2 416
订阅者
-124 小时
-117 天
+4130 天
帖子存档
2 416
Sometimes the best progress happens quietly. When u focus on ur work instead of the noise around u, no one can interfere with ur growth. Stay consistent, stay humble, and let ur results speak for you.
@raphia_creative
2 416
ትናነት ባሳየኋችሁ መሰረት Sora 2 ለ Android ተጠቃሚዎች Free እንደሆነ አይተናል
Sora 2 ተጠቅማችሁ creative የሆነ video ሰርታችሁ በ @raphiaSupport ላኩልን አወዳድረን አሸናፊው 3000 + premium AI prompt በነፃ ይወስዳል
video ስትልኩልን የሰራችሁበትን sora 2 email screenshot ላኩልን
እስከ እሮብ ማታ 3 ሰአት ሰርታችሁ ማስገባት ትችላላችሁ
2 416
ግራፊክ ዲዛይን ምንድን ነው?? |WHAT IS GRAPHIC DESIGN ??
Graphical = ስዕላዊ
Design = ንድፍ
Graphic Design = ስዕላዊ ንድፍ
graphic design ማለት ሀሳብን በስዕል መልኩ መግለጽ ሲሆን ይሄም ከብዙ ሽ አመታት በፊት ሰዎች ሀሳባቸውን በፅሁፍ በስዕል መልኩ የእንስሳትን ,የሰወችን እንዲሁም የተለያዩ ምልክቶችን ይስሉ ነበር ይሄማ መንገድ ሀሳባቸውን ለመግለጽ ይጠቀሙበት ነበር
በ1440 ማለትም ከዛሬ 585 አመት በፊት 😧 የ Gutenberg Printing press አለምን ቀየረ . images and type በብዛት print መደረግ ጀመሩ . Posters, books, and flyers ከዛ በፊት አይታወቁም ነበር. Graphic design began to shape society.
1800s እና 1900s design ከ industry ጋር ተገናኘ. ጉልህ የሆኑ ማስታወቂያዎችን , የተለያዩ details የተሰሩ packaging , የተለያዩ የ መልከ ፊደል አይነቶች ለ እይታ ወጡ ።
ከዛ በኋላ computer በ 1880s እና 90s መጣ የ Adobe products በተከታታይ ወጡ . እንደ Adobe photoshope, adobe illustrator Graphic designን እስከ ወዲያኛው ቀየሩት ።
Logos, websites, and digital art በስፋት መሰራት ተጀመረ።
JOIN and SHARE @raphia_creative
@raphia_creative
#raphia_creative #raphia_creative #raphia_creative #raphia_creative
#by @raphia_Support
2 416
ሰላም 👋
አብርሃም እባላለሁ። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት የሲቪል ምህንድስና ተማሪ ነኝ😉
በዚህ ቻናል ወደ ህልሜ እና ራዕዬ የማደርገውን ጉዞ እና የተለዩ ሀሳቦችን አጋራለው በ አሁኑ ሰዓት የhighscool እና እንደ እኔ የuniversity ተማሪዎች ከሆናቹ ይህ ቻናል ይጠቀማችዋል
youtube channel👉
https://youtube.com/@abrishos?si=I06EOpf-L75Q-ELm?sub_confirmation=1
telegram channel👉https://t.me/abrikomedia
All my socials 👉https://linktr.ee/Abrish23
..
2 416
step 1. የስልካችሁ setting ገብታችሁ appa < apps<playstore<storage< clear catch ena clear data አድርጉት
step 2. VPN ያስፈልጋችኋል Canada or Us አድርጋችሁ connect አድርጉት
step 3. ወደ chrome browsers በመግባት "sora 2 android " አድርጋችሁ search ስታደርጉ ይመጣል ስትነኩት ወደ playstore ይወስዳችኋል install አድርጋችሁ ተጠቀሙ
@raphia_creative
2 416
አስደሳች ዜና
🤩 ሶራ 2 አሁን በይፋ ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች በነፃ ቀርቧል!
ይህ ፈጣን እና አሪፍ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቪዲዮ መስሪያ በስልካችሁ መስራት ለሚፈልጉ content creators ትልቅ አጋጣሚ ነው። አፑ ለማውረድ ነጻ ሲሆን የአንድሮይድ ስልክ ላይ የሚሰራ ፈጣን የቪዲዮ ፈጠራን ያካተተ ምቹ ተሞክሮ ይሰጥዎታል።
ሶራን በሞባይል ለመጠቀም እየጠበቁ ከሆነ፣ አሁን ጊዜው ነው!
