ch
Feedback
BIOGRAPHY

BIOGRAPHY

前往频道在 Telegram

በዚ channel ላይ የምናያቸው 📜የታዋቂ ሰዎችን የሕይወት ጉዞ 📚ከ መፅሐፍት ዓለም 👥 𝕕𝕒𝕣𝕜 𝕡𝕤𝕪𝕔𝕠𝕝𝕠𝕘𝕪 📖ቁልፍ ትምህርቶች 💥አነቃቂ ጥቅሶች አንዲሁም ሌሎች አስተማሪ ታሪኮች የሚያካፍል ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🇴‌🇼‌🇳‌🇪‌🇷‌ 👉 @Babylonn_m

显示更多
埃塞俄比亚10 821未指定类别
1 458
订阅者
+524 小时
+307
+21330

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+42
在3个频道中
六月 '26
+361
在15个频道中
Get PRO
五月 '26
+182
在7个频道中
Get PRO
四月 '26
+93
在4个频道中
Get PRO
三月 '26
+361
在8个频道中
Get PRO
二月 '26
+347
在6个频道中
Get PRO
一月 '26
+206
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+67
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+233
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
06 七月+3
05 七月+7
04 七月+11
03 七月+5
02 七月+9
01 七月+7
频道帖子
​እ.ኤ.አ. በ1858 አሜሪካ፤ መድረኩ የጦፈ የፖለቲካ ክርክር ነው። በአንድ በኩል ስቲፈን ዳግላስ የተባለው ባለግርማ ሞገስ ፖለቲከኛ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ረጅሙና ሳቂታው አብርሃም ሊንከን ቆመዋል ​ዳግላስ የሊንከንን የፖለቲካ ተደራሽነት ለመስበር እና በሕዝብ ፊት ክብር ለማሳጣት ወሰነ። በመሆኑም በንቀትና በትዕቢት ተሞልቶ ወደ ሊንከን ጣቱን በመቀሰር እንዲህ አለ፦ ​"ይህን ሰው እኮ መጀመሪያ የማውቀው በየመጠጥ ቤቱ ውስጥ ውስኪ ቀጂ (Bartender) ሆኖ ነው!" ​መድረኩ በድንገት ረጨ! የሰዎቹ ትንፋሽ ተሰማ። ሁሉም የሊንከንን ቁጣ ወይም መሸማቀቅ ይጠባበቅ ጀመር ​ሊንከን ግን አልተቆጣም፣ አልተሸማቀቀም። ይልቁኑ ፊቱ ላይ ፈገግታ እያበራ፣ የተወረወረበትን የውርደት ጦር መሬት ላይ ጥሎ፣ ወደ ፖለቲካ ጎል ቀይሮ እንዲህ ሲል መለሰ፦ ​ "አሁን ሚስተር ዳግላስ የተናገሩት ሁሉ ፍጹም እውነት ነው! በወጣትነቴ ግሮሰሪ ውስጥ ውስኪ እና ሲጋራ እየሸጥኩኝ እዚህ ደርሻለሁ። ነገር ግን ስለዚያ ጊዜ የማስታውሰው አንድ ትልቅ እውነት አለ... ...ሚስተር ዳግላስ በውስኪ ቤቱ ከነበሩኝ ደንበኞች መካከል ዋነኛው እና ምርጡ ነበሩ! እኔ በባንኮኒው ውስጥ ቆሜ መጠጥ ስቀዳ፣ እሳቸው ደግሞ ከባንኮኒው ፊት ለፊት ሆነው ይጎነጩ ነበር። ዛሬ ላይ ያለው ትልቁ ልዩነታችን ግን... እኔ የውስኪ መቅዳት ስራዬን ትቼ ከባንኮኒው ጀርባ ስወጣ፣ ሚስተር ዳግላስ ግን አሁንም በጣም ጎበዝ ጠጪ መሆናቸውን አለመተውማቸው ነው!" ​መላው አዳራሽ በሳቅና በጭብጨባ ተናወጠ! ዳግላስ ሊንከንን ሊያዋርድ አስቦ የራሱን "የመጠጥ አدمኝነት" ለሕዝብ ይፋ አደረገ። ምንም እንኳን በዚያኛው የሴኔት ምርጫ ዳግላስ ቢያሸንፍም፣ ሊንከን በዚህ ክርክር ባሳየው ብልህነት፣ ትሕትና እና የሰላ አእምሮ በሕዝብ ልብ ውስጥ ገባ። ከሁለት ዓመት በኋላም የአሜሪካ 16ኛው ፕሬዝዳንት ለመሆን በቃ! ​✔️ ትላንት የነበርክበት ዝቅተኛ ቦታ ወይም የሰራኸው ተራ ስራ የዛሬ ማንነትህን አይወስነውም ​✔️ ትላንትህን ለሚያስታውሱህ እና ስህተትህን ለሚያጎሉ ሰዎች የምትሰጠው ምርጥ ምላሽ ዛሬ ላይ የምታስመዘግበው ስኬት ብቻ ነው ✔️ ሰዎች ሊያበሳጩህ ሲሞክሩ በቁጣ ፈንታ በብልህነትና በፈገግታ ከመለስክላቸው፣ የሰነዘሩብህ የውርደት ጦር ተመልሶ እነሱኑ ይወጋቸዋል ከወደዳችሁት 𝚕𝚒𝚔𝚎 ማድረግ እንዳይረሳ Join for more 👇 🔗🔗 @BIOGRAPHY_TEACH 🔗🔗@BIOGRAPHY_TEACH

2
ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ ደሞ አንድ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ👇👇 https://t.me/nefsesink
67
3
#Happiness #Photography Join for more 👇👇 @primeWallpaper_4k @primeWallpaper_4k+8
#Happiness #Photography Join for more 👇👇 @primeWallpaper_4k @primeWallpaper_4k
179
4
#Happiness #Photography Join for more 👇👇 @primeWallpaper_4k @primeWallpaper_4k+8
#Happiness #Photography Join for more 👇👇 @primeWallpaper_4k @primeWallpaper_4k
1
5
. @InsideMyLens @InsideMyLens
. @InsideMyLens @InsideMyLens
222
6
እነሱ እነሱ ናቸው ፤ አንተ ደሞ አንተ ነህ ስለዚህ እንደእነሱ ሳይሆን እንደራስህ መኖር ልመድ join ። https://t.me/tibeb145https://t.me/tibeb145 🥱 🥱
191
7
"እንግሊዝኛ እሰማለሁ፣ እረዳለሁ... ግን መናገር ስጀምር ቃላት ይጠፉብኛል!" የሚል የሁልጊዜ ስጋት አለባችሁ? 🤦‍♂️🤦‍♀️ የቃላት እጥረትና የሰዋስው ስህተት ፍርሃት ወደ ኋላ እንዳያስቀራችሁ! እንግሊዝኛን ልክ እንደ አማርኛ ያለ ምንም መቆራረጥ አቀልጥፈው የሚናገሩበትን ብቸኛ አማራጭ አቅርበንላችኋል። 🌟 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB 🌟 ከእኛ ጋር ሲማሩ፡ የአነጋገር ስልትዎን (Accent & Pronunciation) ያሻሽላሉ። በየቀኑ የሚጠፉብዎትን ቃላት (Vocabulary) በቀላሉ ይለምዳሉ። ከስህተት ፍርሃት ነፃ ሆነው መናገር ይለማመዳሉ። አሁኑኑ ይቀላቀሉና የቋንቋ ብቃትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ! 👇👇 ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB 👈 የለውጥዎ መጀመሪያ!
