ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Aviation University Info Center

Aviation University Info Center

前往频道在 Telegram

Stay updated with Ethiopian Aviation Academy registrations, entrance exams, study resources, interviews & aviation opportunities

显示更多

📈 Telegram 频道 Aviation University Info Center 的分析概览

频道 Aviation University Info Center (@aviation_et) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 23 645 名订阅者,在 教育 类别中位列第 8 414,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 529 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 23 645 名订阅者。

根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 336,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 45.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 26.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 10 682 次浏览,首日通常累积 6 161 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Stay updated with Ethiopian Aviation Academy registrations, entrance exams, study resources, interviews & aviation opportunities”

凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

23 645
订阅者
+524 小时
+197 天
+33630 天
帖子存档
⚠️ የ EAU Cabin Crew የጽሁፍ ፈተና ሊደርስ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ለኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ (EAU) ፈተና እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ እነዚህን ቀናት በአግባቡ ተጠቀሙባቸው! አሁን ዋና
⚠️ የ EAU Cabin Crew የጽሁፍ ፈተና ሊደርስ 8 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ለኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ (EAU) ፈተና እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ እነዚህን ቀናት በአግባቡ ተጠቀሙባቸው! አሁን ዋናው ነገር ጥያቄ መስራት ብቻ ሳይሆን፣ የት ጋር ድክመት እንዳላችሁ አውቃችሁ ማረም ነው። ይህንኑ ታሳቢ በማድረግ በ ዝግጁ አፕ (Zegju App) ውስጥ የ Cabin Crew 5 ቀናት ልዩ የጥናት መርሃ-ግብር አዘጋጅተንላችኋል። የ Zegju Aviation Package ያለፉትን ዓመታት ፈተናዎች እንድትለማመዱ፣ ጥንካሬና ድክመታችሁን እንድታውቁ እንዲሁም ለፈተናው በራስ መተማመን ሙሉ ዝግጁ እንድትሆኑ ይረዳችኋል። ጊዜው በጣም አጭር ነው! አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ! ➡️ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot ▶️ Android (Play Store) 🛒 iOS (App Store)

📣 የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የጽሁፍ ፈተና ጥሪ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በCabin Crew እና በ AMT (Aircraft Maintenance Technician) ዘርፍ አመልክታችሁ ለነበ
📣 የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የጽሁፍ ፈተና ጥሪ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በCabin Crew እና በ AMT (Aircraft Maintenance Technician) ዘርፍ አመልክታችሁ ለነበራችሁ አመልካቾች በሙሉ፡ 📅 የፈተና ቀን፡ ጥቅምት 7 - 8 ቀን 2019 ዓ.ም. 📍 የስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ቦታ፡ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን የመፈተኛ ቦታችሁንና ስምችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ። https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results ⚠️ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች:
"ሳንመዘገብ እድሉ አመለጠን" እያላችሁ ለምትገኙ ተማሪዎች፣ ዩኒቨርሲቲው ድጋሚ ጥሪዎችን የሚያደርግ ስለሆነ መረጃዎችን በጥንቃቄ እና በትግስት እንድትከታተሉ እናሳስባለን።
ታማኝ እና ፈጣን የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን የተቀላቀሉ፡ Telegram: @aviation_et

#EthiopianAirlines የጽሑፍ ፈተና ጥሪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚከተሉት የሥልጠና የሥራ መደቦች ያመለከታችሁ እጩዎች የጽሑፍ ፈተና ጥሪ ተለቋል። የሥራ መደቦች፦ Trainee A/C Maintenance Technician Trainee A/C Structure Trainee A/C Cabin Maintenance Trainee A/C Airframe Technician Trainee A/C Avionics Trainee A/C Powerplant Technician Trainee Aircraft Mechanic የተጠቀሱ ከተሞች፦ ባህር ዳር፣ ሀዋሳ፣ አሶሳ፣ ደሴ እና ሌሎች። 📌 የፈተና አይነት፦ Written Exam 🔗 የፈተና ጥሪ ዝርዝሩን ከይፋዊው ድረ-ገጽ ተመልከቱ፦ https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results# ለተጨማሪ የአቪዬሽን የሥራ ማስታወቂያዎችና የፈተና መረጃዎች፦ @Aviation_Et✅️

