ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Airline Gateway Official

Airline Gateway Official

前往频道在 Telegram

Your gateway to success in all airline careers!We prepare you for the written exam and interview for Cabin Crew, Pilot,AMT, Marketing, and more. Get reliable aviation news, vacancy updates, exam preparation.for any questions @airlinegatewayy

显示更多

📈 Telegram 频道 Airline Gateway Official 的分析概览

频道 Airline Gateway Official (@airlinetutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 32 151 名订阅者,在 教育 类别中位列第 5 991,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 132 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 32 151 名订阅者。

根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -399,过去 24 小时变化为 -43,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.67%。内容发布后 24 小时内通常能获得 16.48% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 9 222 次浏览,首日通常累积 5 302 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
  • 主题关注点: 内容集中在 airline, aviation, pilot, college, trainee 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Your gateway to success in all airline careers!We prepare you for the written exam and interview for Cabin Crew, Pilot,AMT, Marketing, and more. Get reliable aviation news, vacancy updates, exam preparation.for any questions @airlinegatewayy”

凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

32 151
订阅者
-4324 小时
-1687 天
-39930 天
帖子存档
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 6 ዘመናዊ ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ዘመናዊ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተፈራር
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 6 ዘመናዊ ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ዘመናዊ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል። አየር መንገዱ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ከኩባንያው ጋር ያደረገው ግዙፍ ስምምነት የአየር ላይ የበላይነቱን ይበልጥ የሚያጠናክር መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል። የአውሮፕላኖቹ ግዢ ከአዲስ አበባ ወደ አውሮፓ፣ እስያና ሰሜን አሜሪካ የሚደረጉ አህጉር አቋራጭ በረራዎችን ይበልጥ ምቹና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል። አውሮፕላኖቹ በነዳጅ ቆጣቢነታቸው እና በጭነት አገልግሎት ውጤታማነታቸው ተመራጭ እንደሆኑም ተገልጿል። ይህ ግዢ አየር መንገዱ በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ያለውን ግዙፍ የድሪምላይነር ስብስብ ይበልጥ የሚያጠናክርለት ይሆናል ተብሏል። አየር መንገዱ እንዲህ ያሉ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች ውስጥ መግባቱ በ2035 በዓለም ቀዳሚ ከሆኑ 20 አየር መንገዶች ተርታ ለመሰለፍ የያዘውን ግብ እንደሚያፋጥነው ተገልጿል።

Position : French or Arabic Language Speaking Customer Service Associate Location : Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airport Building (Recruitment Office) Registration Date : April 22, 2026 – April 27, 2026 Closing Date : April 27, 2026 VACANCY ANNOUNCEMENT Ethiopian Airlines Group would like to announce a new vacant position in the capacity of French or Arabic Language Speaking Customer Service Associate. ABOUT THE JOB POSITION: French Or Arabic Speaking Customer Service Associate QUALIFICATION REQUIREMENTS: A minimum of Ethiopian University Entrance Exam Result Completion with a minimum exam result/score of 300 and fluency in speaking French or Arabic language. NB. - Age limit: 18 - 25 years old. - Willing to take SOM training in Ethiopian Aviation University REGISTRATION DATE & PLACE April 22, 2026 – April 27, 2026 Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airport Building (Recruitment Office) Interested applicants must bring/attach all original and copy of their supporting documents, including 8th Grade/Ministry Card or Birth Certificate when they come for registration on the appropriate dates stated above. NB: If anyone found to apply or join Ethiopian with false information will lead to subsequent termination from the process or employment upon discovery of the fact.

