ch
Feedback
​قَـــنَـــاةُ أُمِّ حَـــفْـــصَـــةَ الـــسَّـــلَـــفِـــيَّـــة

​قَـــنَـــاةُ أُمِّ حَـــفْـــصَـــةَ الـــسَّـــلَـــفِـــيَّـــة

前往频道在 Telegram

العَقَباتُ وَالانْكِساراتُ لَيْسَتْ نِهايَةَ الطَّريقِ بَلْ هيَ جُزءٌ مِن رِحْلَةِ النَّجاحِ. እንቅፋቶችና ስብራቶች የመንገዱ መጨረሻ አይደሉም ይልቁንም ወደ ስኬት ከሚያደርሰን ጉዞ አካል ናቸው https://t.me/htt_Aselefy

显示更多
1 717
订阅者
+324 小时
+787 天
+17530 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+7
在0个频道中
九月 '26
+270
在15个频道中
Get PRO
八月 '26
+313
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+165
在10个频道中
Get PRO
六月 '26
+266
在11个频道中
Get PRO
五月 '26
+442
在13个频道中
Get PRO
四月 '26
+334
在11个频道中
Get PRO
三月 '26
+180
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+96
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+362
在5个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
02 十月+1
01 十月+6
频道帖子
🍂ነገር ሲጠናባቸው 'እኔ ባርያው ነኝ ጥሎ አይጥለኝም ' ይሉ ነበር። ውዱ ነብያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም። እኛም የምር የ አላህ ባሪያው እንሁን እንጁ ጥሎ አይጥለንም አብሽሩ
🍂ነገር ሲጠናባቸው 'እኔ ባርያው ነኝ ጥሎ አይጥለኝም ' ይሉ ነበር። ውዱ ነብያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም። እኛም የምር የ አላህ ባሪያው እንሁን እንጁ ጥሎ አይጥለንም አብሽሩ

2
' በህይወታችን ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው። ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት! ተስፋ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፋል። መልካም ውሎ https://t.me/https_Aselefya
'             በህይወታችን ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው። ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት!  ተስፋ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፋል። መልካም ውሎ https://t.me/https_Aselefya
110
3
አልሐምዱ ሊልላህ‼ ⇛ቃላቶቻቸው እንደ ልብስ ሁሉ የጠቀሙን ብዙ ወዳጆች አሉን፣ ሲበርደን ያለብሱናል፣ ሲከፋን ያፅናኑናል፣ ሲደዉሉልን ደህንነት ይሰማናል፣ እነርሱ ነገሮች ሲቀየሩብን አይቀየሩብንም፣ ሁ
አልሐምዱ ሊልላህ‼ ⇛ቃላቶቻቸው እንደ ልብስ ሁሉ የጠቀሙን ብዙ ወዳጆች አሉን፣ ሲበርደን ያለብሱናል፣ ሲከፋን ያፅናኑናል፣ ሲደዉሉልን ደህንነት ይሰማናል፣ እነርሱ ነገሮች ሲቀየሩብን አይቀየሩብንም፣ ሁኔታዎች ሲለወጡብን አይለወጡብንም፣ ስናጣም ሆነ ስንቸገር አይርቁንም፣  ግራ ሲገባን ሕይወታችንን መስመር ለማስያዝ ይጨነቁልናል መንገድ ጨልሞብን እያዩ  ፊትለፊታችን ብርሃን እንደሆነ ለማሳመን ይከራከሩናል እኛ ተስፋ ቆርጠን እነርሱ እንዳንወድቅ ይገፉናል፣ አላህ ይጠብቅልን ...
