ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 491
订阅者
+1024 小时
+847 天
+87330 天
帖子存档
+1
🔥#ለእስረኞች_ምህረት_ተደረገ‼️
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ቀኝ ጌታ የፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ የብርጌዱ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በማረሚያ ለሚገኙ ለ12(አስራ ሁለት ) ወንጀለኞች ይቅርታ አደረገ ።
አዲስ አመትን አስመልከቶ በይቅርታ የተለቀቁ ታራሚወች
1ኛ አለኸኝ ተረፈ
2ኛ ደሴ አትንኩት
3ኛ ሙሉ አናጋው
4ኛ ትርንጉ ጎዴ
5ኛ ይታያል በላይ
6ኛ ሽፈራው አንማው
7ኛ አንማው ጎዴ
8ኛ ንጉሴ ጎዴ
9ኛ አምላኬ ባለው
10ኛ አሳየ በላይ
11ኛ ምንውየ ዘገየ
12ኛ ታደሰ
13ኛ ሙሉ መኮነን ይባላሉ።
በሌላ ዜና የአረመኔው አብይ አህመድ ንፁሀን ላይ የሚያደርገውን መጨፍጨፍ እና ማሳደድ እንደቀጠለ ነው። ጸረ አማራው የሰው በላ ቡድን ዛሬም በደንበጫ ወረዳ ልዮ ስሙ የደገራ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው ቦታ አካባቢ እብስቱ እና እንቻለው የተባሉ ሁለት ግለሰቦችን ሀገር አማን ብለው ከተኙበት ቤታቸው አፍኖ በመውሰድ ያደረሰበት አልታወቀም።
©ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የ6ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
03/ዐ1/2018 ዓ.ም
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ፈጽሞ ውሸት ነው። ፋኖ አይደለም! ለሚመለከተው ሁሉ፦
ይኼ ልጅ ሀረር እና ድሬዳዋ ሎተሪ በማዞር ይሰራ የነበረ የዚሁ ጎጃም አካባቢ ተወላጅ ነበር። ቤተሰቦችም ይታወቃሉ። እዚያ ሲንጓለል ከርሞ ወደ ጎጃም መጦ አታግሉኝ ብሎ የነበረ ቢሆንም በጥርጣሬ የአፋጎ የመረጃና ደህነት መዋቅር ከለከለው። በፍጹም ለአንድ ቀን እንኳን ፋኖ ሁኖ አያውቅም፤ እንኳን አመራር ሊሆን ቀርቶ ።
አሁን እጅ ሰጠ ብለው የውሸት ፕሮፖጋንዳ እየሰሩበት ይገኛሉ። የአፋጎ የመረጃና ደህነት መዋቅሩ ግለሰቡን ለተልዕኮ የገባ መሆኑን ቀድሞ ጥርጣሬ ስለነበረው ወደ አመራርነት እንዳይመጣ ተራ አባል ሁኖ ይቆይ ተብሎ እንደጠበቀው ሳይሆን ሲቀር ተመልሶ ሂዷል።
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአገዛዙ ሹመት የመረጃ !!