#UPDATE ከላይ ከተጠቀሱት አካባቢዎች በተጨማሪ ይፋ የተደረጉት የክልል ፈተና ጣቢያዎች (Exam Centers) እና ቦታዎች፦ 📍 አርባምንጭ፦ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 📍 አዳማ፦ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 📍 ድሬዳዋ፦ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 📍 ሐዋሳ፦ ሐዋሳ ኤርፖርት 📍 ነቀምቴ፦ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ 📍 ሐረር፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 📍 ጎንደር፦ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 📍 ደሴ፦ ወሎ ዩኒቨርሲቲ 📍 ባህር ዳር፦ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ 📍 አምቦ፦ አምቦ ዩኒቨርሲቲ 📍 አሶሳ፦ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ 📍 ወልቂጤ፦ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌 ማሳሰቢያ፦ የቀሩት ቦታዎች እና ተጨማሪ የስም ዝርዝሮች ሲለቀቁ ወዲያውኑ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ሙሉ መረጃውን እና ዝርዝሩን በEthiopian Airlines ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ መመልከት ትችላላችሁ፦ https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results @Aviation_Et ✔️

📣 ለ EAU አመልካቾች በሙሉ የወጣው የስም ዝርዝር ከፊደል "Yi" በኋላ ያሉት አመልካቾች ተቆርጠው የወጡ በመሆናቸው እና የተለያዩ ክልሎች ስም ዝርዝር ገና ስላልተካተተ ስማችሁን ባታገኙት ስጋት አይግባችሁ! የወጣው ዝርዝር ያልተጠናቀቀ (ከተወሰነ ፊደል በኋላ የተቆረጠ) በመሆኑ፣ ቀሪው ስም ዝርዝር በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። ስለሆነም በትዕግስት እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን። @Aviation_Et ✔️

⚠️ የ EAU Cabin Crew ፈተና 9 ቀናት ብቻ ቀሩት! ለ Trainee Cabin Crew ፈተና እየተዘጋጃችሁ ከሆነ፣ እነዚህን ቀናት በአግባቡ ተጠቀሙባቸው! አሁን ዋናው ነገር መፈተን ብቻ ሳይሆ
⚠️ የ EAU Cabin Crew ፈተና 9 ቀናት ብቻ ቀሩት! ለ Trainee Cabin Crew ፈተና እየተዘጋጃችሁ ከሆነ፣ እነዚህን ቀናት በአግባቡ ተጠቀሙባቸው! አሁን ዋናው ነገር መፈተን ብቻ ሳይሆን፣ ድክመታችሁን አውቃችሁ ማረም ነው። Zegju Aviation Package ያለፉት ዓመታት ፈተናዎችን እንድትለማመዱ፣ ጥንካሬና ድክመታችሁን እንድታውቁ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ ለፈተናው ዝግጁ እንድትሆኑ ይረዳችኋል። ጊዜው አጭር ነው! አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ! ➡️ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot ▶️ Android (Play Store) 🛒 iOS (App Store)