201
8
በሩሲያ ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ በጣም ከሚያሳዝኑ አንቀጾች አንዱ እናቴ መከራው ሲበዛባት ፍቺ ፈጸመችና የራሷን መንገድ መረጠች። አባቴ በቤት ውስጥ ስሟ እንዳይነሳና ሄደንም እንዳናያት በከባዱ አስጠነቀቀን። ነገር ግን እኔን በሁለት አመት የሚበልጠኝ ወንድሜ ከኔ በላይ ጀግና ነበር። ይህ ሁሉ ማስጠንቀቂያ አልበገረውም። ቀኑን እናቱ ጋር ውሎ ማታ ወደቤት መመለስ ጀመረ። ይህን ያስተዋለች የእንጀራ እናታችን አባቴ ሲመለስ ጠብቃ የሆነውን ሁሉ ነገረችው። አባቴ በሰማው ነገር እጅግ በጣም ተበሳጭቶ ህሊናውን እስኪስት ደበደበው። ወንድሜ ከማንም በላይ የቅርብ ጓደኛየ ነው፤ ነገር ግን ከቤት ሲወጣ የት እንደሚሄድ አይነግረኝም ነበር። አንድ ጊዜ ወንድሜ ሶስት ቀን ውጪ አድሮ ወደ ቤት ተመለሰ። ሲመለስ ግን ስቃይ ጠበቀው፤ እስከ ሞት ድረስ ድብደባ አስተናገደ። ብዙ አልቆየም ቁስሉ ሳይደርቅ አልጋው ላይ ሞቶ ተገኘ። ዛሬ ወንድሜ ከሞተ ሳምንት አልፎታል። በጣም ናፍቆኛል እጀግ በጣም!። ናፍቆቱ ሲበረታብኝ በቤታችን ውስጥ ካሉ አንዳንድ የድሮ ትዝታዎችን የሚቀሰቅስ ነገሮች ማገላበጥ ጀመርኩ። የሚተኛበትን አልጋ ልብስ እያነሳው ጠረኑን እያሸተትኩ ሳለ ከትራሱ ስር የሆነ ነገር የተጻፈበት ወረቀት አገኘው። እንደዚህ ይል ነበር፦ ``እኔ እንደማደርገው አድርግ እስከመጨረሻው ወደ እናታችን መሄድ እንዳታቆም። ከእርሷ ጋር መነጋገር ቀጥል። ምክንያቱም አሁን ላይ ሁለቱም አይኗ ማየት አቁሟል። በድምፅም እኛን ለመለየት ትቸገራለች። እና እንዳለንላትና እንደምንከባከባት ንገራት። ነገር ግን ከእኛ አንዱ እንደሄደ በፍጹም እንዳነግራት! 💔 Join for more 👇 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
443
9
"Grammar አውቃለሁ፣ ፈተናም እሰራለሁ... ግን ከሰዎች ጋር ለመነጋገር ስሞክር አንደበቴ ይዘጋል!" ብለው ተስፋ ቆርጠዋል? 😭💬 ብዙዎቻችን እንግሊዝኛን በትምህርት ቤት ብንማረውም፣ በተግባር
"Grammar አውቃለሁ፣ ፈተናም እሰራለሁ... ግን ከሰዎች ጋር ለመነጋገር ስሞክር አንደበቴ ይዘጋል!" ብለው ተስፋ ቆርጠዋል? 😭💬 ብዙዎቻችን እንግሊዝኛን በትምህርት ቤት ብንማረውም፣ በተግባር ለመናገር ስንሞክር ግን ፍርሃት እና የቃላት መጥፋት ፈተና ይሆኑብናል። ይህንን ችግር የሚቀረፍበት ጊዜ አሁን ነው! 🌟 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB 🌟 ይህ ቻናል የተከፈተው ለእርስዎ ነው! እኛ ጋር ሲቀላቀሉ፡ 👉የዕለት ተዕለት ንግግሮች፡ በቤት፣ በሥራ ቦታ እና በትምህርት ቤት የሚጠቅሙ አባባሎች (Idioms & Slangs)። 👉Wax and Gold (ሰምና ወርቅ) ትንተና፡ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛን የንግግር ውበት በማነፃፀር ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ትምህርቶች። 👉የድምፅ ልምምዶች፡ ትክክለኛውን የአነባበብ ስልት (Pronunciation) የሚለማመዱባቸው ቁሳቁሶች። ብቃትዎን ለማሳደግ አንድ እርምጃ ይቀራል! 👇👇 ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB 👈 የቀጣይ ጉዞዎ ስኬት!