ዶ\ር ፍፁም አሰፋ የተባሉ የአብይ አህመድ ታማኝ ገረድ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዢ ተደርገው ተሾሙ እየተባለ ነው ።
ከዚህ በፊት የፕላን ሚንስቴር በመሆን ላለፉት ሰባት ዓመታት የፋሽስቱን አገዛዝ በተላላኪነት ሲያግዙ የነበሩት ዶክተር ፍጹም አሰፋ የኦህዴድ ብልፅግና መቀለጃ እና ሀገር ማሻሻጫ የሆነው የብሄራዉ ባንክ 10ኛ ዋና ገዢ ሆነው በአብይ አህመድ መመደባቸውን አመሻሽ ላይ የወጡ የመረጃዎች ያሳያሉ።
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ከፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ ለመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የቀረበ አስቸኳይ ጥሪ‼️
እንደሚታወቀው አዲስ ዘመን ይዟቸው ከሚመጣቸው በጎ ቱርፋቶች አንዱ እና ዋናው ቁምነገር ያለፈውን መርሳት የበደሉንን ይቅር ማለት እና ንሰሃቸውን ተቀብሎ ከስህተታቸው ታርመው ወደ እውነተኛ መንገድ እንዲመለሱ እና የበደሉትን እንዲክሱ ሁኔታዎችን ማመቻቸት መንገዶችን መጥረግ መሰናክሎችን ማስወገድ እና ጎርባጣውችን ማደላደል መሆኑን ኮራችን በፅኑ ይገነዘባል።
ስለሆነም አዲሱን ዘመን ምክኒያት በማድረግ ልጅ እያሱ ኮር በዋነኛነት በሚንቀሳቀስባቸው በሰሜን እና ደቡብ ወሎ እንዲሁም ሰሜን ሸዋ ዞኖች እና ወረዳዎች ማለትም፦
በደቡብ ወሎ ዞን፦
*^^^*^^^***
1 በአምባሰል ወረዳ
2 በቃሉ ወረዳ
3 በተውለደሬ ወረዳ
4 በወረ ኢሉ ወረዳ
5 በደሴ ዙሪያ ወረዳ
6 በተንታ ወረዳ እና
7 በደላንታ ወረዳ
በሰሜን ወሎ ዞን
*^^^*^^^***
1 በሃብሩ ወረዳ
2 በጉባላፍቶ ወረዳ
በሰሜን ሸዋ ዞን
*^^^*^^^***
ግሽርአቤ ወረዳ
ለምትገኙ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ይህ ካለ ጦርነትና ውድመት ሃገር መምራት የማይቻል የሚመስለው ሰነፍ ስርዓተ መንግስት ለሃገር ይበጃል ብላችሁ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እስካሁን ባልገባችሁ መንግሥታዊ ሃገር የማፍረስ አላማ ተሰልፋችሁ ንፁህ ደማችሁን ውድ አካላችሁንና አይተኬ ህይወታችሁን አርክሳችሁ በማይረባ ጥቅም ተደልላችሁ ሞታችሁና ቀብራችሁ እንኳ ክብር አጥቶ እንደ ውሻ የትም ስትጣሉ ከርማችኀል እና ዛሬ ላይ ሊበቃችሁ ይገባል፡፡
ይህ የከረፋና አምባገነናዊ መንግሥታዊ ሥርዓት አሁንም ለ2018 ለቀይ ባህር እና ለአሰብ ዘምታለው በሚል መሪ ቃል ዳግሞ ማለቂያ የሌለው ጦርነት እየጎሰመ እና እየጠነሰሰ ባለው የጦርነት ድግስ ላይ ዋነኛ ተሳታፊ እና ዋጋ ከፋይ አሁንም እናንተ መሆናችሁን እና ለሚነሳው እሳት ለማገዶ የተዘጋጃችሁ ቤንዚን የተርከፈከፈበት ብቻ ሳይሆን የተደፋበት እንደ ደረቅ ግንዲላዎች የቀረባችሁ ከፍማችሁ ወጥ ማጣፈጫ ከሰል ሊያወጣባችሁ እና ዳር ቆሞ ሊሞቃችሁ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ስለመሆኑ ከወዲሁ ተረድታችሁ ልብ ልትሉና አይናችሁን በደንብ ገልጣችሁ ዙሪያ መለሱን በንቃት ልትመለከቱ ይገባል፡፡
