2 414
订阅者
-324 小时
-87 天
+4430 天
帖子存档
2 414
#ከርዕስ_ውጭ
ታውቃለህ ??
የተደገፍከው ያ እንዳንተ ስጋ ለባሽ ሰው የህይወትህን መንገድ ያካሂድህ (አብሮህ ይጏዝ) ይሆን ይሆናል እንጂ ... ያንተን ጉዞ አይጏዝልህም!!
ልበ-ቀና ከሆነ መንገድህ ያዛለህ ጊዜ ያበረታሃል!! ... የወደቅህ ሰዓት ደግፎ ያነሳሃል!! ....
የፍቅር ሰው ከሆነ በመንገድህ ስታነክስ ትከሻውን አስደግፎህ በምትጎትተው እግርህ ልክ የራሱን መንገድ ፍጥነት ገትቶ አብሮህ ይጏዛል::
በጣም ለፅድቅ የቀረበ ከሆነ እስከሚችለው ድረስ ያዝልህ ይሆናል:: .... (አንተ ጀርባው ላይ ሀሳብህንም ክብደትህንም ጥለህ ለሽ ብለህ እያንቀላፋህ ... ፈሱ እስኪያመልጠው አይሸከምህም!! ... 🤷🏽♀️🤷🏽♀️)
በተረፈው ሁሉም ልክ እንዳንተው የራሱ ሩጫ.. የራሱ መውደቅ እና መነሳት ... የራሱ ጉድለት አለው እና የራሱን አቁሞ እንዲያቋቁምህ መጠበቅ የዋህነት ነው!!!
ወደቅህም ተነሳህም .. ፈረጥክም ... ቀደምህም ... ዘገየህም ...ህይወቱኮ ያንተ ነው!! እገሌ እንዲህ አላደረገልኝም ... እገሊት ትታኝ አለፈች... ታምሜ ሳይጠይቁኝ ... ሞቼ ሳያለቅሱልኝ ... እያልክ የምታላዝነው ምን ሆነህ ነው??
ለራስህ ህይወት ሀላፊነቱን ራስህ ውሰድ እንጂ 🙄ምን ሆነህ ነው ቤተሰብ .. ጎደኛ .. ፍቅረኛ ... ደርበው ያንተን ስንክሳር እንዲኖሩልህ ቁጭ ብለህ የምትጠብቀው??
እንኳን ሰው አምላክ ራሱ ሲረዳህኮ የምትጏዝበትን ጉልበት እና ጥበብ እንጂ የሚሰጥህ በአስማት ነገር እንደንፋስ አያስወነጭፍህም!!
እንዳልኩህ ነው!! ማንም ቢሆን አብሮህ ይሮጥ ይሆናል እንጂ ያንተን ሩጫ አይሮጥልህም!! ...
ሰው እንዲረዳህ ከመጠበቅህ በፊት በራስህ የምትችለውን አድርግ !!! ሰው እንዲወድህ ከመጠበቅህ በፊት ራስህን ውደድ !! ሰው እንዲያከብርህ ከመጠበቅህ በፊት ራስህን አክብር!!)
ከ ሜሪ አጫጭር ታሪኮች
መልካም ውሎ❤️❤️❤️
@raphia_creative
@raphia_creative
2 414
ላሸነፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉
Dm @raphiasupport u have full course access
አሁን ላይ Focus አድርገን በደንብ YouTube automation ስለምንሰጥ እናንተንም ሁላሁንም በተቻለ አቅም ለማገዝ የዚህ ቻናል Discussion Group ጋር ያላችሁን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ እኛም በየቀኑ የተለያዩ መረጃዎችን ወደናንተ እናደርሳለን
እንዲሁም ማንኛውንም የ Graphics ስራዎቻችሁን እና Video Editing ስራዎቻችሁን Group ላይ እየላካችሁ አስተያየት እንሰጣለን
ሁሉንም Course ለመማር እና 1 to 1 mentor ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መማር ትችላላችሁ 👉https://raph-academy.vercel.app/
ለማንኛውም ጥያቄ @raphiasupport አሳውቁን
2 414
Breaking News for Creators!🔥 Affinity is now FREE! Yes, you heard it right all Affinity apps (Designer, Photo & Publisher) are now completely FREE to download and use! 🎉 Whether you’re a graphic designer, photo editor, or digital creator, this is your chance to grab professional-grade software without paying a cent! 💻✨ 📁 am also share the official download files above 💬 Tag your creative friends and spread the news this is a once-in-a-lifetime offer! @raphia_creative @raphia_creative #Affinity #DesignTools #FreeSoftware #CreativeCommunity
2 414
✨ ተሰጥኦዎን ወደ ስኬት፣ እውቀትዎን ወደ ገቢ የሚቀይሩበት ወርቃማው በር ተከፍቷል! ✨
የዲጂታሉ ዓለም የገበያ መሪ ለመሆን ተዘጋጅተዋል? Raph Academy የወደፊት ህልምዎን ዛሬውኑ እንዲጀምሩ በሩን ወለል አድርጎ ከፍቶ ይጠብቆታል። እኛ ጋር ዝም ብለው አይማሩም፤ የያዙትን ክህሎት ወደ ዶላር እና ወደ ስራ የሚቀይሩበትን ሚስጥር ይጨብጣሉ!