Play Store ይክፈቱ፣ Sora 2 ብለው ይፈልጉ እና ወዲያውኑ ይጀምሩ።
ካልሰራላችሁ አሳውቁን
@raphia_creative
@raphia_creative
2 416
ሰላም ☺☺ 👋
የቢታንያ አስራት እባላለሁ። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመት ተማሪ ነኝ☺
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርታዊ የሆኑ
ነገሮችን ይዘን መተናል subcribe በማድረግ አብረን እንደግ ቤተሰብ ይመቻቹ👍👍
YouTube channel😊
https://youtube.com/@yebitaniyaasrat?si=ZLVY-_bpA0W0WsUY
telegram channel ☺
https://t.me/yebitaniyadegnt
Tiktok 😊
tiktok.com/@bitati18
2 416
Repost from ELEVATE SKILL
❗️❗️ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ ❗️❗️❗️❗️❗️
➡️ከወጣት ሚሊዮነር አቤነዘር ጋር ።
Elevate Podacast 🎙
ዛሬ ማለትም አርብ ከምሽቱ 3:00 LT ላይ በ @elevateskill ይጠብቁን።
🤝ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ጨምሮ ከተለያዩ ኢንተርናሽናል ድርጀቶች ሽልማቶችን እና እውቅና ያገኘ።
🤝ከ48+ በላይ የፈጠራ ባለቤት...
➡️ በዚህ podcast
✅የምማረው ትምህርት ከህይወቴ ጋር ምንም አይገናኝም ; ለቤተሰቦቼ ስል ነው የምማረው አሁን ምን ማድረግ አለብኝ?
✅ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች
✅ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችንን እንዴት ውጤታማ እናደርጋለን
✅በጤና እንዲሁም ማህበራዊ ግንኙነታችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን
✅ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆነን ምን አይነት ቢዝነሶችን መስራት እንችላለን
✅የሰአት አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት
✅5 አመታትን ትርፋማ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን?
➡️ live ማንም እንዳይቀር
አዘጋጅ :- @elevateskill join now ✅
ለተጨማሪ መረጃ
telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info:
Telegram: @Elevateskillsupport
Instagram: elevateskill.1
📞 Phone: +251981807055
2 416
who do you think was actually one of the earliest graphic designers or digital designers in Addis Ababa?
Share the name of any designer you believe started very early.
⭕️Winner will be selected from those who give correct or valuable information.
@raphia_creative
@raphia_creative
2 416
Repost from Tk design channel 💡
ቤተሰብ Vote ማድረግ ተጀምሯል ከታች ባለዉ Link ገብታቹ መምረጥ ትችላላችሁ። 🙏
https://www.tca2025.com/category/19
በዚህ Link ከገባቹ በዋላ ስልክ ቁጥር አስገብታቹ OTP ይልክላችኋል በመቀጠል "STEAM" የሚለዉ ላይ ወደ ታች ወረድ በሎ ታገኙኛላቹ።🙏
2 416
Breaking News for Creators!🔥 Affinity is now FREE! Yes, you heard it right — all Affinity apps (Designer, Photo & Publisher) are now completely FREE to download and use! 🎉 Whether you’re a graphic designer, photo editor, or digital creator, this is your chance to grab professional-grade software without paying a cent! 💻✨ 📁 I’ll also share the official download files here for you all — so stay tuned and don’t miss out! 💬 Tag your creative friends and spread the news — this is a once-in-a-lifetime offer! @raphia_creative @raphia_creative #Affinity #DesignTools #FreeSoftware #CreativeCommunity
2 416
‼️CLASS ልንጀምር 1 ቀን ቀረው ‼️
የ 2 ሰው ቦታ ይቀራል
⭕️ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ👇👇
@raphiaSupport
@raphiaSupport ላይ ያናግሩን
ወይም በስልከ ቁጥር 📌 0963646064 ላይ ይደውሉልን
Join and share👇👇👇👇
@raphia_creative
@raphia_creative
2 416
ዛሬ ማታ ስለ ፖርቲፎሊዮ ምንነት እና አሰራር ላይ ቆይታ ይኖረናል። ሁላችሁም ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ፖርቲፎሊያችሁን Share አድርጉልኝ የተወሰነ ግምገማ እሰጣችኋለሁ። በተጨማሪም በቅርብ ቀን ስለምንጀምረው Graphic Design Class ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ሙሉ መረጃ እሰጣችኋለሁ። ዛሬ ማታ 3 ሰአት ላይ እንገናኝ!
‼️ ለ 1 ሰው እኛ የምንሰጠውን ኮርስ በነፃ ለማስተማር ስላሰብን ማታ ላይ በመገኝት አሸናፊ የምትሆኑበትን ነገር እንነግራችኋለን
@raphia_creative
2 416
📱 ዛሬ ማታ ስለ ፖርቲፎሊዮ ምንነት እና አሰራር ላይ ቆይታ ይኖረናል። ሁላችሁም ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ፖርቲፎሊያችሁን Share አድርጉልኝ የተወሰነ ግምገማ እሰጣችኋለሁ። በተጨማሪም በቅርብ ቀን ስለምንጀምረው Graphic Design , Video Editing Class ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ሙሉ መረጃ እሰጣችኋለሁ። ዛሬ ማታ 3 ሰአት ላይ እንገናኝ!