ስለሆነም ኮራችን የመንግስትን የተለያዩ የፀጥታ ተቋም ለማገልገል ተሠልፈው ውድ እና አይተኬ አካል እና ነፍሳቸውን ላረከሱ ራስ ጠሎች ማለትም ለመከላከያው ለሚሊሻው ለፖሊሱ እና ለአድማ ብተናው ኀይል አዲሱን አመት 2018 በማስመልከት የንሰሃ ጊዜ አዘጋጅተን እናንተን ወንድሞቻችንን ከነሙሉ ክብራችሁ እና ሞገሳችሁ ለመቀበል የወሰንን ሲሆን ከወንድሞቻችን ጋር እርስ በእርስ የተገፋፋንበት እና የተገዳደልንበት ያ-ክፉ ጊዜ ጥቅም አልባ መሆኑን አምነን ይቅር ተባብለን በፍቅር ያለምንም የሃይል ተፅእኖ ለዚህ ስርዓት ሎሌ መሆናችሁን ወዲያ አሽቀንጥራችሁ ጥላችሁ ወደ ወንድሞቻችሁ እና ልጆቻችሁ እንድትመጡ እኛም በክብር ለመቀበል እና ምርጫችሁን አክብረን ለማስተናገድ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰን ይኸው ዛሬ ጥሪ አድርገናል፡፡
ስለዚህ እናንተም የእስካሁኑ ጉዞዋችሁ ትክክል እንዳልነበረ አምናችሁ እና ተፀፅታችሁ በ2017 እና ከዛ ፊት ከወጣችሁበት ህዝብ ላይ ራሳችሁን ፍፁም ጠልታችሁ ከጠላት ጎራ ተሰልፋችሁ ስትፈፅሙት የነበረው ዝርፊያን ጨምሮ አሰቃቂ ግፍና በደል ትክክል እንዳልነበር አምናችሁ እና ከልባችሁ ተፀፅታችሁ ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ጠይቃችሁ ከማህበረሰባችሁ ጋር ዳግም ተቀላቅላችሁ የምትኖሩበት እንዲሁም ፍላጎታችሁ ትግልም ከሆነ ከእኛ ጎን ተሰልፋችሁም ተማምነን በጋራ የምንታገልበት ሁኔታ ፈጥረን አስፈላጊ ነገሮችን እና ድጋፎችን እንደምናመቻች ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
በመሆኑም 2017 ዓም የመጨረሻው የእርስ በእርስ ጦርነት ዘመን እንዲሆንና ዳግም እንደ ጠላት መተያየታችንን አቁመን ለጋራ ዓላማ ለአንድ ህዝብ በአንድ ሰልፍ የምንሰለፍበት እንዲሆን እየተመኘን ጥለነው የመጣነው የአሮጌው ዓመት ክፉ እሳቤን እዛው አሽቀንጥረን በአዲስ ዓመት አዲስ እና በጎ እሳቤ በመፍጠር ያ ክፉ ጥቅም አምላኪነት እና ራስ ጠልነት እንዲሁም ቅርብ አዳሪነት መንፈስ የአሮጌው ዓመት ቆሻሻ እሳቤ እና መጥፎ ጠባሳ ሁኖ የመጨረሻ እንዲሆን በፅኑ እንመኛለን፡፡
በመጨረሻም፦ ለፀጥታ ኃይሉ
*^^^*^^^*^^^*^*^*
ጥሪያችንን አክብራችሁ እኛን አምናችሁ ይህን የከረፋ ስርዓት ጥላችሁ በየአካባቢያችሁ ወይም በቅርበት ካሉ የልጅ እያሱ ኮር ክፍለ ጦር እና ሻለቃ አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ኮሮች ጋር በምስጢር በመነጋገር ስርዓቱን ተፀይፋችሁ እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን::
ለሚመለከተው ሁሉ፦
*^^^*^^^***^*^*