🚀 ለምን Raph Academyን ይመርጣሉ?
ተግባራዊ ትምህርት፦ ትምህርቱን እንደጨረሱ ወዲያውኑ ወደ ስራ መግባት የሚያስችል ጥራት።
ሙሉ ነፃነት፦ በፈለጉት ቦታና ሰዓት፣ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ መማር ይችላሉ።
ተፈላጊ ክህሎቶች፦ በገበያው ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን ጥበቦች በአጭር ጊዜ ያስቀድማሉ።
📚 የምናቀርባቸው ተጠቃሽ ኮርሶች (Available Courses)
🎬 CapCut Video Editing: ለ PC እና ለሞባይል (በአማርኛ)
🤖 Social Media Content with AI: ለስልክ እና ለ PC (በአማርኛ)
🎨 Mastery Graphic Design Class: የዲዛይን ጥበብ ማስተር ክላስ
📺 YouTube Automation: ገቢ የሚያስገኝ የዩቲዩብ ስልት (Full English Guide)
⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ ለአጭር ቀናት የሚቆይ ልዩ የቅናሽ ዋጋ አዘጋጅተናል። ዕድሉ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ ተመዝግበው የነገውን ስኬትዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ!
🔗 ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ፦ https://raph-academy.vercel.app/
📲 ለበለጠ መረጃ፦ @raphia_creative
Raph Academy — ክህሎትዎ የገቢዎ ምንጭ!🌟
2 414
ይህ platform ከተከፈተ 1 አመት አልሞላውም እና እስከዛሬ Post ከማደርገው ሁሉ ይህንን post በደንብ እንድትረዱልን እፈልጋለሁ
በዚህ channel ላይ ያላችሁ ይህንን channel የምትከታተሉ በዚህ channel በጣም ብዙ ብዙ ቦታ በክፍያ የምታገኙትን ነገር በነፃ share እያደረግናችሁ ነው ወደፊትም አለ ይቀጥላል ። ነገርግን እኛ ለምን ሁሉንም ኮርስ ባንድ የያዘ ሁሉም ሰው የራሱን ነገር የሚጀምርበት እየተማሩ ከጎን የሚሰሩበት ኮርስ አናዘጋጅም ብለን አሰብን እና በብዙ ድካም አዘጋጀን እዚሁ telegram ላይ ብቻ አይቶ በ 2 ቀን ብቻ ከ 80 ሰው በላይ ተመዘገበ የተሰጠንም feedback ጥሩ ነው ግን የተረዳሁት ነገር ከአሁን በኋላ በፍፁም ላደርገው የማልችለው ነገር ኮርስ በትንሽ ብር መስጠት። ከዚህ በኋላ ለ አንድ ኮርስ ገብያው ላይ ባለው ዋጋ ብቻ ነው የምሰጠው ወይም በነፃ ዩቱብ ላይ እለቀዋለሁ ብዙ ሰው ይማርበታል።
ሁላችሁንም ለማለት ፈልጌ ሳይሆን አንዳንድ ሰዎች ግን ከልባችሁ ነው እኔ እኮ capcut ሙሉ course ብቻ እስከ 10,000 ብር እንደሚሰጥ ጠንቅቄ አቀዋለሁ እኛ እኮ ከ 5 ኮርስ በላያ ሊያውም አንድ ባንድ እያሰየናችሁ ለምናስተምራችሁ ። እኔ Collage ላይ እንዲሁም ብዙ ጊዜ በራሴ Online አስተምሬያለሁ ሁሉንም አቃለሁ ። ለሁሉም ሰው Affordable በሆነ price ሁሉንም ልስጣችሁ ባልኩ በውስጥ እየመጣችሁ በጣም ውድ ነው ትላላችሁ ።