@raphia_creative
@raphia_creative
2 416
📱 ዛሬ ስለ ፖርቲፎሊዮ ምንነት እና አሰራር ላይ ቆይታ ይኖረናል። ሁላችሁም ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ፖርቲፎሊያችሁን Share አድርጉልኝ የተወሰነ ግምገማ እሰጣችኋለሁ። በተጨማሪም በቅርብ ቀን ስለምንጀምረው Graphic Design , Video Editing Class ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ሙሉ መረጃ እሰጣችኋለሁ። ዛሬ ማታ 3 ሰአት ላይ እንገናኝ!
Only @Abubekr_Jemal
2 416
😂 When your font style hits the dance floor:
Regular – just chillin’ 😎
Semibold – had one burger 🍔
Italic – feelin’ the groove 💃
Black Italic – too much groove AND too much food 😅
💬 Fonts got more style than my wardrobe!
@raphia_creative
#raphia_creative #DesignHumor #FontVibes
2 416
‼️3 ቀን ቀረው ‼️
የ video editing እና ግራፊክ ዲዛይን skill ከሌላችሁ እነዲሁም ያላችሁን skill Develope አድርጋችሁ ስራ ለመጀመር ላሰባችሁ እኛ ያዘጋጀንላችሁ የ 2 ወር course አለ መውሰድ ትችላላችሁ ። ኮርሱን ወስዳችሁ ስትጨርሱ Digital marketing አስተምረን ፣ youtube አስጀምረን ወይም upwork Guid እናደርጋችኋለን
የምንፈልገው 20 ሰው ብቻ ነው በጥራት አስተምረን ሁሉንም ብቁ ለማድረግ ነው ። ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ !
⭕️ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ👇👇
@raphiaSupport
@raphiaSupport ላይ ያናግሩን
ወይም በስልከ ቁጥር 📌 0963646064 ላይ ይደውሉልን
Join and share👇👇👇👇
@raphia_creative
@raphia_creative
2 416
<lets share /> — because sharing knowledge is easier than fixing someone else’s code 😅.
Join for tech news, AI trends, new frameworks, and opportunities worth not ignoring (for once).
https://t.me/lets_share_tech
https://t.me/lets_share_tech
2 416
❇️ faceless YouTube channel ለመጀመር የሚጠቅሙ ምርጥ ነገሮች
የናንተን email በመጠቀም Channel Create አድርጉ
ለ ቻናላችሁ logo ስለሚያስፈልገው looka.com logoai.com በመጠቀም logo generate አድርጉ
ለቻናላችሁ banner ስለሚያስፈልገው canva ተጠቀሙ እና create አድርጉ
ከዛ video ለመስራት
1.Scriptwriter – chatgpt,deepseek...
2. Voiceover Artist – speechma ai
3. Video Editor – ለ social media content የሚሆን የቪዲዮ ኤዲቲንግ skill ያው ሰው
4. Thumbnail Designer – የሚሰራላችሁ Ai ቢኖርም Graphic Designer ብትሆኑ ይመረጣል( canva, vidiq....)
5. Channel Manager – እናንተው እራሳችሁ
📍FOR STOCK IMAGES AND VIDEO:
www.pexels.com
📍FOR IDEAS:
www.pinterest.com
‼️ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ ‼️
የ video editing እና ግራፊክ ዲዛይን skill ከሌላችሁ እነዲሁም ያላችሁን skill Develope አድርጋችሁ ስራ ለመጀመር ላሰባችሁ እኛ ያዘጋጀንላችሁ የ 2 ወር course አለ መውሰድ ትችላላችሁ ። ኮርሱን ወስዳችሁ ስትጨርሱ Digital marketing አስተምረን ፣ youtube አስጀምረን ወይም upwork Guid እናደርጋችኋለን
የምንፈልገው 20 ሰው ብቻ ነው በጥራት አስተምረን ሁሉንም ብቁ ለማድረግ ነው ይሄኛው bach ከሞላ ቀጣይ ከ 2 ወር በኋላ እንጀምራለን በትዕግሥት ጠብቁን 🙏
📌ግራፊክ ዲዛይን class 7 ሰው ይቀራል መግባት ትችላላችሁ
📌ቪድዮ ኤዲቲንግ ላይ 11 ሰው ይቀራል
⭕️ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ
@raphiaSupport ላይ ያናግሩን
ወይም በስልከ ቁጥር 0963646064 ላይ ይደውሉልን
Join and share👇👇👇👇
@raphia_creative
@raphia_creative
