ch
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

前往频道在 Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

显示更多
2 416
订阅者
-124 小时
-117
+4130
帖子存档
Hey Folks! Hope you all are doing great. I’ll be giving away all editing assets here on this channel over the coming days/wee
Hey Folks! Hope you all are doing great. I’ll be giving away all editing assets here on this channel over the coming days/weeks. 🎁 These are assets I’ve collected throughout years of editing and content creation, so you don’t have to wander around the internet looking for good editing resources. Make sure you don’t miss anything and download them as soon as they’re shared, because they won’t be available forever. Stay active, keep checking the channel, and grab everything while you can. FIRST LINK: https://drive.google.com/drive/folders/1xGQka_Nc1L7AMAGQn_SLhwLjJD0gsmf3?usp=sharing @raphia_creative said BE CREATIVE Folks. 🤍

🚀 የ $599 ዶላር የ YouTube Automation ኮርስ — ሙሉ በሙሉ በነጻ! ሰላም የ @Raphia_creative ቤተሰቦች! 👋 በአሁኑ ጊዜ ብዙዎች ኮርስ ይሸጣሉ፤ ነገር ግን "እንዴት ነው ገንዘብ መስራት የሚቻለው?" ለሚለው ጥያቄ በተግባር የተደገፈ ምላሽ የሚሰጡ ጥቂቶች ናቸው። እኔ ግን የተለየ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ለኢትዮጵያውያን ወጣቶችና (Creators) አጋዥ እንዲሆን፣ በውጭ ሀገር $599 የሚሸጠውን ሙሉ የ YouTube Automation ኮርስ ያለምንም ክፍያ በነጻ ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ አዘጋጅቼላችኋለሁ! 📌 በዚህ ኮርስ ውስጥ ምን ይካተታል? ይህ ኮርስ በ Google Sheets ላይ እጅግ በተደራጀ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ይዟል፦ • Step-by-Step Guide: ከጅምሩ እስከ መጨረሻው ያለው ዝርዝር መመሪያ። • Assignment & Practical Tasks: የተማራችሁትን በተግባር የምትፈትኑባቸው ስራዎች። • Detail Information: ስለ ኒች ምርጫ (Niche selection)፣ ስለ ቪዲዮ አሰራር እና ሞኒታይዜሽን ጥልቅ ትንታኔ። • Market Strategies: እንዴት ውጤታማ በሆነ መንገድ ዶላር መስራት እንደሚቻል የሚያሳይ እውነተኛ እውቀት። 🔗 ኮርሱን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ተጫኑ፦ 👉 እዚህ ይጫኑ - Full Course Link ማሳሰቢያ: ይህ ኮርስ ህይወታችሁን ሊቀይር የሚችል Business Opportunity ነው። እድሉን ተጠቀሙበት! ለጓደኞቻችሁም Share በማድረግ ተባበሯቸው! 📢 Join us: @Raphia_creative

Hello creatives 👋 Sorry for being quiet for the past two weeks. I needed a short pause to reset, learn, and prepare better content for you. Now I am back with full energy, fresh ideas, and more valuable creative content. Thank you so much for staying, supporting, and being part of this journey. A big thing is coming for all creatives here. Let’s create, learn, and grow together again 🚀✨ Course and Tips በTikTok , youtube and instagram ላይ በvideo ጀምረናል @raphia_creative

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
በዛሬው እለት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በይፋ ተጀመረ። ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ፥ " ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክ
+3
በዛሬው እለት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በይፋ ተጀመረ። ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ፥ " ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቶ ተጠናቋል " ብለዋል። " በዛሬው እለት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 በይፋ አስጀምረናል። - ተደራሽነትን ማስፋት፣ - ለዜጎች እኩል እድል መፍጠር - በዜጎችና ተቋማት መካከል መተማመንን ማጎልበት ደግሞ የስትራቴጂው ቁልፍ መሰረታዊ ትልሞች ናቸው " ብለዋል። " እነዚህ ትልሞች እንዲሳኩ በተለይ የህዝብ ዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋት ላይ ትልቅ ስራ ይከናወናል " ያሉ ሲሆን " ይህም ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሰው ተኮር ሆኖ የዜጎችን ኑሮ እንዲያሻሽል ትልቅ አቅም ይፈጥራል " ሲሉ ገልጸዋል። " በአጠቃላይ በዲጂታል ኢትዮጵያ የሚከናወኑ ስራዎች የመደመር መንግስት በቀለለ ቢሮክራሲ ታላላቅ ስትራቴጂዎችን እውን ለማድረግ ከያዘው ግብ ጋር የተሳሰሩ ናቸው " ሲሉ አክለዋል። @tikvahethiopia

https://vt.tiktok.com/ZSP458Unp/ የመጀመሪያ episode ግራፊክ ዲዛይን Video About Poster Design ሰርቸላችኋለው ገብታችሁ እዩት Pdf እላካለሁ @raphia_creative @raphia_creative

የኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ✨ በVideo Editing በ Graphic Design በ Content Creator's ( በተጨማሪ Voice over መስራት የምትችል ቢሆን) በዚህ የኢንተርንሺፕ ጉዞ ምን ይጠብቅሃል?ተግባራዊ ስልጠና፡ በግራፊክ ዲዛይን፣ በቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ በኮንቴንት ክሬሽን፣ በስክሪፕቲንግ እና በቮይስ ኦቨር ላይ ከተሞክሮ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር በመስራት፣ በተግባር የተደገፈ ጠንካራ እውቀት ታገኛለህ። • Self Development ፡ የራስህን ቢዝነስ ወይም ቻናል ለማስኬድ የሚያስፈልጉ ወሳኝ የሆኑ የኢንዱስትሪ ሚስጥሮችን እና ስልቶችን ትማራለህ። • የስራ እድል፡ በፕሮግራሙ ወቅት የላቀ ብቃትና ቁርጠኝነት ላሳዩ ተሳታፊዎች፣ ከቡድናችን ጋር በቋሚነት የመቀላቀል ልዩ እድል እንሰጣለን። ⏳ የጊዜ ርዝመት፡ ፕሮግራሙ ተለዋዋጭ ሲሆን፣ እንደየግለሰቡ ፍላጎትና አቅም ይወሰናል። እንዴት ማመልከት ይቻላል?፡ ፍላጎት የለው ማንኛውም ሰው አጭር መልእክት እና የሰራሃቸውን ስራዎች (ፖርትፎሊዮ) ካላችሁ በቴሌግራም @RaphiaSupport ላይ ላኩልን። መስፈርት፡ የሚያስፈልገው ለስራ ያለው ከፍተኛ ፍላጎት እና የሆነ ነገር ለመፍጠር ያለው እውነተኛ ቁርጠኝነት ብቻ ነው! ይሄን አጋጣሚ ተጠቅመህ፣ በፈጠራው አለም ውስጥ ትልቅ ስምህን ለመገንባት የመጀመሪያውን እርምጃ ውሰድ!

ሰላም fam👋 እንዴት ናቹ በ episode 5 ከ big habesha ጋር የነበረን ቆይታ እጅግ እንደወደዳቹትና ብዙ ቁም ነገር እንዳገኛቹበት አንጠራጠርም። ቻነላችንን share and subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 @raphia_creative @bighabesha_crypto episod 6 coming soon...

ሰላም fam👋 እንዴት ናቹ በ episode 5 ከ big habesha ጋር የነበረን ቆይታ እጅግ እንደወደዳቹትና ብዙ ቁም ነገር እንዳገኛቹበት አንጠራጠርም። ቻነላችንን share and subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 @raphia_creative @bighabesha_crypto episod 6 coming soon...

Repost from N/a
Samsung Galaxy A16 🌈 Vibrant 6.7" Super AMOLED Display: Immerse yourself in crisp colors and lifelike details with an FHD+ s
+2
Samsung Galaxy A16 🌈 Vibrant 6.7" Super AMOLED Display: Immerse yourself in crisp colors and lifelike details with an FHD+ screen, perfect for all your content. 📸 50MP Multi-Camera System: Turn everyday moments into frame-worthy photos with a versatile triple-lens setup and clear 13MP selfies. 🚀 Smooth & Powerful Performance: Game heavy or power through work with the reliable octa-core processor and up to 5G speeds (on the 5G variant). 🔋 Long-Lasting 5,000mAh Battery: Enjoy what you love without worrying about battery life, plus get back in action quickly with 25W Super Fast Charging. 🛡️ Built to Last & Secure: Go about your day with peace of mind thanks to an IP54 water and dust resistance rating and Samsung Knox Vault security. 🔄 Future-Proof with Updates: Stay up-to-date with a commitment to multiple OS upgrades and years of security maintenance. 💵 Price: 20,500 📍 Address: Adama 📞 Contact: 0920950120 📩 Telegram: @H_e_n_o_k_t

✨ Welcome to Raphia Creative !✨ 👋 ሰላም ዉድ የ Channel ተከታታዮቹ እና አዲስ subscribers 💥አዲስ subscribers የተለያዩ የ digital skill መማር ምትፈ
✨ Welcome to Raphia Creative !✨ 👋 ሰላም ዉድ የ Channel ተከታታዮቹ እና አዲስ subscribers 💥አዲስ subscribers የተለያዩ የ digital skill መማር ምትፈልጉ ከሆነ Search በማድረግ graphics design, video editing ላይ አሪፍ pdf, Adobe softwares and ሌሎች ጠቃሚ መማሪያ source ማግኘት ትችላላችሁ 💙💙💙 💢አንዱሁም እስካሁን ስናቀርብላቹህ በነበረው ተከታታይ podcast አሪፍ እዉቀት እና ልምድ እንዳገኛችሁ እርግጠኛ ነኝ 🥰 አሁንም ይህንን በሚገርም ሁኔታ የምንቀጥል ይሆናል 🥰 💫ስለዚህ ከናንተ ሚጠበቀው subscribe and share መድረግ ብቻ ነው ከተመቻችሁ በ like or reaction ማበረታታት ነው 👍 👌 @Raphia_creatve @Raphia_creatve #Design #videoediting #DigitalEthiopia #raphia_creative #creativepodcast

