ
📞+251462217142
📞+251935979899
📞+251935909192
የቤ/ክ ማህበራዊ ድረ-ገጾች⬇️
https://bit.ly/m/hmkhc
✝️ወልድ ያለው ህይወት አለው❕ | 246 |
| 18 | 🎼📢ልዩ የአምልኮ ምሽት
📅 ቅዳሜ ሐምሌ 18
⏰ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ
🎼🎤ከዘማሪ አማኑኤል ዮሐንስ ጋር
👋🏾 ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ጸጋ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል ❕ | 355 |
| 19 | ⛪ትምህርታዊ ጉባኤ
📌 ትምህርት ክርስቶስና የአማኞች ምላሽ በቆላስይስ መልዕክት
📅ከሐምሌ 03-05
⏰አርብ ከ10፡30 ጀምሮ
⏰ ቅዳሜ ከ10፡30 ጀምሮ
⏰እሁድ ከ9፡00 ጀምሮ
📌 አገልጋዮች
📖መጋቢ መንገሻ
📖 አገልጋይ ክብሩ
🎼ዘማሪ ሲሳይ
👋🏾 ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ጸጋ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል
📖📒ስትመጡ ማስታወሻ ደብተርና መጽሐፍ ቅዱስ መያዝ እንዳይረሳ❕
📍አድራሻ፡ ከፈለቀች ጎን ባለው ኮብልስቶን መንገድ ከፍ ብሎ ከሞቲቴ ፉራ የመ/ደ ሆስፒታል በስተጀርባ
Google Map⬇️
https://maps.app.goo.gl/FB5VNTZs9n9FVimBA
ለበለጠ መረጃ
📞+251462217142
📞+251935979899
📞+251935909192
የቤ/ክ ማህበራዊ ድረ-ገጾች⬇️
https://bit.ly/m/hmkhc | 719 |
| 20 | "ኢየሱስን መኖር" ሀዋሳ ከተማ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያናት ህብረት ወጣቶች አገልግሎት ዓመታዊ ትምህርታዊ ኮንፈረንስ ቀን 2️⃣
የጧኋት ክፍለ ጊዜ የታደጊ ወጣቶች ስልጠና:: 📸የፎቶ ማስታወሻ | 250 |