132
4
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
36
5
የኔ ሴት አንች ባለፍሽበት የሂወት ውጣውረድ እስካላለፉና አች የቆምሽበት ላይ እስካልቆሙ ድረስ ህመምሽንና ድካምሽን ሊረዱሽ አይችሉም:: ስለዚህ ለማስረዳት አትድከሚ::ሁሉንም ነገር ወደጌታሽ አስጠጊው
የኔ ሴት አንች ባለፍሽበት የሂወት ውጣውረድ እስካላለፉና አች የቆምሽበት ላይ እስካልቆሙ ድረስ ህመምሽንና ድካምሽን ሊረዱሽ አይችሉም:: ስለዚህ ለማስረዳት አትድከሚ::ሁሉንም ነገር ወደጌታሽ አስጠጊው እሱዘንድ መፍትሄ አታጭም::
212
6
የዱንያ ልጆች አትሁኑ.....! በኡስታዝ አቡ ሱፍያን አላህ ይጠብቀው! ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
የዱንያ ልጆች አትሁኑ.....! በኡስታዝ አቡ ሱፍያን አላህ ይጠብቀው! ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
87
7
🌿 የእርጉዝ ሴት አምሮት በባህሪዋ ላይ ያለው ተፅዕኖ 🌸 📌 የሞሮኮ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐሊ ፈርኩስ حفظه الله ተጠየቁ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌸 ጥያቄ፦ የሴት አምሮት (الوَحَم) በሴቶች ላይ በእርግዝና ጊዜ የሚከሰተው እውነተኛ ነገር ነውን? ወይስ ተራ ምናብና ቅዠት ብቻ ነው? አላህ መልካም ዋጋ ይክፈልዎትና። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 መልስ፦ الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على من أرسله الله رحمة للعالمين، وعلى آله وصحبه وإخوانه إلى يوم الدين، أما بعد: የእርጉዝ አምሮት (الوَحَم) በአረብኛ ቋንቋ የታወቀ ቃል ሲሆን፣ እርጉዝ ሴት የምትመኘውንና በዚያ ወቅት የምትፈልገውን ነገር ያመለክታል። ይህም በታዋቂ የአረብኛ መዝገበ ቃላት የተጠቀሰ ትርጉም ነው። 🌿 ነገር ግን ዛሬ ሰዎች ስለ «አምሮት» የሚናገሩት ሌላ ነገር አለ። እሱም እርጉዝ ሴት አንድን ነገር በጣም ከፈለገች፣ ያ ፍላጎቷ ካልተሟላላት፣ በሆዷ ያለው ልጅም እርሷ የፈለገችውን ነገር የሚመስል ምልክት ወይም ጥቁር ምስል በሰውነቱ ላይ ይዞ ይወለዳል ይጠቁራል የሚለው እምነት ነው። ይህንን ግን በሸሪዓ ውስጥ መሠረት የሌለው ነገር ነው። እንዲሁም ይህ እምነት በሚታመን የሸሪዓ ማስረጃ የተደገፈ መሆኑን አላውቅም። 🌿 ይህ ነገር በተለይ በሴቶች አንደበት የሚዘወተር እምነት ነው። እንደዚህ ያለው ነገር በሸሪዓ ውስጥ የታወቀና አስፈላጊ ቢሆን ኖሮ፣ በዲን ውስጥ የታወቀ ይሆን ነበር፤ ነቢዩ ﷺም ለሰዎች በግልጽና በበቂ ሁኔታ ያስረዱት ነበር። ምክንያቱም ሰዎች ይህንን ጉዳይ በጣም ይፈልጉት ነበር፤ ለሁሉምም የሚመለከት ጉዳይ ነውና። 🌿 ነቢዩ ﷺ የተላኩትን መልዕክት በሙሉ አድርሰዋል፣ አደራውንም በትክክል ተወጥተዋል። አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ብሏል፦ ﴿ٱلۡيَوۡمَ أَكۡمَلۡتُ لَكُمۡ دِينَكُمۡ وَأَتۡمَمۡتُ عَلَيۡكُمۡ نِعۡمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلۡإِسۡلَٰمَ دِينٗاۚ﴾ “ዛሬ ዲናችሁን ለእናንተ ሞልቼላችኋለሁ፤ ጸጋዬንም በእናንተ ላይ ሞላሁ፤ እስልምናንም ለእናንተ ዲን አድርጌ ወደድኩላችሁ።” 📖 [ሱረቱል ማኢዳህ፡ 3] ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 ነቢዩ ﷺ መልዕክቱን በሙሉ ማድረሳቸውን እንዲህ ብለው ለሰሐቦቻቸው አረጋግጠዋል፦ «أَلَا هَلْ بَلَّغْتُ؟» “እኔ መልዕክቱን አድርሻለሁን?” እነርሱም፦ “አዎን!” አሉ። እንደገና፦ «أَلَا هَلْ بَلَّغْتُ؟» “እኔ መልዕክቱን አድርሻለሁን?” እነርሱም፦ “አዎን!” አሉ። ከዚያም ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «اللَّهُمَّ اشْهَدْ، فَلْيُبَلِّغِ الشَّاهِدُ الْغَائِبَ» “አላህ ሆይ! መስክር! እዚህ ያለው ለሌለው ያድርስ።” ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌸 ነገር ግን እርጉዝ ሴት በዚያ ወቅት ልዩ እንክብካቤ አያስፈልጋትምን? በእርግጥ ያስፈልጋታል። 🌷 ሸይኹ رحمه الله እንደሚገልጹት፣ ሴቷ በዚያ ወቅት ተጨማሪ እንክብካቤ፣ ፍቅር፣ ርኅራኄና ትኩረት ልትፈልግ ትችላለች። ስለዚህ ባል የባለቤቱን ሁኔታ ሊያስተውል፣ በርኅራኄ ሊያስተናግዳት፣ በተቻለውም መጠን የምትመኘውን ነገር ሊያሟላላት ይገባል። ብለዋል። 