Harmony Wellness & Leadership
前往频道在 Telegram
Harmony Wellness & Leadership Center We provide psychological therapy, marriage counseling, youth mentorship, and training. 📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor 📞 0982 989893
显示更多1 045
订阅者
无数据24 小时
+27 天
+1630 天
帖子存档
የስነ አእምሮ ጤና እና ግንዛቤ !
የስነ-አእምሮ ህመም የሚያጋጥማቸው ሰዎች የስብእና ችግር / የባህል ችግር እንዳለባቸዉ አድርገን እናስባለን።
እሄንን ምክንያት በማድረግም በቃላት ደረጃ ልናነቃቃቸዉ እንሞክራለን ነገርግን Depressed / የጭንቀት ህመም የያዛቸዉ ሰዎችን ቀለል አድርገን ምንላቸዉ ቃላቶች ትርጉም አይኖረዉም።
የጭንቀት አልያም የDepressed ምልክት እራሳችሁ ላይ ካስተዋላችሁ ወደ Harmony Wellness ይምጡ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
የተሻለ የልጆች አስተዳደግ መንገድ 👨👩👧👦
ሁሉም ወላጅ ልጆቹን የሚያሳድግበት የተርቢያ መንገድ እና ስልት አለው ነገር ግን ከልጆቻችን ጋር ያለን ቀረቤታ እና ትስስር ለልጆቻችን እድገት በደንብ ጤነኛ እና ሰላም ያለው እንዲሆን ትልቅ ሚና ይጫወታል ።
✅️ ለልጆቻችን ጊዜ መስጠት
✅️ ለልጆቻችን በቂ ትኩረት መስጠት
✅️ ልጆቻችንን በተግባር ማስተማር
✅️ በችኮላ እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ
ተረጋግቶ መነጋገር መወያየት
✅️ ከቅጣት ይልቅ ይቅርታን ማስተማር
Harmony Wellness and Leadership
የልጆች ተርቢያ ላይ የመስራት ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ እናንተ መቱዋል ለበለጠ መረጃ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ይደውሉ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
❗️ራስን ማጥፋት❗️
የሰዉ ልጅ በተለያየ ምክንያት እራሱላይ
ጉዳት ሊያደርስ እንዲሁም ሂወቱንም እስከማጥፋት ሊደርስ ይችላል።
የዚህም ችግር ዋና ምክንያቶች የአእምሮ ህመም መቃወስ ፣ ጭንቀት ፣ ሀዘን እና መሰል ምክንያቶች ይጠቀሳሉ
የጭንቀት ወይም ሰላም የማጣት ስሜት ከተሰማችሁ ወደ Harmony Wellness በመምጣት መፍትሔ ያግኙ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
ለድባቴ መጋለጥ
በሂወታችን ላይ ብዙ አሉታዊ ተፅእኖ ሊያሳድር የሚችል ስሜት ድባቴ ሲሆን እንደየ ሁኔታው እና አጋጣሚ ክስተት ስሜቱም ለተለያዩ ችግሮች
ያጋልጣል
👉 በቂ እረፍት እና እንቅልፍ አለማግኘት
👉 ጭንቀት
👉 ሀዘን
👉 በሱስ መጠመድ
ወደ HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP በመምጣት
የCounseling service ያግኙ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ይመዝገቡ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
❗️Social media እና ልጆች ❗️
Social media ብንመለከት እና የልጆች አስተዳደግ ሂደት ላይ ትልቅ ክፍተት ይታያል አሁን ላይ ልጆቻችን በንባብ እና በመፃፍ ላይ ከሚሰጡት ትኩረት ይልቅ social media ሙሉ ትኩረታቸውን ሲሰርቅ እናስተውላለን
Harmony Wellness and Leadership
ለዚህ መፍትሔ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን
ልጆቻችን ንቁ እና በተርቢያ እንዲያድጉ በማገዝ ንቁ ጤናማና ባለ ራዕይ የሆኑ ትውልድን ለማፍራት ልጆቻችንን በተሻለ ተርቢያ ለማሳደግ ዝግጅቱን ጨርሶ ወደ እናንተ መቱዋል
ለበለጠ መረጃ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ይመዝገቡ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