ልጆቻችሁ ወንድሞቻችሁ ባሎቻችሁ አባቶቻችሁ እንዲሁም በጋብቻም ሆነ በተለያዩ መንገዶች ቤተሰባዊም ዝምድና ወይም ጉርብትና እና አብሮ አደግነት ያላችሁ በሙሉ ይህንን ጥሪ ለሚመለከታቸው ሁሉ በአስቸኳይ በማድረስ አማራዊ ሃላፊነትቻሁን እንድትወጡ እና ወገኖቻችን ከመንግሥት ጋር ተሰልፈው ተቅበዝባዥ ሆነው ሜዳ ላይ ተጥለው እንዳይቀሩ ለወንድሞቻችን እንድረስላቸው እንላለን፡፡
መልካም የድል ዘመን
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር የፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ
03/ዐ1/2018 ዓ.ም
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እንደ ሕጻናት ቤት እየሰሩት የሚፈርሰው የብልጽግናው ሠራዊት በሚገርም ፍጥነት እየፈራረሰ ይገኛል።
የሥርዓቱን መበስበስና አይቀሬውን የነገ ውደቀቱን የተረዱ የሥርዓቱ አገልጋዮች በኃይልና በሞገስ ወደፊት እየተምዘገዘገና በማይናወጽ ዓለት ላይ መሠረቱን እያስቀመጠ ወደሚገኘው የአፋብኃ ቀጠናዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
በዛሬው ዕለትም ገደፋው ይልቃል የተባለ የአረመኔው ስብስብ አድማ ብተና አባል ፈንድቃ ከሚገኘው የጠላት ካምፕ ወደ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በላይ ዘለቀ ብርጌድ ከነሙሉ ትጥቁ ተቀላቅሏል።
በሰላም ለሚመጡ ሁሉ የምሕረት በራችን ክፍት እጆቻችንም የተዘረጉ ናቸው።
ድል ለአማራ ፋኖ!
መስከረም 03/2017 ዓ.ም
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#እንግዳ በረከት ነው።
#ዘለግ ቢልም አንብቡት።
የእንግዳ አቀባበል ባህል በእየ ማህበረሰቡ መልከ ሰፊ መሆኑ እሙን ነው። እኔ ለስራ ጎዣም በሄዱኩበት ያጋጠመኝን አስገራሚ የእንግድነት መልክ በጨረፍታ ላጫውታችሁ።
በመስከረም ዋዜማ፣ የእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ ክብረ በዓልን በጎዣም ለመመልከት ከባህርዳር በጠዋት ተነሳ። ጎዣም ቢቸና ስንደርስ ወደ ግራ ታጥፈን፣ ጠመዝማዛውን ጠጠር መንገድ አቆራርጠን፣ ሸበል በረንታ ደረስን።
ሸበል በረንታ አፋፉን ተጠግታ የተመሰረተችን ከተማ በጉያው ይዟል። ስራችን ወደ ገጠሩ የሚወስደን በመሆኑ ከከተማው በስተ ምስራቅ አቅጣጫ ጉዟችን ቀጠልን። ግራና ቀኝ ጤፍ የተዘራበት ማሳ እንደ ምንጣፍ ተዘርግቷል። አካባቢው ከአርሶ አደሩ የቤት ጣሪያ እየትጎለጎለ በሚወጣ ጭስ ደምቋል።
የሸበል በረንታ የመጨረሻው ቀበሌ ስንደርስ አካባቢው በሰንሰለታማ ተራራ ታጥሮ፣ ከወዲያ ማዶ ወሎን ታቅፎ፣ ከስሩ ጠመዝማዛውን ሸለቆ ተረግጦ፣ ከተራራው አናት እንደ ምንጣፍ የተዘረጋው ደልዳላ መሬት፣ በልምላሜ ተሞልቶ ይታያል። ስፍራው በተፈጥሮ ውበት ተሞልቶ፣ ሀሴት ይረጫል።