203
10
) ሪታ ከወንድሟ ብሩኬ ጋር የልብስ ሱቅ ትሰራለች። አንድ ቀን ወደ ዲኮር ክላስ ስትሄድ ናዖድን ታገኛለች። በአንድ እይታ ትወዳለች። እሱም ወደእሷ ይመጣል። በሚቀጥለው ቀን ናዖድ አስተማሪያቸው እንደሆነ ትረዳለች። አብረው በክላስ ይማራሉ፣ ይቀራረባሉ፣ ስልክ ይለዋወጣሉ። ለአንድ ወር በሚስጥር ይገናኛሉ። አንድ ቀን ናዖድ ወደ ሆቴል ጋበዛት። እዛ ስትደርስ ክፍሉ በሻማና አበባ ተሞልቷል። ናዖድ ፒትልሱን አውልቆ ትከሻው ላይ ጠባሳ ታያለች። በዚያን ጊዜ ስልኳ ደወለ። ወንድሟ ብሩኬ ነው - ብዙ ጊዜ ደውሏል። መልዕክቱ ላይ "ትምህርት ቤትሽ መጥቼ ዲኮር ስራ ዛሬ የለም ተባልኩ። ያለሽበትን ካልነገርሽኝ መጥፎ ነገር ነው" ይላል። ሪታ ላብ ላብ ሆነች። በዚያ መሃል ከክፍሉ ውጭ ኮቴ ተሰማ። አስተናጋጁ "ክፍል 402 ውስጥ ናቸው" ሲል ሰማች። ከዚያ በሩ በሀይል መንኳኳት ጀመረ። "ፖሊስ ነን! በሩን ክፈቱ!" የሚል ድምፅ ክፍሉን አወከው። ናዖድ ወደ መስኮቱ ሮጦ ከፈተው። እጁን ዘርግቶ "እመኚኝ፣ ተከተዪኝ!" አላት። ሪታ ቆማ ቀረች - ምርጫ አላት፦ ከናዖድ ጋር በመስኮት መጥፋት ወይም በሩን ከፍታ መጋፈጥ የትኛውን ትመርጣለች ሙሉ ታሪኩን ለማግኘት join በሉ..  join https://t.me/tibeb145 https://t.me/tibeb145  ።
193
11
ሆዳቹ እስኪፈርስ መሳቅ አምትፈልጉ ከሆነ😂 አሁኑኑ አሪፍ ቻናል ልጠቁማቹ እንደ ስሙ ቀልድ የሚመረትበት የቀልድ ፋብሪካ ይሰኛል ከእኛ ጋር ዘና ፈታ ማለት የምትፈልጉ  አሁኑኑ join በሉ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ye_sak_fabrika https://t.me/Ye_sak_fabrika https://t.me/Ye_sak_fabrika https://t.me/Ye_sak_fabrika
146
12
ሕይወትህን በተግባር (በእንቅስቃሴ) አንቃት። ነገሮች ዝም ብለው እንዲከሰቱ አትጠብቅ፤ ይልቁንም አንተ ራስህ እንዲከሰቱ አድርጋቸው። የገዛ ራስህን ዕድል (Future) ፍጠር። የገዛ ራስህን ተስፋ ገ
ሕይወትህን በተግባር (በእንቅስቃሴ) አንቃት። ነገሮች ዝም ብለው እንዲከሰቱ አትጠብቅ፤ ይልቁንም አንተ ራስህ እንዲከሰቱ አድርጋቸው። የገዛ ራስህን  ዕድል (Future) ፍጠር። የገዛ ራስህን ተስፋ  ገንባ። የገዛ ራስህን ፍቅር መሥርት። ይህንን የምታደርገው ሰማያዊ ጸጋ (ዕድል) ወደ አንተ እንዲወርድ በመጠባበቅ ሳይሆን፣ ያ ጸጋ ልክ አሁን በአሁኑ ቅጽበት እንዲከሰት የቻልከውን ሁሉ በማድረግና በመስራት ነው             ​— ብራድሌይ ዊትፎርድ (Bradley Whitford) Join for more 👇 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
609
13
"እንግሊዝኛ እሰማለሁ፣ እረዳለሁ... ግን መናገር ስጀምር ቃላት ይጠፉብኛል!" የሚል የሁልጊዜ ስጋት አለባችሁ? 🤦‍♂️🤦‍♀️ የቃላት እጥረትና የሰዋስው ስህተት ፍርሃት ወደ ኋላ እንዳያስቀራችሁ! እንግሊዝኛን ልክ እንደ አማርኛ ያለ ምንም መቆራረጥ አቀልጥፈው የሚናገሩበትን ብቸኛ አማራጭ አቅርበንላችኋል። 🌟 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB 🌟 ከእኛ ጋር ሲማሩ፡ የአነጋገር ስልትዎን (Accent & Pronunciation) ያሻሽላሉ። በየቀኑ የሚጠፉብዎትን ቃላት (Vocabulary) በቀላሉ ይለምዳሉ። ከስህተት ፍርሃት ነፃ ሆነው መናገር ይለማመዳሉ። አሁኑኑ ይቀላቀሉና የቋንቋ ብቃትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ! 👇👇 ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB 👈 የለውጥዎ መጀመሪያ!