1. SEMERA 2. ROBE 3. JIGJIGA 4. JIMMA 5. NEGELLE BORENA 6. YABELLO ከላይ በተዘረዘሩት አካባቢዎች የተመዘገባችሁ ስም ዝርዝራችሁ እዚ ውስጥ ፈልጉ።

⤴️ ማስፈንጠርያውን ከፍታችሁ ስም ዝርዝራችሁን መመልከት ያልቻላችሁ ስማችሁን እና የመፈተኛ ሰዓታችሁን እዚ ፋይል ውስጥ ፈልጉ።

#EthiopianAirlines የካቢን ክሪው የጽሑፍ ፈተና ጥሪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በET-Sponsored Trainee Cabin Crew የስልጠና ፕሮግራም ለተመዘገባችሁ የአዲስ አበባ አመልካቾች የጽሑፍ ፈተና ጥሪ ተደርጓል። የፈተና ዝርዝር፦ ቀን፦ እሁድ፣ ጥቅምት 8 ቀን 2019 ዓ.ም. (October 18, 2026) ቦታ፦ Ethiopian Airlines HQ, EAU Auditorium Hall ሰዓት፦ በተለቀቀው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የፈተና ሰዓታችሁን እና ስማችሁ በዝርዝሩ ውስጥ መካተቱን ከታች ባለው የአየር መንገዱ ይፋዊ ድረ-ገጽ አረጋግጡ። 🔗 https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results ለተጨማሪ የአቪዬሽን ስልጠናና የሥራ ማስታወቂያዎች፦ @Aviation_Et

🌼Baga Ayyaana Irreecha Hora Finfinnee fi Hora Harsadee Bara 2019 Nagaan Geessan! እንኳን ለ2019 ዓ.ም የሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ ሐርሰዴ ኢሬቻ በዓል
🌼Baga Ayyaana Irreecha Hora Finfinnee fi Hora Harsadee Bara 2019 Nagaan Geessan! እንኳን ለ2019 ዓ.ም የሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ ሐርሰዴ ኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! @Aviation_Et ✔️

❗ የEAU ፈተና በጥቂት ቀናት ውስጥ ነው! በአንዲት ሰከንድ ወይም በአንድ ጥያቄ ስህተት ምክንያት የዓመታት ህልማችሁ እንዳይበላሽ። ቀሪዎቹን ቀናት በዝግጅት (Zegju) አፕሊኬሽን፦ • የቀድሞ የE
❗ የEAU ፈተና በጥቂት ቀናት ውስጥ ነው! በአንዲት ሰከንድ ወይም በአንድ ጥያቄ ስህተት ምክንያት የዓመታት ህልማችሁ እንዳይበላሽ። ቀሪዎቹን ቀናት በዝግጅት (Zegju) አፕሊኬሽን፦ • የቀድሞ የEAU ፈተናዎችን በመስራት • የድክመት ነጥቦቻችሁን በመለየት ራሳችሁን መቶ 100% ዝግጁ አድርጉ! ⏰ ቀኑ ደርሷል አሁኑኑ ዝግጅት ጀምሩ! ለመመዝገብ 🤓 @Zegju_registration_bot ▶️ Android (Play Store) 🛒 iOS (App Store)

ማስታወሻ፡ ይህ ማስታወቂያ ከዚህ ቀደም ለ School of Marketing አመልክተው የነበሩ አመልካቾችን ብቻ የሚመለከት ነው።

📣 የጥሪ ማስታወቂያ Position: ET-Sponsored Trainee – School of Marketing Location: Addis Ababa & Regional 📍 የፈተና ቦታ: Ethiopian Aviation University Commercial Building, 3rd Floor, Room 310 📌 የጥሪው ዓላማ: English Language Proficiency Assessment ዝርዝር መረጃ እና የተጠሪዎች ዝርዝር: ሙሉ መረጃውን እና ዝርዝሩን በEthiopian Airlines ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ ይመልከቱ። 🔗 https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results @Aviation_Et ✔️

+1
Zegju_Cabin_Crew_Entrance_Exam_Practice.pdf2.65 KB

🔥 መልካም የዳመራ ስነ-ስርዓት ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንመኛለን! @FreshmanUnion ✔️
🔥 መልካም የዳመራ ስነ-ስርዓት ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንመኛለን! @FreshmanUnion ✔️

✈️ ETHIOPIAN AIRLINES INTERVIEW ANNOUNCEMENT Position: School of Finance Trainees (SOF) 📍 Location: Ethiopian Airlines Headquarters, Ethiopian Aviation University, PTS Building, Room No. 316 Announcement: Interview Check the official announcement: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results# ➡️ Share this with other applicants who may need the information. @Aviation_Et✅️