በአካባቢው የምናገኛቸው አርሶ አደሮች፣ ሁሉ ንቁና ጥንቁቅ ናቸው። በመላው ማህበረሰብ፣ ከልጅ አስከ አዋቂ የበላይ ዘለቀ የጀግንነት መንፈስ በግንባራቸው ይነበባል። ሀቀኝነትና የሀገር ፍቅር በአንደበታቸው ይገለጣል።
አርበኛ በላይ ዘለቀ በሞቱ የከፈለው ሀገር ፍቅር፣ በደሙ የጻፈው መራር ትግል፣ ባደገበት ስፍራ፣ ትውልድ ፈጥሮ፣ ስሙ ከሀውልት በላይ ገዝፎ ይታያል። በሸበል በረንታ ገጠራማው አካባቢም እልፍ ወጣቶች የበላይ ዘለቀ መንፈስን በልባቸው ታጥቀው፣ ጀግንነቱን አክብረው፣ የሚገኙ መሆኑን አይቶ መረዳት በቀላሉ ይቻላል።
ከደልዳለው መሬት ጫፍ ስንደርስ የወሎን ድንበር በቅርብ ርቀት ተመለከትን። በተለይ ደግሞ አካባቢውን ከተራራው አናት ሆኖ መመልከት አስደናቂውን የተፈጥሮ ውበትን ለማየት እድል ይሰጣል።
ከርቀት አድማስ የሚታከከው ሰንሰለታማ ተራራ ስእል ፈጥሮ ይታያል። የተራራው ደረት አረንጓዴ ሸማ ለብሶ፣ ከስሩ የሚፈሰው ጠመዝማዛው ወንዝ፣ ግራጫ ቀለሙን እያሳየ፣ በለሆሳስ ከሸለቆው ታች አቆራርጦ ይወርዳል።
በስተ ግራችን በጥቅጥቅ ደኑ፣ የተባዘተ ጥጥ የሚመስለው ጉም፣ ዛፎችን እየታከከ ሲሄድ፣ ከርቀት ከለምለሙ መስክ ዥንጉርጉር ከብቶች፣ በህብረት ሳር ሲግጡ ማየት፣ በሌላ ጎን ከተራራው እየተወረወረ የሚወርደውን ፏፏቴ፣ በዙሪያው ከሚሰማው የአእዋፍት ድምጽ ጋር ተዳምሮ ማየት፣ ልዩ ስሜት ይፈጥራል።
የነገ ስራችን በዚሁ አካባቢ በመሆኑ ከተራራው ጫፍ ተነጥሎ ከሚገኘው አንድ ቤት የእግዚአብሔር እንግዳ ብለን ገባን። የቤቱ ባለቤት አቶ ወርቁ ፈረደ በደስታ ተቀበሉን።
በፊቱ ያየሁበት የደስታ ስሜት አእምሮየን ሳበው። ደስተኝነቱ ከልቡ ፈልቆ እንግዳን ያሸንፋል። ነጻነትን ያጎናጽፋል። በደግነት "ኑ ግቡ ቤት የእግዚአብሔር ነው" እያለ አስከትሎን ወደ ቤት ወሰደን።
የአባ ወርቁ ቤት፣ ከተራራው አፋፍ ቢያንስ 15 ሜትር ቢርቅ ነው። ቤቱ ሀገር በቀል እጽዋት ዙሪያውን ታጥሯል። ቅጥሩን አልፈን፣ ቤቱ ስንገባ፣ ባህላዊ ገጽታው ጎልቶ ይታይበታል።
ከበራፉ ጥጆች ተኝተዋል። በሌላው ጎን አህዮች በርከት ብለው የደረቀ ሳሩን ያመሽኩታል። በግድግዳው የተለጠፈው ኩበት አይኑን አፍጥ ያያል። ያለ ቀጠሮ ድንገት ከተፍ ላለ እንግዳ ምግብ ለማሰናዳት ባለቤቱ ወ/ሮ መሰረት እሳት አቀጣጥለው፣ ምጣድ ጣዱ፣ ትኩስ ጠላውን በጠበጡ፣ አጓዛ አውርደው አሳረፉን።
የስራ እቃዎቻችንን እንዳስቀመጥን ወ/ሮ መሰረት እንጀራ ባዋዜ አቀረቡ። በጎን እርጎው ተደፋ፣ ጠላው ቀረበ። ቡናው መፈላት ጀመረ። ፍጹም ነጻነት በልባችን እንዲሰማን የሚያደርገው የአርሶ አደሮች የፍቅር መስተንግዶ ልባችንን አሸነፈው።
ሰጠው የማይረኩት፣ አብልተው የማይጠግቡት፣ አጉድለው የሚሰጡት የአቶ ወርቁ ቤተሰብ፣ በፍቅር እየተንቆረጠጡ፣ ምን ይምጣ እያሉ ይጠይቁናል።
ከትህትና ብዛት ቀና ብለው የማያዩት ባለቤታቸው ወ/ሮ መሰረት፣ በማይነገር ቋንቋ በስስት ያዩናል። በዝምታቸው ውስጥ ፍቅር ይነበባል። ሳይናገሩ ደግነታቸው በአይን ይገባል። አንዳንዴ ደግሞ በግድግዳው ደበቅ እያሉ ያዩናል። አንገትና ልባቸው በትህትና ተደፍቷል።