እኔ ይሄንን ኮርስ ለማዘጋጀት ያወጣነውን ወጭ ግማሹን እንኳ አይሸፍንም አሁን ያለው price , even ሌላ Social media ላይ ማስታወቂያ አላወጣንም ። ኮርሱን የተረዳችሁ እና ቀድማችሁ የተመዘገባችሁ ብዙ ነገር እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን ። ግን ይህ ኮርስ በዚህ price የሚቆየው እስከሚቀጥለው ሳምንት እሁድ ብቻ ነው የሚሆነው ከዛ በኋላ ለምትገቡት በዚሁ አይቀጥልም። ትልቅ ብር ሲሆን value እንዳለው ስለምታስቡ ይመስለኛል እኔ በዚህ መልኩ ነው የተረዳሁት።
ይሄንን ነገር የፃፍኩት በውስጥ መጥታችሁ ውድ ነው ቀንስልኝ እያላችሁ ለምትፅፉልን ነው።
ትክክለኛዎቹ ቤተሰቦቸ በጣም ይቅርታ🙏
አንድ ላይ ወደፊት 💪አሁንም ጥያቄ ያላችሁ እና ለመማር ያሰባችሁ ብቻ ግሩም ከፍተናል ገበታችሁ check አድርጉ sample course video ለቀናል
ይሄው ግሩፑ 👇👇👇https://t.me/+0c4yTVR-MdVjODhk
2 414
🚀 ጉዟችሁን ወደ ገቢ የሚቀይረው የ Raph Academy ዌብሳይታችን አሁን ለምዝገባ ክፍት ሆኗል! 🎉
አሁን ባለው እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን ዲጂታል Skills በሰከንዶች ውስጥ መማር መጀመር ትችላላችሁ።
ለምን መመዝገብ አለባችሁ
በዚህ ኮርስ ዝም ብሎ መማር ሳይሆን የተማሩትን ወዲያው ወደ ስራ የምትቀይሩበት ትልቅ እድል ነው።
በስልክም በኮምፒውተርም፣ በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ መማር ትችላላችሁ።
የምንሰጣቸው ኮርሶች (Available Courses)
✅ CapCut Video Editing for PC (በአማርኛ)
✅ CapCut Video Editing for mobile (በአማርኛ)
✅ YouTube Automation (English - Full Guide)
✅ Social Media Content With AI (በአማርኛ - ለስልክ እና ለ PC)
✅ Mastery Graphic Design class
💡 ማሳሰቢያ፦ ይህ የቅናሽ ዋጋ የሚቆየው ለተወሰኑ ቀናት ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ ተመዝግበው ቦታዎን ያስይዙ።
Join us now: https://raph-academy.vercel.app/
@raphia_creative
2 414
🚀 የወደፊት ስኬትህን በ Raph Academy ጀምር፡ ክህሎት ለተሻለ ነገ!
ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው! ራሳችሁን በዘመናዊ እውቀት ማነጽና በገበያው ላይ ተፈላጊ መሆን ለምትፈልጉ ሁሉ Raph Academy ህይወታችሁን የሚቀይር ታላቅ እድል ይዞላችሁ መጥቷል።
ለምን Raph Academy ምርጫችሁ ሊሆን ይገባል?
✅ ጥራት ያለው ስልጠና፦ ከ75 በላይ ተማሪዎች የተቀላቀሉትና ውጤታማነቱ የተመሰከረለት ፕሮግራም።
✅ ሙሉ የግብዓት ጥቅል (Pre-assets)፦ ለስልጠናውና ለስራዎ የሚረዱ ቁልፍ መረጃዎችንና ግብዓቶችን ያገኛሉ።
✅ ተመጣጣኝ ዋጋ፦ በ1,200 ብር ብቻ የሙሉ ስልጠና ባለቤት መሆን የሚያስችል ታላቅ አጋጣሚ።
ክህሎት ማለት ስልጣን ነው! ዛሬ የምታደርጉት ኢንቨስትመንት ለነገው ማንነታችሁ መሠረት ይሆናል። በ Raph Academy ስልጠናዎን ሲያጠናቅቁ እውቀት ብቻ ሳይሆን በራስ መተማመንን ጭምር ይላበሳሉ።
ነገ ሳይሆን ዛሬውኑ ይወሰኑ! ይህን አመርቂ ጉዞ ከእኛ ጋር ለመጀመር አሁኑኑ ይመዝገቡ።
🔗 ለመመዝገብ፦ https://raph-academy.vercel.app/
💡 የነገ ስኬታችሁ የሚጀምረው ዛሬ ከምትወስኑት ውሳኔ ነው!