ከትናንቱ Creator Talk podcast የተገናኘ የዩቲዩብ ኢኮኖሚና የሀገራት አመታዊ በጀት በጀት የዩቲዩብ ግዙፍነት የዓለም አቀፉ የዲጂታል መድረክ ዩቲዩብ ያለው የገንዘብ መጠንና ተፅዕኖ ከብዙ
ከትናንቱ Creator Talk podcast የተገናኘ የዩቲዩብ ኢኮኖሚና የሀገራት አመታዊ በጀት በጀት የዩቲዩብ ግዙፍነት የዓለም አቀፉ የዲጂታል መድረክ ዩቲዩብ ያለው የገንዘብ መጠንና ተፅዕኖ ከብዙ አገሮች በጀት ይበልጣል። ዩቲዩብ በአንድ አመት ውስጥ ከ50 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ በማግኘት፣ ከበርካታ መካከለኛና ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው አገራት የሚበልጥ ኢኮኖሚ አለው። ይህ ገቢ የሚመነጨው፡ • ማስታወቂያ (Ads)፡ በቪዲዮዎች ላይ ከሚታዩ ማስታወቂያዎች የሚገኝ ከፍተኛ ገቢ። • Subscriptions፡ እንደ ዩቲዩብ ፕሪሚየም ካሉ አገልግሎቶች። • Others ፡ ከቻናል ሜምበርሺፕና ሱፐር ቻት ጨምሮ። ይህ የሚያሳየው ዩቲዩብ ከቀላል የመዝናኛ መድረክነት አልፎ፣ ግዙፍ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋም መሆኑን ነው። ከኢትዮጵያ በጀት ጋር 🇪🇹 የኢትዮጵያ አመታዊ በጀት በአማካይ ከ14.5 ቢሊዮን እስከ 15 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ ነው። • የማይመጣጠን ልዩነት፡ የዩቲዩብ ዓመታዊ ገቢ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ አገራዊ በጀት በሦስት እጥፍ ገደማ ይበልጣል። ይህ ንጽጽር የዲጂታል ኢኮኖሚው ምን ያህል ግዙፍና ፈጣን የእድገት እምቅ አቅም እንዳለው በግልጽ ያሳያል። ይህ መረጃ በዩቲዩብ ላይ መስራት ምን ያህል ትርፋማ ሊሆን እንደሚችል ያሳያል። • የስራ ፈጠራ፡ ዩቲዩብ ወጣቶች የራሳቸውን ስራ እንዲፈጥሩ፣ ገለልተኛ የገቢ ምንጭ እንዲገነቡ ያስችላል። • ኢኮኖሚያዊ ነፃነት፡ በዩቱብ Content Creation (ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ግራፊክስ፣ ኮንቴንት ክሬሽን) መስራት ፣ ለግልና ለቤተሰብ ኢኮኖሚያዊ ነፃነትን ያመጣል። @raphia_creative Opportunity Big move coming soon, Stay tuned! @raphia_creative @raphia_creative #DigitalEthiopia #raphia_creative

በብዙ መንገድ ያተረፋችሁበት podcast እንደሆነ እምነት አለኝ እንዴት ነበር? @raphia_creative

የሚገርም episode ነው ገብታችሁ ተከታተሉ @raphia_creative

Evening fam 1:30 hr left

Creator Talk: Big Habesha Today at 3:00 pm on @raphia_creative we are hosting one of the biggest digital creators in Ethiopia
Creator Talk: Big Habesha Today at 3:00 pm on @raphia_creative we are hosting one of the biggest digital creators in Ethiopia. Big Habesha has grown into a household name with more than 800 thousand followers across social media. His platforms include YouTube, TikTok and Telegram, and his income also comes from his content creation and YouTube monetization. Today’s session is all about learning from his journey. We will talk about how he started, how he creates content, how he keeps consistency, how he builds trust with an audience and how creators can grow in today’s digital world. Join us live and be part of the conversation. This is a great chance for anyone who wants to step into content creation or improve their skills. See you at 3:00 pm on @raphia_creative. Host raphia_creative Guest Big Habesha 🗓 Date: DEC. 11 Thursday 🕐 Time: 3:00Pm LT 📍 Platform: Telegram LIVE @Raphia_creatve @Raphia_creatve