ወ/ሮ መሰረትን ለመተዋወቅ ቀረብ ብየ ጠየኳቸው። ትህትናቸው ያስፈራል። ክንዳቸው ከስራ እንዲላቀቅ አይፈልጉም። በቃ ስራ ህይወታቸው ይመስላል። ለወሬ፣ ለወግ ጊዜ የላቸውም። ትህትናቸውን ተጋፍቸ የእኛን ስራ ነግሬ ስለ እነሱ ጠየኳቸው። ጥሩ ከማለት ውጭ የረዘመ መልስ አይሰጡም። እጅግ ጭምት ናቸው።
ቤቱ መሀል ባለው ምድጃ የሚነደው እሳት ቤቱን አሙቆታል። ህጻናት በዙሪያው ተኮልኩለው ይሞቃሉ። አይናገሩም ግን አተኩረው ያዩናል። ስንጠይቃቸው በሀፍረት ዝም ይላሉ። እርስ በእርስ እየተጎሻሸሙ በለሆሳስ ያወራሉ።
ከቤቱ በስተ ግራ ትላልቅ ጎታዎች ይታያሉ። ከጎኑ የቆጥ አልጋው ላይ ዶሮች እሳቱ እያዩ ይተሻሻሉ። የአባ ወርቁ የመጨረሻ ልጃቸው ከእናቱ ጋር ወዲያ ወዲ ይላል። እየመጣ ጠላ ይቀዳልናል።
በአቶ ወርቁ ቤት እስከ ምሽቱ ድረስ በፍቅር ተጫወትን። ይባስ ብሎ ጎረቤቶቹ ቤት ያፈራውን እያየዙ ለመጠየቅ መጡ። ጠላው እየተጠጣ ጨዋታው ደራ።
የአካባቢው ማህበረሰብ እንግዳን አክብረው የሚከበሩ መሆኑን ያስረዳል። በማህበረሰቡ የሚታየው አንድነት ከብረት የተጠነከረ መሆኑን ታዘብኩ።
እንግዳ መቀበልንም እንደ ባህል ይኮሩበታል። ምሽቱ በአባ ወርቁ ቤት በጨዋታና ፍቅር ታጅቦ፣ ነበልባሉን አርዝሞ የሚንቦገቦገው የምድጃ እሳት፣ ውብ ምሽቱን አድምቆት አመሸን። አዳራችንም አስደሳች ሆኖ አለፈ።
በነጋታው ወ/ሮ መሰረት ቀደም ብለው ተነስተው ቁርስ ለማሰናዳት ወዲያ ወዲህ ማለት ጀመሩ። እኛ ስራችንን ለመስራት ቀድመን ከቤት ወጣን። የአባ ወርቁ ቁርስ ብሉ ውትወታ ደምቆ ይሰማናል።
ረፋድ ላይ ቁርሳችንን በልተን ወደ ስራ ተመለስን። ስራችንን አገባደን ወደ ቤት ስንመለስ ምሳ ከትናንቱ በተለየ ተሰናድቶ ጠበቀን። እርጎው ያለ ልክ ፈሰሰ፣ ቡናው ቀረበ፣ አብዚው በእያይነቱ ጠረንጴዛውን ሞላው። አባ ወርቁ በፍቅር ደፋ ቀና ብሎ አስተናገደን። ከምሳ በኋላ የቀረንን ስራ ቀጠልን።
ምሽት ላይ ስራችንን ስናጠናቅቅ በእንግድነት ያረፍንበትን ቤተሰብ ለመሰናበት ተገደድን። የደግ አርሶ አደሮች የፍቅር መስተንግዶም በልባችን ተቀርጾ፣ ትህትናቸው ምናባችንን አስተምሮ፣ ደግነትን እስከ ጥጉ ያለ ዋጋ መተግበርን በድርጊት አሳዩን። አስተማሩን።
ከብልህነት ርቆ፣ ከቱባ ባህል ጋር ተጣብቆ፣ የሚገኘው የእንግዳ አቀባበላቸውን፣ በሞቀ ፍቅር ከውነውና ሆነው ልኩን ጠቆሙን።
አቶ ወርቁ ፈረደና እና የወ/ሮ መሰረት በለጠ በእንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ ክብረ በዓል ተዋውቀው አምስት ልጆች ወልደው፣ ከሶስት ልጆቻቸው የልጅ ልጅ አይተው፣ በባህሉ ማንነታቸውን አስተሳስረዋል። ለዚህም ይመስላል ከልባቸው ባህል አክባሪ፣ ደግነትን ኗሪ የሆኑት።
ቤተሰቡ መላው አኗኗራቸው ትህትናን አጽንቶ፣ ፍቅርን አስተማሪ ሆነው ተመልክቻለሁ። የህይወት መንገዳቸው፣ አይነ ሰፊነት ደምቆ የሚታይበት፣ በጥቅም ያልተሰላ ደግነት፣ ከልብ የመነጨ ሰው አክባሪነት በቤታቸው ሞልቶ ፈሷል። በስተ መጨረሻ ከተረፈ ማዕዳቸው የሞላው ፈገግታቸውን እየቸሩን ተሰነባበትን።