🌿 በዚህ ጊዜ እሷን ማስጨነቅ ማለት በእርግዝናዋ ላይ ተጨማሪ ጫና ማስገባት ነው። ስለዚህ ባል ከባለቤቱ ጋር በመልካም ሁኔታ ይኑር፤ ሁኔታዋንም ያስተውል፤ የሚያስፈልጋትንም ነገር በቻለው መጠን ያሟላላት። 💎 ይህንን ሲያደርግም ከአላህ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ ያድርገው። አላህ سبحانه وتعالى ምንዳን የሚሰጥ ከሁሉ የተሻለ ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 ለጀግና ለባሎች የሚሆን ማስታወሻ ሚስትህ እርጉዝ ስትሆን በሰውነቷ ውስጥ አንድ ሕይወት እየተሸከመች ነው። ስለዚህ በዚያ ወቅት የምትፈልገውን በማድረግ ደስ ብሎህ አግዛት፤ ድካሟን በርኅራኄ ተመልከት፤ በቃልህም አጽናናት። 🌷 እርግዝናዋ የሚያልፍ ወቅት ነው፤ ነገር ግን በዚያ ወቅት ያሳየኸው ርኅራኄ በልቧ ውስጥ ረጅም ጊዜ ሊቀር ይችላል። 🌿 ትዳር የሚያምረው በደስታ ጊዜ ብቻ ሳይሆን፣ አንዱ ሲደክም ሌላው እጁን ሲይዘው ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ اللَّهُمَّ احْفَظْ نِسَاءَ الْمُسْلِمِينَ وَأَجِنَّتَهُنَّ وَارْزُقْهُنَّ الصِّحَّةَ وَالْعَافِيَةَ، وَأَصْلِحْ بُيُوتَهُنَّ، وَاجْعَلْ بَيْنَ الْأَزْوَاجِ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً وَسَكِينَةً. “አላህ ሆይ! የሙስሊም ሴቶችንና በማህፀናቸው ያሉትን ልጆቻቸውን ጠብቅልነረ፤ ጤናና ደህንነትን ስጣቸው፤ ቤቶቻቸውንም አስተካክልላቸው፤ በባሎችና በሚስቶች መካከልም ፍቅር፣ ምሕረትና ሰላም አድርግላቸው።” 🌸 📌 ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐሊ ፈርኩስ حفظه الله 🇩🇿 አልጀሪያ — 22 ረጀብ 1426ሂ / 17 ኦገስት 2005 🌿 العِلْمُ عِنْدَ اللهِ تَعَالَى 🌿 الحمد لله رب العالمين، وصلى الله وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
90
8
⚠️ አስተውሉ❗️ በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?
119
9
🍂📚ሶሐቦች ቁርአንን ሌት ተቀን ያነቡታል አይለዩትም፤ በአንድ ቀን ዉስጥ ሙሉ ቁርአንን የሚያኸትሙ አሉ ሁሉ ሲባል ስሰማ ይገርመኝ ነበር። እንዴት አይደክማቸዉም! እንዴትስ አይሰለቻቸዉም? እንዴትስ
🍂📚ሶሐቦች ቁርአንን ሌት ተቀን ያነቡታል አይለዩትም፤ በአንድ ቀን ዉስጥ ሙሉ  ቁርአንን የሚያኸትሙ አሉ  ሁሉ ሲባል ስሰማ ይገርመኝ ነበር። እንዴት አይደክማቸዉም! እንዴትስ አይሰለቻቸዉም? እንዴትስ ይታመናል? እል ነበር። 📱ዛሬ ላይ ሌትና ቀኑን ሙሉ ሞባይል ላይ ተደፍተን ስንውል ባየሁ ጊዜ ጉዳዩ ትክክልና ቀላልም እንደሆነ ገባኝ። አንድን ነገር የወደደ ሰው ያዘወትረዋል፤ መለየቱም ይከብደዋል። ኢላሂ… https://t.me/Asselefya6
139
10
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ                🔖ርዕስ ​"በሰዓቱ ❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ "በሰዓቱ ❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን             🔖ርዕስ በሰዓቱ ❻ ወንድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል ❽ ወንድም አቡ ኢምራን 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል 📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች 🎤ወንድም አቡ ኢምራን 🎤ወንድም አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ 🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Asselefiyah_Channel https://t.me/Asselefiyah_Channel
138
11
🍂ያስጨነቀሽ ሁሉ ያሳሰበሽ ሁሉ ያስፈራሽ ሁሉ ወጥሮ የያዘሽ ሁሉ ... ኃጢአትሽን እያረገፈልሽ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ታገሽ።
🍂ያስጨነቀሽ ሁሉ ያሳሰበሽ ሁሉ ያስፈራሽ ሁሉ ወጥሮ የያዘሽ ሁሉ ... ኃጢአትሽን እያረገፈልሽ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ታገሽ።
222
12
没有文字...