179
14
🚨 የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ፡ እንግሊዝኛን የመናገር ፍርሃት ዕድሎችዎን እየቀማዎት ነው! ፈረንጅ መንገድ ላይ አቁሞ አቅጣጫ ሲጠይቅህ “No English!” ብለህ መፈርጠጥ ወይም ስልክ ላይ የምታወራ መስለህ ማለፍ ሰልችቶሃል? 🏃‍♂️💨 በክፍል ውስጥስ መምህሩ ጥያቄ ሲጠይቅ “እኔን እንዳያየኝ” እያልክ መሬት መሬት ማየትስ? ጊዜው እየረፈደ ነው፤ ዓለም በፍጥነት እየተቀየረች ነው። ዛሬ ካልተማርክ ነገ ጓደኞችህ በእንግሊዝኛ ሲያወሩ ዝም ብለህ ራስህን መነቅነቅህ አይቀሬ ነው! 🤷‍♂️😂 አሰልቺ የሰዋስው (Grammar) ህጎችን ወደ ጎን በመተው፣ በተግባር ላይ ያተኮሩ አጫጭር ትምህርቶችን፣ የቃላት አጠቃቀሞችን እና ፈታኝ ጥያቄዎችን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው የቴሌግራም ቻናላችን ያግኙ። ቁምነገሩን ፈታ ባለ መንገድ ለመማር አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇 🔗 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB
5
15
ሃዋርድ ሹልትስ ይባላል ያደገው በኒውዮርክ ውስጥ በጣም ድሃ በሚባል መንደር ነበር። አባቱ ተላላኪ ነበር፤ አንድ ቀን አባቱ ስራ ላይ እያለ አደጋ ደርሶበት እግሩ ተሰበረ። ያኔ ቤተሰቡ ምንም ገቢና የጤና መድን ስለሌለው የደረሰባቸውን ስቃይ ሃዋርድ መቼም አይረሳውም። ይህ ቁስል በውስጡ "ለሰራተኞች የሚራራ ትልቅ ተቋም የመገንባት" ህልም አሳደረበት ሃዋርድ በ1981 ዓ.ም በሲያትል ከተማ የምትገኝ አንዲት ትንሽ የቡና መሸጫ ሱቅ ጎበኘ። የሱቋ ስም "Starbucks" ይባል ነበር። በወቅቱ ስታርባክስ የሚሸጠው የተቆላ የቡና ፍሬ እንጂ የተፈላ ቡና አልነበረም። ሃዋርድ በሱቋ ፍቅር ስለወደቀ ተቀጥሮ መስራት ጀመረ ​ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወደ ጣሊያን ለጉዞ ሄደ። እዚያም በየመንገዱ ያሉ የቡና ቤቶች (Coffee Bars) ሰዎች የሚገናኙበት፣ የሚሳሳቁበትና እንደ ሁለተኛ ቤት የሚቆጥሩት ቦታ መሆናቸውን አየ። "ይህንን ለምን አሜሪካ ውስጥ አልሰራውም?" ብሎ አሰበ ሃዋርድ ወደ አሜሪካ ተመልሶ ለስታርባክስ ባለቤቶች "ቡና አፍልተን እንሽጥ" የሚል ሀሳብ አቀረበ። እነርሱ ግን "እኛ የቡና ፍሬ ሻጮች እንጂ ምግብ ቤቶች አይደለንም" ብለው ናቁት ሃዋርድ ግን በራዕዩ ስለተመሰጠ ስራውን ለቆ የራሱን "Il Giornale" የተባለ ትንሽ የቡና መሸጫ ከፈተ በ1987 ዓ.