OBSESSIVE COMPULSIVE DISORDER
OCD አንድን ተግባር ወይም ዉሳኔ ላይ እርግጠኛ አለመሆን
በተደጋጋሚ አሌደረኩም ብሎ ማሰብ መጨናነቅኀኀ ለአእምሮአችን ጭንቀት ለአካላችን ደግሞ ድካም ያደርስብል
እንደዚህ አይነት ምልክቶች እራሳችሁ ላይ ካስተዋላችሁ ወደ Harmony Wellness and Leadership በመምጣት መፍትሔ ያግኙ
ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ይደዉሉ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
ዘርፈ ብዙ አገልግሎት እና ስልጠና በመስጠት የሚታወቀው መእከላችን በየትኛውም የአለማችን ክፍል ለምትገኙ በሙሉ የምስራች ይዘንላቹ መተናል ✨
Harmony Wellness ባሉበት ቦታ ሆነው የሚጠቀሙበትን የ Teletherapy አገልግሎት አዘጋጅቶላችኋል
የእኛን አገልግሎቶች ለማግኘት ከታች ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ ይመዝገቡ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
በትዳር ሂወት መግባባት ✨
መግባባት በሁሉም ሰዉ እና ግኑኝነቶች አስፈላጊ እና መሰረታዊ ነገር ነዉ
ትዳር ሂወት ዉስጥ
✅️ መወያየት
✅️ መደማመጥ
✅️ መከባበር
✅️ መተሳሰብ
ትዳራችን እንዲጠነክር ወሳኝ ሚና ይጫወታል
ወደ Harmony Wellness በመምጣት
marriage Counseling አገልግሎት ማግኘት ትችላላችሁ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
በትዳር ሂወት መግባባት ✨
መግባባት በሁሉም ሰዉ እና ግኑኝነቶች አስፈላጊ እና መሰረታዊ ነገር ነዉ
ትዳር ሂወት ዉስጥ
✅️ መወያየት
✅️ መደማመጥ
✅️ መከባበር
✅️ መተሳሰብ
ትዳራችን እንዲጠነክር ወሳኝ ሚና ይጫወታል
ወደ Harmony Wellness በመምጣት
marriage Counseling አገልግሎት ማግኘት ትችላላችሁ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
በልጆች ላይ የሚታይ አሉታዊ ስሜቶች መገለጫ
ልጆቻችን በበቂ ሁኔታ ትኩረት መስጠት ካልቻሉ የልጆቻችን ስሜት እና በሃሪያቸዉን መለየት ካልቻላችሁ ብዙ የስሜት መዋዥቆችን እንዲያስተናግዱ ይገደዳሉ
👉 ፍርሀት
👉 በራስ መተማመን ማጣት
👉 ከሌሎች ጋር መግባባት
አለመቻል
አገልግሎታችንን ለመጠቀም ከታች
ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ይደውሉ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
✨አስደሳች ዜና ለሴቶች ✨
ዘወትር ቅዳሜ የሚካሄድ ለ12 ሳምንት የሚቆይ ልዩ ስልጠና አዘጋጅተንላችኋል
ስልጠናው ✅️ ራስን ማወቅ
( Internal Architecture)
✅️ ማህበራዊ ብልህነት
( Social Intelligence )
✅️ ሁለንተናዊ ደህንነት
( Operational Wellness)
የመሳሰሉትን በውስጡ አካቶ ይዟል
እነዚህ እና ሌሎች ስልጠናዎችን ለማግኘት ከታች ያሉትን አድራሻዎች መጠቀም ትችላላችሁ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
❗️የትዳር ካንሰር ❗️
እንደዚህ አይነት ነገሮች ትዳራቹ ውስጥ ካለ ትዳራችሁ አደጋ ላይ እንዳለ መረዳት አለባችሁ
ለትዳራችን ችግር የሆኑ ተቆርጠዉ መዉጣት
ያለባቸው አራት ነገሮች
● ተደጋጋሚ ትችት
የትዳር አጋርን አብዝቶ መተቸት እንደዚህ
አደረክ እንዲ አላደረግሽም እሄ ልክ
አይደለም እያሉ የተለያዩ ትችቶችን ማንሳት
● ንቀት
የትዳር አጋራችንን መናቅ እኔ ከአንተ
እሻላለዉ የሚሉ መልዕክቶችን ማስተላለፍ
ጥሩ ባል አይደለህም ጥሩ ሚስት
አለመሆን በተደጋጋሚ መናገር
ንቀት የሚያሳዩ ነገሮችን በተደጋጋሚ
ማድረግ
● ራስን መከላከል
የትዳር አጋራችን የሚያነሳው ሀሳብ
አለመቀበል የኔ ሀሳብ ብቻ ይሁን
ይሰማ የሚሉ ትችት የሚበዛባቸውን
ሀሳቦች ማቅረብ
● መዘጋት
ከትዳር አጋር ጋር ግጭት ሲፈጠር
