ch
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

前往频道在 Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

显示更多
1 040
订阅者
无数据24 小时
+767
+15130
帖子存档
አዳማ፣ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ – Elevate Skill ከ250 በላይ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዙር በክብር ያስመርቃል። =============================================== የምርቃት
አዳማ፣ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ – Elevate Skill ከ250 በላይ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዙር በክብር ያስመርቃል። =============================================== የምርቃት ስነ-ስርዓቱ በግንቦት 15ቀን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (ASTU) Admin Hall ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በፕሮግራሙ ላይ የመንግስት ሀላፊዎች፣ የዩኒቨርስቲ ኃላፊዎች እና ክብር እንግዶች በመገኘት ዝግጅቱን ያከብራሉ። ይህ ፕሮግራም ተማሪዎችን በዲጂታል ሶሉሽን፣ በኢንተርፕረነርሺፕ እና በስራ ዝግጁነት ክህሎቶች ላይ በመምራት ከትምህርት ወደ ስራ ዓለም ለመግባት ዝግጁ እንዲሆኑ አድርጎአል።
“ዛሬ እኛ እንደ Elevate Skill በጣም ኩራት የምንሰማበት ቀን ነው። ተማሪዎቻችን በከባድ ጥረት እና በትጋት ያሳዩት እድገት እጅግ የሚያስደንቅ ነው። ይህ ምርቃት መጨረሻ ሳይሆን አዲስ ጉዞ መጀመሪያ ነው፤ ከዚህ በኋላ በክህሎታችሁ ማህበረሰብን ለመለወጥ እና የራሳችሁን ዕድል ለመፍጠር ዝግጁ ናችሁ።”
CEO Elevate Skill ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ለማለት እንወዳለን።፣ ክህሎትን (Skill) ወደ እድል በመቀየር ለማህበረሰብ ተፅዕኖ ማመጣት ተልዕኮውን እንደሚቀጥል ያረጋግጣል። የዕለቱን ድባብ እና ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት ገጻችንን ይከታተሉ! telegram 👉 @elevateskill Support; @Elevateskillsupport Instagram: elevateskill.1 🌐Website; website 📞 Phone: +251981807055

ለ Certificate ስማቹህን ያልሞላቹህ ተማሪዎች እስከ ማታ ድረስ Google form ሞልታቹህ አጠናቁ። ➡️ @elevateskillsupport .

class

photo content

photo content

photo content

photo content

Skill to Business At ElevateSkill, we believe in turning ideas into action and skills into real impact. Don’t wait for opport
Skill to Business At ElevateSkill, we believe in turning ideas into action and skills into real impact. Don’t wait for opportunities—create them.

Skill to Business At ElevateSkill, we believe in turning ideas into action and skills into real impact. Don’t wait for opport
Skill to Business At ElevateSkill, we believe in turning ideas into action and skills into real impact. Don’t wait for opportunities—create them.

photo content

+1

photo content
+1

photo content
+1

photo content

photo content
+1

photo content

ELEVATE SKILL - Telegram 频道 @elevateskill 的统计与分析