ም የቀድሞ የስታርባክስ ባለቤቶች ሱቃቸውን ለመሸጥ ወሰኑ። ሃዋርድ ይህንን ሲሰማ ሱቋን ለመግዛት ቆረጠ። ዋጋው ግን 3.8 ሚሊዮን ዶላር ነበር። ሃዋርድ ያን ያህል ገንዘብ አልነበረውም ​ለ242 ባለሀብቶች ሀሳቡን አቀረበ፤ ከእነዚህ ውስጥ 217ቱ "ይህ ሞኝነት ነው፣ ማንም ሰው በየመንገዱ ቡና አይገዛም" ብለው አባረሩት እሱ ግን ተስፋ ሳይቆርጥ ደጋግሞ ሞከረ። በመጨረሻም የቢል ጌትስ አባት (Bill Gates Sr.) የሃዋርድን ጽናት አይተው አስፈላጊውን ገንዘብ እንዲያገኝ ረዱት። ሃዋርድ ስታርባክስን ገዛውና ዛሬ የምናውቀውን በዓለም ዙሪያ ከ30,000 በላይ ቅርንጫፍ ያለው ግዙፍ ተቋም አደረገው ​✔️ ሌሎች ያላዩትን ነገር ቀድመህ ማየት መቻል የስኬት መጀመሪያ ነው። ባለቤቶቹ ቡናውን እንደ ፍሬ ሲያዩት፣ ሃዋርድ ግን እንደ ስሜትና እንደ መገናኛ ቦታ አየው ​✔️ 217 ሰዎች "አይሆንም" ሲሉት ሃዋርድ አልቆመም። ስኬት ማለት ብዙ "አይሆንም" ውስጥ አልፈህ "ይሆናል" የምትልባትን አንድ አጋጣሚ ማግኘት ነው ​✔️ ሃዋርድ የአባቱን ስቃይ በማስታወስ፣ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለትርፍ ሰዓት ሰራተኞች ጭምር የጤና መድን (Health Insurance) የሰጠ ድንቅ መሪ ነው                    ☑️ Howard Schultz Quotes ✔️ በንግድ ውስጥ በጣም አስፈላጊው ነገር የምትሸጠው ምርት ሳይሆን የምትፈጥረው የሰዎች ትስስር ነው (In business, the most important thing is not the product you sell, but the human connection you create.) ​✔️ ትናንሽ ህልሞችን አታልም፤ ምክንያቱም ትናንሽ ህልሞች የሰዎችን ልብ የመንካት አቅም የላቸውም (Dream more than others think is practical. Expect more than others think is possible) ✔️ ስኬት ብቻውን ሲቆም ባዶ ነው። ስኬታማ መሆን ያለብህ ብዙ ሰዎችን ይዘህ ስትጓዝ ነው (Success is empty if you arrive at the finish line alone. The best reward is to get there surrounded by winners.) ​#ሃዋርድ_ሹልትስ #HowardSchultz #ስታርባክስ #Starbucks #ጽናት #Success ከወደዳቹት 🅛︎🅘︎🅚︎🅔︎ ማድረግ እንዳይረሳ 𝙹𝚘𝚒𝚗 𝚏𝚘𝚛 𝚖𝚘𝚛𝚎 👇 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
469
16
没有文字...
324
17
ለሰዎች ማብራሪያ በመስጠት ጊዜህን አታባክን፤ ምክንያቱም ሰዎች የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ነገር ብቻ ነው ​— ፓውሎ ኮኤልሆ (Paulo Coelho) ᴊᴏɪɴ ꜰᴏʀ ᴍᴏʀᴇ 👇 🔗https://t.