2 414
አብዛኛዎቹ ጀማሪዎች የሚወድቁት ችሎታ ስለሚያንሳቸው ሳይሆን፣ ትክክለኛ አቅጣጫ ጠቋሚ ስለሌላቸው ነው። ብዙ እየተማሩ ነገር ግን ምንም ለውጥ እያመጡ እንዳልሆነ ከተሰማቹ Raph Academy መጥቶሏቿል!! 🥳
ይህ አካዳሚ የቪዲዮ ኤዲቲንግ (CapCut PC & Mobile)፣ የግራፊክ ዲዛይን፣ የዩቲዩብ አውቶሜሽን (YouTube automation) እና የኤአይ (AI) ኮንቴንት ፈጠራን በአንድ የተቀናጀ መልኩ አጣምሮ የያዘ ሲሆን፤ ለእውነተኛ እድገትዎ ደረጃ በደረጃ ትምህርቱን እየሰጠ ይገኛል።
ልዩ የሚያደርገው ነገር ግልጽ ነው፦ ክህሎቶችን ማስተማር ብቻ ሳይሆን፣ እነዚህን ክህሎቶች ወደ ገቢ እንዴት መቀየር እንደሚችሉ እና እውነተኛ ስራን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ በተግባር ያሳያችኋል። ዋና ዓላማቹ Audience ማግኘት፣ የኮንቴንታቹን ጥራት ማሻሻል፣ እንዲሁም በምሰሩት ስራ ላይ ሙሉ በራስ መተማመንን መገንባት ከሆነ ይህ ትክክለኛው ምርጫ ነው።
ትምህርቱ ለስማርት ስልክም📱 ሆነ ለኮምፒውተር (PC)💻 ተጠቃሚዎች ምቹ ሆኖ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ለመማር ያስችላቿል። በተጨማሪም በተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ፣ ያለ ከፍተኛ ወጪ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ክህሎቶችን ያገኛሉ፤ ይህ ደግሞ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ለሆነ ለማንኛውም ሰው ተደራሽ ያደርገዋል።
ይህን ወርቃማ እድል በጭራሽ አያምልጥዎ። አሁኑኑ ይጀምሩ እና እራስዎን ወደ ተሻለ ደረጃ ያሳድጉ!!
JOIN NOW👇👇👇👇👇
https://raph-academy.vercel.app/
2 414
🚨 Stop scrolling!
🔥 Skill የለህም? ወይስ መጀመር አትችልም?
👉 Raph Academy መፍትሄው ነው!
🚀 ዛሬ ችሎታ መማር የሚያስፈልግህ ጊዜ ነው!
Raph Academy የዘመናዊ ዲጂታል ክህሎቶችን በቀላል፣ ተግባራዊ እና በተገቢ መንገድ የሚያስተምር መድረክ ነው።
🔥 ከCapCut እስከ
🔥 YouTube Automation፣ 🔥ከGraphic Design እስከ
🔥AI Content Creation ድረስ በገበያ ላይ የሚፈለጉ ክህሎቶችን ትማራለህ።
📱 በስልክህም ሆነ 💻በኮምፒውተርህ
⏰ በምትፈልገው ሰዓት (Flexible Learning)
🎯 ከ1 to 1 ሜንቶርሺፕ ድጋፍ ጋር
ይህ ስልጠና ከመማር በላይ ነው—
👉 ወደ ገቢ የሚያመራ ክህሎት ነው
🏆 አሁን በቻሌንጁ ተሳትፈህ የ1,200 ብር ሙሉ ስልጠናውን በነፃ የማግኘት እድል አግኝ!
🔥 Raph Academy — ችሎታህን ወደ እውነተኛ ውጤት የሚቀይር ቦታ!