" የሚቀጥለው ወር ሲያልቅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ አገልግሎቱን ወደ 27 ኤርፖርቶች ከፍ ያደርጋል " - አቶ ለማ ያዴቻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ከቦሌ ኤርፖርት ጋር የሚያገናኝ የግራውንድ ትራንስፖርት ሴንተር እንደሚገነባለት ገለጸ። የአውሮፕላን ብዛቱን ወደ 356 ከፍ ለማድረግ ማቀዱንም ተናግሯል። የአየር መንገድ ግሩፑ የንግድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ፣ " የአውሮፕላን እድገታችን በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ ነው። የዛሬ 8 ዓመት 100 ገደማ አውሮፕላኖች ነበሩን። ዛሬ 170 አውሮፕላኖችን አገልግሎት ላይ አውለናል " ብለዋል። አየር መንገዱ፣ በአፍሪካ አራት ሀገራት እህት ኩባንያዎች እያስተዳደረ መሆኑንም ገልጸዋል። " አሁን ትዕዛዝ ላይ ያሉ 117 አውሮፕላኖች አሉን። በሚቀጥሉት ዓመታት እሱን በመጠቀም የምንሰራው ሥራ ስላለ ለዚያ የሚመጥን መሰረተ ልማት ስለሚያስፈልግ ነው የቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አየር ማረፊያን እየሰራን ያለነው " በማለትም ተናግረዋል። እንዲሁም፣ " ቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አየርማረፊያ (አዲስ አበባ ኤርፖርት ሲስተም) ስንገነባ፤ 356 አውሮፕላኖች ይኖሩናል። ዛሬ በ145 አውሮፕላን በላይ አዲስ አበባ ላይ እንሰራለን " ብለዋል። " በቅርቡ አራት ኤርፖርቶች ተገንብተው ወደ አገልግሎት ይመጣሉ። ነገሌ ቦረናን ከ15 ቀን በኋላ እናስመርቃለን፤ ሚዛን አማን ከዚያ ቀጥሎ ይመረቃል፤ ጎሬ መቱ በቅርቡ ይመረቃል፤ ደብረ ማርቆስ በቅርቡ ይመረቃል " ነው ያሉት። " የዛሬ 8 ዓመት ገደማ 20 ኤርፖርቶች ነበሩን ኢትዮጵያ ውስጥ የምንሰራባቸው " ሲሉ ያስታወሱት አቶ ለማ፣ " ዛሬ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ 23 ኤርፖርቶች አሉን። በዚህ ወር የምናስመርቃቸው አራት ተጨማሪ ኤርፖርቶች አሉ። የሚቀጥለው ወር ሲያልቅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ አገልግሎቱን ወደ 27 ኤርፖርቶች ከፍ ያደርጋል " ብለዋል። " ራዕይ 2040 ብለን እየሰራንበት ያለነው ደግሞ አለ፤ በዚያን ጊዜ የሀገር ውስጥ አገልግሎትና ኤርፖርቶችን 47 የምናደርስ ይሆናል " ሲሉም ጠቁመዋል። አየር መንገዱ፣ በ2040 ዓለም ላይ ካሉ 20 የአቬሽን ግሩፖች መካከል አንዱ እንዲሆን በጽናት እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፣ " ያን ስናደርግ 29 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር  ያለው ኩባንያ ይሆናል። ከ8 ዓመት በፊት ዓመታዊ ገቢው 3 ቢሊየን ዶላር ነበር፤ በ8 ዓመታትም ወደ 7.6 ቢሊዮን ዶላር አድጓል፤ በዚህ ዓመት 8.5 ቢሊዮን ዶላር ይገኛል ተብሎ ይታሰባል " ብለዋል። ቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲጠናቀቅ የሚጠበቁ ጉዳዮችን በተመለከተ አቶ ለማ ያዴቻ ምን አሉ ? ከቦሌ ኤርፖርት ጋር የሚያገናኝ የግራውንድ ትራንስፖርት ሴንተር እንደሚገነባለት፤ የባቡር፣ የመኪና ጣቢያ፣ የራሱ ኤርፖርት ሲቲ እንደሚኖረው ተጠቁሟል። አዲሱ የቢሾፍቱ አየርመንገድ ከአራት አመት በኋላ ጃንዋሪ 1/2030 በይፋ ስራ እንደሚጀምር ገልጸዋል። የመጀመሪያው ዓመት ላይ ሲከፈት በሰዓት 9 ሺህ 370 መንገደኞች ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ወደ አዲሱ ቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ይዛወራሉ ተብሎ ይጠበቃል። 2060 ላይ ሲደርስ 20 ሺህ 160 መንገደኞችን በሰዓት፣ 628 ሺህ አውሮፕላኖችን በዓመት የሚያስተናግድ ይሆናል። የጭነት መጠኑም ከ1.15 ሚሊዮን ቶን ወደ 3.7 ሚሊዮን ቶን ያድጋል ተብሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @Airlinetutorialofficial