ለሰዎች ማብራሪያ በመስጠት ጊዜህን አታባክን፤ ምክንያቱም ሰዎች የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ነገር ብቻ ነው             ​— ፓውሎ ኮኤልሆ (Paulo Coelho) ᴊᴏɪɴ ꜰᴏʀ ᴍᴏʀᴇ 👇 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
455
18
በፅሁፍ ሰውን አስደምመን፣ በንግግር ግን "Hello" ካልን በኋላ የምንይዘው የምንጨብጠው የሚጠፋብን ሰዎች ስንቶቻችን ነን? ጭንቅላታችሁ ውስጥ ያለውን እውቀት ወደ አንደበታችሁ የምታወጡበት ሰዓት አሁን ነው! 🔥 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB 🔥 🔹 Spoken English focus: በራስ መተማመንን የሚገነቡ አጫጭር የንግግር መስመሮች። 🔹 Interactive Quizzes: በየቀኑ አእምሮን የሚያነቁ አዝናኝ ጥያቄዎች። 🔹 Idioms & Phrases: ፈረንጆቹ የሚጠቀሙባቸውን ዘይቤያዊ አነጋገሮች በቀላሉ። 🚀 ከቴክስት ጀግንነት ወደ እውነተኛ ተናጋሪነት ለመቀየር ቻናላችንን ይከታተሉ! 👇👇 የለውጥ በር እዚህ አለ 👇👇 👉 @ENGLISH_LANGAUGE_CLUB 👈
242
19
በእንቁራሪቶች መካከል የአንድ ረጅም ተራራ ጫፍ ላይ የመውጣት ውድድር ተዘጋጀ። ውድድሩን ለማየት ብዙ እንስሳት ተሰበሰቡ። ውድድሩ ተጀመረ። ነገር ግን ተራራው  በጣም ረጅም በመሆኑ የተሰበሰበው እንስሳት "አይችሉትም! ጨርሶ የማይታሰብ ነው! ሊወጡ አይችሉም!" እያሉ ይጮኹ ነበር። በእርግጥም አብዛኞቹ እንቁራሪቶች በጩኸቱ ተስፋ እየቆረጡና እየደከሙ መውደቅ ጀመሩ። ሆኖም ግን አንዲት ትንሽ እንቁራሪት ብቻ ማንም ሳይበግራት፣  ቀስ በቀስ እየተሳበች ግንቡ ጫፍ ላይ መውጣት ቻለች። ሁሉም ተገረሙ። ወደ ታች ስትወርድ ሁሉም እንስሳት ከበቧትና "እንዴት ልታደርጊው ቻልሽ? ሚስጥሩ ምንድነው?" ብለው ጠየቋት። እንቁራሪቷ  ግን ምንም አልመለሰችም። በኋላ ላይ እንደታወቀው ያቺ እንቁራሪት የማትሰማ (መስማት የተሳናት) ነበረች! ሰዎች "አትችልም፣ አይሆንልህም፣ አይሳካልህም" የሚሉህን አሉታዊ ወሬዎች በሙሉ ልክ እንደዚች እንቁራሪት ጆሮ ዳባ ልበስ ካላልካቸው በስተቀር ግብህ ላይ መድረስ አትችልም። 𝐋𝐢𝐤𝐞 ማድረግ እንዳይረሳ ʲᵒⁱⁿ ᶠᵒʳ ᵐᵒʳᵉ 👇 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
468
20
በእንቁራሪቶች መካከል የአንድ ረጅም ተራራ ጫፍ ላይ የመውጣት ውድድር ተዘጋጀ። ውድድሩን ለማየት ብዙ እንስሳት ተሰበሰቡ። ውድድሩ ተጀመረ። ነገር ግን ተራራው በጣም ረጅም በመሆኑ የተሰበሰበው እንስሳት "አይችሉትም! ጨርሶ የማይታሰብ ነው! ሊወጡ አይችሉም!" እያሉ ይጮኹ ነበር። በእርግጥም አብዛኞቹ እንቁራሪቶች በጩኸቱ ተስፋ እየቆረጡና እየደከሙ መውደቅ ጀመሩ። ሆኖም ግን አንዲት ትንሽ እንቁራሪት ብቻ ማንም ሳይበግራት፣ ቀስ በቀስ እየተሳበች ግንቡ ጫፍ ላይ መውጣት ቻለች። ሁሉም ተገረሙ። ወደ ታች ስትወርድ ሁሉም እንስሳት ከበቧትና "እንዴት ልታደርጊው ቻልሽ? ሚስጥሩ ምንድነው?" ብለው ጠየቋት። እንቁራሪቷ ግን ምንም አልመለሰችም። በኋላ ላይ እንደታወቀው ያቺ እንቁራሪት የማትሰማ (መስማት የተሳናት) ነበረች! ሰዎች "አትችልም፣ አይሆንልህም፣ አይሳካልህም" የሚሉህን አሉታዊ ወሬዎች በሙሉ ልክ እንደዚች እንቁራሪት ጆሮ ዳባ ልበስ ካላልካቸው በስተቀር ግብህ ላይ መድረስ አትችልም። 𝐋𝐢𝐤𝐞 ማድረግ እንዳይረሳ ʲᵒⁱⁿ ᶠᵒʳ ᵐᵒʳᵉ 👇 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
1