🔥This is powerfull
Who else needs this skill
🚀ዛሬ ጀምር… ነገ የሚከፈልህ ክህሎት ይኖርሃል!
🚀 ዛሬ ጀምር… ነገ የተለየ ሰው ሁን!
በእናታቹህ react👍 አድርጉልኝ እንዳሸንፍ🙏
2 414
ራፊያ አካዳሚ (Raphia creative) የሚሰጣቸው ኮርሶች ተማሪዎችን በተለያዩ ዘርፎች እንዲጠናከሩ የሚያግዙ ናቸው። ኮርሶቹ በቀላሉ ሊገባ በሚችል መንገድ የተዘጋጁ ሲሆን ከመሠረታዊ እውቀት ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ያደርሳሉ። ተማሪዎች በኮርሶቹ ውስጥ ተግባራዊ ልምድ ያገኛሉ እና ይህም በስራ ዓለም ውስጥ እንዲዘጋጁ ያግዛቸዋል። በአካዳሚው ውስጥ የሚጠቀሙት አስተማማኝ መርሃ ግብር እና የማስተማር ዘዴዎች ትምህርቱን የሚያስተላልፉትን በግልጽ እና በሚገባ ያደርጋሉ። እንዲሁም የአካዳሚው ሸሚዝ (shirt) መረጃ በተማሪዎች መካከል የአንድነትና የተወሰነ መለያ ምልክት ነው፤ ተማሪዎች ሸሚዙን በመልበስ የአካዳሚው አባልነታቸውን ያሳያሉ። በአጠቃላይ ራፋ አካዳሚ ተማሪዎችን በትምህርት፣ በችሎታ እና በሥነ-ምግባር ለማበረታታት የሚረዳ ተስፋይ ተቋም ነው።
ራፊያ አካዳሚ (Rapha
ia creative) የሚሰጣቸው ኮርሶች ተማሪዎችን በተለያዩ ዘርፎች እንዲጠናከሩ የሚያግዙ ናቸው። ኮርሶቹ በቀላሉ ሊገባ በሚችል መንገድ የተዘጋጁ ሲሆን ከመሠረታዊ እውቀት ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ያደርሳሉ። ተማሪዎች በኮርሶቹ ውስጥ ተግባራዊ ልምድ ያገኛሉ እና ይህም በስራ ዓለም ውስጥ እንዲዘጋጁ ያግዛቸዋል። በአካዳሚው ውስጥ የሚጠቀሙት አስተማማኝ መርሃ ግብር እና የማስተማር ዘዴዎች ትምህርቱን የሚያስተላልፉትን በግልጽ እና በሚገባ ያደርጋሉ። እንዲሁም የአካዳሚው ሸሚዝ (shirt) መረጃ በተማሪዎች መካከል የአንድነትና የተወሰነ መለያ ምልክት ነው፤ ተማሪዎች ሸሚዙን በመልበስ የአካዳሚው አባልነታቸውን ያሳያሉ። በአጠቃላይ ራፋ አካዳሚ ተማሪዎችን በትምህርት፣ በችሎታ እና በሥነ-ምግባር ለማበረታታት የሚረዳ ተስፋይ ተቋም ነው።
2 414
2 414
🛠 Get Ready for Class: CapCut Pro Installation Guide
ሰላም ቤተሰቦቻችን! ክላስ ከመጀመራችን በፊት ሁላችሁም ዝግጁ እንድትሆኑ ይሄንን ጠቃሚ መረጃ በድጋሜ ይዘንላችሁ መጥተናል።
ኮርስ በምትወስዱበት ወቅት poster, thumbnails ,logo እንዲሁም የተለያዩ የGraphics ስራዎችን የምትሰሩባቸው premium የስልክ app
📱 For Mobile Users (Android APK)ይህ ለስልክ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀው ሲሆን ሁሉንም Premium Effects እና Features ያለ ገደብ መጠቀም ያስችላችኋል። እንዴት መጫን ይቻላል (Installation Steps): ከላይ ያለውን apk ፋይል ያውርዱ የወረደውን አዲሱን ፋይል ይጫኑ (Installe) ⚠️ Note: ሁለቱም ፋይሎች Pro Version ስለሆኑ ሁሉንም Effects፣ Transitions እና Filters በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ። ማንኛውም አይነት ችግር ካጋጠማችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁን!
Are you ready to create? 🚀@raphia_creative @raphia_creative