🌟 cabin crew 🌟
Fly Dubai
በካቢን ክሩ ዘርፍ ስራ አውጥቷል 👉 ቢያንስ 12 የጨረሱ 👉 ቢያንስ 158 ቁመት 👉 ቢያንስ 21 አመት 👉 እንጊልዘኛ አቀላጥፎ መናገር መፃፍ ግዴታ 👉 ፓስፖርት ያስፈልጋል መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇 https://careers.flydubai.com/jobs?page=1&categories=Cabin%20Crew

https://careers.flydubai.com/cabin-crew Fly Dubai announced a new cabin crew vacancy.

መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟

You’re probably thinking:“I want to be like them.”But pause.Do you want: the uniform, or the responsibility? the travel, or the pressure? the image, or the training? Because great cabin crew stay calm during emergencies handle rude passengers ,professionally follow strict safety procedures,work long hours with discipline.Airlines don’t create great cabin crew.People create themselves and then airlines refine them.If you want to reach that level, start now, :improve your English,practice communication,control your emotions,build discipline That’s the real difference.

Known for grace, calmness, and world-class service Cabin crew are highly trained in emotional intelligence and detail They do
+1
Known for grace, calmness, and world-class service Cabin crew are highly trained in emotional intelligence and detail They don’t just serve they anticipate passenger needs Can you stay calm and polite even with a difficult passenger?

Known for professionalism and multicultural teamwork Crew come from many countries, must communicate clearly Strong focus on
+1
Known for professionalism and multicultural teamwork Crew come from many countries, must communicate clearly Strong focus on safety + luxury experience Can you work with people from different cultures daily?

One of Africa’s best our pride Known for warm hospitality and resilience Strong training culture and growing global reputatio
+1
One of Africa’s best our pride Known for warm hospitality and resilience Strong training culture and growing global reputation Are you building the discipline to represent your country?

#Vacancy_Announcement Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants for the position of Assistant Industrial Mechanic. POSITION: Assistant Industrial Mechanic For more information, please check the link below:https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

ATC (Air Traffic Control) – controls aircraft movement Clearance – permission from ATC Roger – “I understand” Affirm – yes Ne
+3
ATC (Air Traffic Control) – controls aircraft movement Clearance – permission from ATC Roger – “I understand” Affirm – yes Negative – no Standby – wait

Turbulence – unstable air movement Emergency – serious problem Mayday – distress call (life-threatening) Diversion – changing
Turbulence – unstable air movement Emergency – serious problem Mayday – distress call (life-threatening) Diversion – changing destination Checklist – step-by-step safety list

Ethiopian Airline 2040 vision
Ethiopian Airline 2040 vision

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍🙏
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍🙏

Be patient and stay prepared. New vacancies will be announced soon. Learn from your past mistakes whether in the written exam, interview, or medical and come back stronger. Stay tuned. @Airlinetutorialofficial

Aye today… it ain’t just a Friday  it’s ስቅለት . The day our Lord, Eyesus Kristos, carried the cross for us. For our sins. He didn’t do no wrong… but still, He took the beating, the shame, the nails all of it.Like the Word says, "He was wounded for our transgressions, He was bruised for our iniquities… and with His stripes we are healed" (Isaiah 53:5)This day is deep, fam. The sun went dark. The earth shook. Even the angels cried. The King of Kings gave up His life not cuz He had to, but bcuz He loved us that much.He said, "It is finished"(John 19:30)meaning the pain, the judgment, the curse… all of it, done. He paid it all. For you. For me. For everybody. So today, don’t just scroll. Don’t rush it. Sit with it. Feel it. Talk to Him. Thank Him. Cry if you need to. This love? It’s holy. It’s forever. may your heart be touched today. Let this day break you and build you at the same time. Happy good Friday ! @Airlinetutorialofficial