222
13
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡
196
14
ኢብራሂም ቢን አድሃም رحمه الله እንዲህ ይላሉ፦ በተውበት መስታወት ውስጥ ዘወትር እራስህን ብትመለከት፣ የወንጀል ክፋትና አስቀያሚነት በግልጽ ይታይሃል።
128
15
⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
302
16
✅:ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ 🎀 :-በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ( 🕋) ✅ :-ርዕስ: ጥፍጥና ቆራጩ ሞት 〰〰〰〰〰 كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ሊዳመጥ የሚገባው ሙሀደራ 👂 https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide
299
17
ሀቢብቲ 🌻 ብትስቂ ብታለቅሽ ህይወት መንገዷን አታቆምም...ነፍስሽን ጭንቀት አታሸክሚያት ከጭንቀትሽ ምንም አታተርፊም ! ከሌሎች ሰዎች የተሻልሽ ለመሆን አታስቢ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርሽበት ማን
ሀቢብቲ 🌻 ብትስቂ ብታለቅሽ ህይወት መንገዷን   አታቆምም...ነፍስሽን ጭንቀት አታሸክሚያት ከጭንቀትሽ ምንም አታተርፊም ! ከሌሎች ሰዎች የተሻልሽ ለመሆን አታስቢ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርሽበት ማንነትሽ የተሻለች ለመሆን ጣሪ !!!
291
18
አሏህ ስህተቶችሽን ይቅር ይልሻል ቁስልሽንም ያክምልሻል::ሰዎችግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ቁስልሽ እዳገረሽ ያደርጋሉ::ስለዚህ አብሽሪ ከጌታሽ እዝነት ተስፋ አትቁረጭ
አሏህ ስህተቶችሽን ይቅር ይልሻል ቁስልሽንም ያክምልሻል::ሰዎችግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ቁስልሽ እዳገረሽ ያደርጋሉ::ስለዚህ አብሽሪ ከጌታሽ እዝነት ተስፋ አትቁረጭ
297
19
🍂እሱ ያለው ሊሆን…‼️ ⊙ ዩሱፍን ሊገድሉት አስበው ጉድጓድ ውስጥ ጣሉት፤ ዩሱፍ አልሞተም። በአላህ ፈቃድ ተረፈ ። ⊙ከሚወደው አባቱ ነጥለውና ከዐይኑ አርቀው እንዲረሳው ብለው ከአገር አስወጡት፤ ጭ
🍂እሱ ያለው ሊሆን…‼️ ⊙ ዩሱፍን ሊገድሉት አስበው ጉድጓድ ውስጥ ጣሉት፤ ዩሱፍ አልሞተም። በአላህ ፈቃድ ተረፈ ። ⊙ከሚወደው አባቱ ነጥለውና ከዐይኑ አርቀው እንዲረሳው ብለው ከአገር አስወጡት፤ ጭራሽ የአባቱ ፍቅር ጨመረ። በናፍቆት ብዛትም ዐይኑ ሊጠፋ ደረሰ። ⊙ ባሪያ ሆኖ እንዲቀር ብለው በትንሽ ገንዘብ አሳልፈው ሸጡት፤ ጭራሽ ቤተመንግሥት ገባና ሚንስቴር ሆኖ አረፈው። . ⊗የሚገርመው ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ቅናትና  ምቀኝነት ያቃጠላቸው የገዛ ወንድሞቹ ናቸው። . ⊕ግና የአላህ መሻት ከሰው ልጅ መሻት በላይ ነውና ምንም ሊያደርጉት አልቻሉም። የአላህ እጅ ከሌለበት፤ ሰዎች ሁሉ ሊጎዱህ ቢሰባሰቡና ቢያሴሩ ምንም ሊያደርጉህ አይችሉም። እናም አትዘን ወንድሜ አትዘኝ እህቴ!!                    ​رعــايــة الــقـلــوب
261
20
🎙:-ሁለተኛው 2️⃣ኛው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት 😂😘   ተ     ጀ               መ                   ረ በኡስታዝ አቡ ኢምራን 🕋 ርዕስ :-ጥፍጥና ቆራጩ ሞት ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=683efb49fe7589c890
37