⚠️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ (EAU) ፈተና ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀረው! በሺዎች የሚቆጠሩ ተወዳዳሪዎች በEAU ፈተና የሚወድቁት ፈተናው ከብዷቸው ሳይሆን ጥያቄዎቹ በጣም ቀላል ስለሆኑ ነው! ጥያ
⚠️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ (EAU) ፈተና ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀረው! በሺዎች የሚቆጠሩ ተወዳዳሪዎች በEAU ፈተና የሚወድቁት ፈተናው ከብዷቸው ሳይሆን ጥያቄዎቹ በጣም ቀላል ስለሆኑ ነው! ጥያቄ ቀላል ሆነ ማለት ተወዳዳሪ ይበዛል፤ የውጤት ልዩነት ይጠባል። በEAU አንዲት ብቻ ስህተት እድላችሁን አክሽፋ ከውድድር ውጭ ታደርጋችኋለች። ቀኑ ሳይሄድ አሁኑኑ ድክመቶቻችሁን ለይታችሁ ተዘጋጁ! ዝግጁ (Zegju) አፕ የመጨረሻዎቹን ቀናት በጥቅም ላይ እንድታውሉና ስህተታችሁን እንድታርሙ የተሰራ አፕ ነው፦ 🔵 የበፊት ፈተናዎች፦ ከዚህ ቀደም የመጡ ትክክለኛ ጥያቄዎችን ሰርታችሁ ትገባላችሁ። 🔵 የድክመት ነጥብ መለያ፦ የትኛው ጥያቄ ላይ እንደምትሳሳቱ በግልጽ ያሳያችኋል። 🔵 ስህተት ማረሚያ፦ በደካማ ጎኖቻችሁ ላይ ብቻ አተኩራችሁ እንድትለማመዱ ያደርጋችኋል። 🔵 የፍጥነትና ጥራት ማሳደጊያ፦ በቀሩት ቀናት ያለ ምንም ስህተት በፍጥነት መስራት እንድትችሉ ያዘጋጃችኋል። ⚠️ ጊዜው እየሄደ ነው! አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ! 👉 ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot ▶️ Android (Play Store) | 🛒 iOS (App Store)

The EAU model entrance examination portal is now open. To take your exam, please visit https://testportalet.netlify.app/ and enter your provided access code.

