ELEVATE SKILL
前往频道在 Telegram
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
显示更多1 105
订阅者
+124 小时
+67 天
+330 天
帖子存档
1 105
አዳማ፣ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ – Elevate Skill ከ250 በላይ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዙር በክብር ያስመርቃል።
===============================================
የምርቃት ስነ-ስርዓቱ በግንቦት 15ቀን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (ASTU) Admin Hall ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በፕሮግራሙ ላይ የመንግስት ሀላፊዎች፣ የዩኒቨርስቲ ኃላፊዎች እና ክብር እንግዶች በመገኘት ዝግጅቱን ያከብራሉ።
ይህ ፕሮግራም ተማሪዎችን በዲጂታል ሶሉሽን፣ በኢንተርፕረነርሺፕ እና በስራ ዝግጁነት ክህሎቶች ላይ በመምራት ከትምህርት ወደ ስራ ዓለም ለመግባት ዝግጁ እንዲሆኑ አድርጎአል።
“ዛሬ እኛ እንደ Elevate Skill በጣም ኩራት የምንሰማበት ቀን ነው። ተማሪዎቻችን በከባድ ጥረት እና በትጋት ያሳዩት እድገት እጅግ የሚያስደንቅ ነው። ይህ ምርቃት መጨረሻ ሳይሆን አዲስ ጉዞ መጀመሪያ ነው፤ ከዚህ በኋላ በክህሎታችሁ ማህበረሰብን ለመለወጥ እና የራሳችሁን ዕድል ለመፍጠር ዝግጁ ናችሁ።”CEO Elevate Skill ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ለማለት እንወዳለን።፣ ክህሎትን (Skill) ወደ እድል በመቀየር ለማህበረሰብ ተፅዕኖ ማመጣት ተልዕኮውን እንደሚቀጥል ያረጋግጣል። የዕለቱን ድባብ እና ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት ገጻችንን ይከታተሉ! telegram 👉 @elevateskill Support; @Elevateskillsupport Instagram: elevateskill.1 🌐Website; website 📞 Phone: +251981807055
1 105
Skill to Business
At ElevateSkill, we believe in turning ideas into action and skills into real impact. Don’t wait for opportunities—create them.
1 105
Skill to Business
At ElevateSkill, we believe in turning ideas into action and skills into real impact. Don’t wait for opportunities—create them.
