Testa
前往频道在 Telegram
Testa — Learn Together, Grow Together 🔥 This channel is for every [Grade 9 - Freshman] student who wants reliable study support, organized materials, exam prep, and a friendly academic community walking the same path. 👇 Contact Admin @Testa_support
显示更多3 044
订阅者
-324 小时
-347 天
-3430 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+11
在3个频道中
九月 '260
在2个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+58
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+193
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+152
在4个频道中
Get PRO
二月 '26
+182
在7个频道中
Get PRO
一月 '26
+760
在15个频道中
Get PRO
十二月 '25
+2 663
在82个频道中
Get PRO
十一月 '25
+3
在16个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | +1 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | +1 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | +3 |
频道帖子
በ2019 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
| 2 | በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 19 እና 20/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። | 434 |
| 3 | 🥇 Kifaya 18 people joined
🥈 Kalid Mohammedamin 14 people joined | 457 |
| 4 | Are you ready ?
We are going to announce giveaway winners | 421 |
| 5 | We will announce the result and winners tomorrow at 09:00 pm (ነገ ማታ 3 ስዓት ላይ ) so new students can join the competition to win Testa App free Yearly access (valued at 499 Birr) giveaway.
መልካም እድል | 637 |
| 6 | You can start now 🔥 | 643 |
| 7 | ▎Giveaway Criteria
1. Contact @Testa_support to get your personal invitation link, then use it to invite other students to the channel.
2. Winners will be selected based on how many users join the channel through their invitation link.
▎Prize
✅ Two winners will each receive one year of free registration with the Testa app (valued at 499 Birr).
We will announce the result and winners tomorrow at 09:00 pm (ነገ ማታ 3 ስዓት ላይ ) so new students can join the competition.
መልካም እድል | 672 |
| 8 | Today we will have giveaway program for 2 students at 2:30 Local time ⏲️
Ready 🔥 ? Reaction | 721 |
| 9 | በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። | 742 |
| 10 | በ2019 ዓ.ም ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 629 |
| 11 | የጥሪ ማስታወቂያ ለመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ 1ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
https://t.me/Testa_ET | 582 |
| 12 | በ2019 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 519 |
| 13 | በ2019 ዓ.ም ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET/341 | 453 |
| 14 | በ2019 ዓ.ም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 443 |
| 15 | በ2019 ዓ.ም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 437 |
| 16 | በ2019 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 510 |
| 17 | በ2019 ዓ.ም ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 443 |
| 18 | በ2019 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 417 |
| 19 | በ2019 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 421 |
| 20 | በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
https://t.me/Testa_ET | 520 |