መዘጋጋት እራስን ማራቅ ቀዝቀዝ ማለት
ትዳራችን ወደ ማይሆን መንገድ እያመራ
መሆኑን ያሳያል
ከትዳር ጋር ተያያዥ ለሆኑ ችግሮች HARMONY WELNESS CENTER በብቁ ባለሙያዎች የCouple therapy እና የRelationship Counciling እየሰጠ ይገኛል መጥታቹ የ አገልግሎቱ ተካፋይ መሆን ትችላላችሁ።
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
❗️3 ስለ አእምሮ ጤና የተሳሳቱ ግንዛቤዎች ❗️
አብዛኞቻችን የአእምሮ ጤና እንደማይድን እና አስጊ የሆነ በሽታ እንደሆነ አድርገን እናስባለን
የአእምሮ ጤና ታማሚ ስናይ መጀመሪያ የሚመጣልን ሀሳብ የአእምሮ ጤና ህመም አይድንም የሚለው ነው
በዚህም ምክንያት አንድን ታማሚ ወደ ህክምና ተቋም ለማምጣት ጊዜ ይወስድብል
● የአእምሮ ህመም አንድ ወይም ሁለት አይነት
ብቻ አድርጎ ማሰብ የተሳሳተ ነዉ
● በአለም ላይ በተደረገዉ ጥናት መሰረት
ከ300 በላይ የአእምሮ ህመም እንዳለ
ያሳያል
ለማንኛዉም የ psychotherapy አገልግሎት ወደ HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP መጎብኘት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ ከታች ያሉትን አድራሻዎች በመጠቀም ይደውሉ
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
ያለ በቂ ምክንያት ሰዎችን መጠርጠር የስነልቦና ችግር እንደሆነ ያውቃሉ?
መጠርጠር እንደየ ሰዉ አይነት እና እይታ ሊለያይ ይችላል
ነገርግን ያለበቂ ምክንያት ሰዎችን መጠርጠር የስነልቦና መዛባት ( Paranoid Personality Disorder ) ይባላል
ይህ የስብዕና መዛባት ያለባቸው ሰዎች ሚታይባችው ምልክቶች ውስጥ
👉 ያለበቂ ምክንያት ሰዎችን መጠርጠር
👉 ሰዎች ሊጎዱን ነው ብሎ ማሰብ
👉 ሰዎች ሊያጠቁን ይፈልጋሉ ብሎ ማሰብ
👉 ሰዎች ለኔ ጥሩ ያልሆነ አስተሳሰብ አላቸው ብሎ ማሰብ ናቸው
ይህ የስብዕና መዛባት በሁለት ምክንያት ሊከሰት ይችላል
✅ Genetical Factor ( ከቤተሰብ የምንወርሰው )
✅ Traumatic Incidents ( በሂወታቸው
የሚያጋጥማቸዉ መጥፎ ነገሮች )
የስነልቦና የምክክር አገልግሎት ከዚህ የስብዕና መዛባት እንዲወጡ ጤናማ ሂወትን እንዲመሩ ያደርጋል
ወደ Harmony Wellness and Leadership በመምጣት ለችግሮ መፍትሄ ያግኙ ከታች ያሉትን አድራሾች በመጠቀም ይደዉሉ
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
Delusion
(Delusional) መሆን ማለት ምን ማለት ነው?
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
📍 Sarbet, Stairs Building, 5th Floor
📞 0982 989893
ከመጠን በላይ የሆነ ድብርት😒፣ ሀዘን😔፣ የድካም ስሜት🥱 ተሰምቷችሁ ያውቃል?
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
Window of tolerance
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
"ልጆቻችን ከምናስተምራቸው ወይም ከምንከለክላቸው ነገር በላይ አስፈላጊ የሆነው ከነሱ ጋር ያለን ግንኙነት ነው''
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
OCD (obsessive compulsion disorder)
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
Window of tolerance
HARMONY WELNESS AND LEADERSHIP CENTER
Harmony Wellness and Leadership
"Wellness within impact beyond"
የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ 😀
🔗 https://t.me/Harmowellness
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