🔵የፈተና መመሪያ ህጎች እና አወሳሰድ ከፈተናው በፊት የመግቢያ ኮድ፦ @ExamCodeGeneratorBot እዚ ላይ ስትመዘገቡ የተላከላችሁን የመግቢያ ኮድ በጥንቃቄ ያዙ። ኮዱ የእናንተ ብቻ ስለሆነ ለሌላ ሰው አታጋሩ፤ አንድ ጊዜ ብቻ ያገለግላል። (በጣም ወሳኝ/Critical — ኮዱ ከጠፋ ወይም ለሌላ ሰው ከተጋራ ፈተናውን መፈተን ጨርሶ አይቻልም) የመፈተኛ መሳሪያ፦ ጥሩ ኢንተርኔት ባለው ኮምፕዩተር (ላፕቶፕ/ዴስክቶፕ) ተጠቀሙ። ብራውዘር፦ Chrome፣ Firefox ወይም Edge ተጠቀሙ። ቦታ፦ ፈተናውን ማቆም (pause ማድረግ) ስለማይቻል ረብሻ የሌለበት ጸጥ ያለ ቦታ ምረጡ። የፈተና ህጎች የአንድ ጊዜ ኮድ፦ ፈተናውን አጠናቃችሁ ከላካችሁ በኋላ በድጋሚ ገብታችሁ መፈተን አትችሉም። (በጣም ወሳኝ/Critical — ድጋሚ የመፈተን እድል የለም) የጊዜ ገደብ፦ እያንዳንዱ ክፍል የራሱ ሰዓት አለው። ሰዓቱ ሲያልቅ ሲስተሙ በራሱ ወደሚቀጥለው ክፍል ያሸጋግራችኋል፤ ወደኋላ መመለስ አትችሉም። ገጽ አለመቀየር፦ ሌላ ታብ አትክፈቱ፣ ገጹን mini‌mize አታድርጉ ወይም ከፈተናው ገጽ አትውጡ። ከ3 ጊዜ በላይ ከወጣችሁ ፈተናው በራሱ ይዘጋል። (በጣም ወሳኝ/Critical — ህጉን ከተላለፉ ፈተናው በቀጥታ ተቋርጦ ይዘጋል) ኮፒ አለማድረግ፦ Copy እና Paste ማድረግ አትችሉም። ከመላካችሁ በፊት ማረጋገጥ፦ ፈተናውን ከላካችሁ በኋላ ምንም ማስተካከል አትችሉም። Automatic ሴቭ፦ መልሶቻችሁ ሴቭ ስለሚሆኑ ኢንተርኔት ቢቋረጥ እንኳ በኮዳችሁ እንደገና ገብታችሁ ካቆማችሁበት ቀጥሉ። የፈተና አወሳሰድ ደረጃዎች ወደ bot ግቡ፦ @ExamCodeGeneratorBot የተሰጣችሁን ሊንክ copy አርጋችሁ ወደ መፈተኛው ገጽ ግቡ። ኮዳችሁን አስገቡ፦ ኮዳችሁን በትክክል አስገብታችሁ "Start exam" የሚለውን ተጫኑ። መመሪያውን አንብቡ፦ መመሪያውን፣ ሰዓቱን እና ህጎቹን በጥንቃቄ አንብቡ (በዚህ ወቅት ሰዓት አይቆጥርም)። "Begin exam" የሚለውን ተጫኑ፦ ይሄን ስትጫኑ ሰዓቱ መቆጠር ይጀምራል፤ ገጹም ሙሉ (fullscreen) ይሆናል። ጥያቄዎችን መልሱ፦ ጥያቄውን አንብባችሁ መልሱን ምረጡ። ለመሸጋገር Next/Previous ወይም በቀኝ በኩል ያለውን የጥያቄዎች ዝርዝር ተጠቀሙ። ምልክት አድርጉ (Flag)፦ እርግጠኛ ያልሆናችሁበትን ጥያቄ "Flag question" በማለት ምልክት አድርጉበት። ሰዓታችሁን ተከታተሉ፦ የቀረውን ሰዓት ከላይ ተከታተሉ። 5 ደቂቃ እና 1 ደቂቃ ሲቀረው ማስጠንቀቂያ ይመጣላችኋል። አረጋግጡ፦ ከመላካችሁ በፊት ሁሉንም መልሶቻችሁን በReview ገጽ ላይ አረጋግጡ። ላኩ፦ "Submit exam" የሚለውን ተጫኑ። ካረጋገጣችሁ በኋላ መቀየር አትችሉም። ውጤታችሁን እዩ፦ እንደላካችሁ ውጤታችሁ ወዲያውኑ ይታያችኋል።

የፈተና ሊንክ ሲለቀቅ የሚላክላችሁን ኮድ የምታስገቡት እዚ ላይ ይሆናል። መፈተኛ ሊንክ እዚ ቻናል ላይ እና ኮድ የምታገኙበት ቦት ላይ ይለቀቃል። ፈተናው ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል። ፈ
የፈተና ሊንክ ሲለቀቅ የሚላክላችሁን ኮድ የምታስገቡት እዚ ላይ ይሆናል። መፈተኛ ሊንክ እዚ ቻናል ላይ እና ኮድ የምታገኙበት ቦት ላይ ይለቀቃል። ፈተናው ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል። ፈተናውን በየትኛውም ቦታ ፣ ባላችሁበት online መውሰድ የምትችሉት ፣ ያለምንም ክፍያ የቀረበ ፈተና ነው። ማስታወሻ፡ ፈተናውን በግል ኮምፕዩተር ብትፈተኑ ተመራጭ ይሆናል። @Aviation_Et✅️