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
CALL FOR URGENT HUMANITARIAN ACTIONS
TO SAVE THE LIVES OF ETHIOPIAN PRISONERS ON HUNGER STRIKE IN KILINTO PRISON!!
* ኢሕአፓ/eprp press release urging the immediate release of political prisoners*
Ethiopian People’s Revolutionary Party-EPRP has learnt that many of the political prisoners, and prisoners of Conscience, incarcerated for far too long under inhumane conditions, and in flagrant violations of the Law of the land, as well as in contravention of all legal norms, are now on hunger strike starting from Ethiopia's New Year’s Eve in their prison cells in Kilinto.
From more than 300 political prisoners detained throughout the country; H.E. Mr. Christian Tadele, Mr. Yohannes Buayalew, Mr. Taye Dendea, Ass.Professor Sisay Awgchew, Journalist Dawit Begashaw, Journalist Sisay Gobezie, Dr. Wondwossen Assefa, Dr. Tewodros Hailemariam, Dr. Chanie Kebede, Merigeta Belay Adamu, Dr. Kassa Teshager, Meskerem Abera, Journalist Genet Asmamaw; are some prominent journalists and politicians who did nothing but defend their people and their truth.
Regarding their malnourished and emaciated bodies, many of them with untreated sicknesses and neglected medical conditions, we strongly believe that their lives are in grave danger.
EPRP therefore appeal to all conscientious:-
1. Leaders of legal Ethiopian opposition political parties,
2. Ethiopian Human Rights officials and workers,
3. Leaders of Ethiopian civic organizations and professional associations,
4. Diplomats stationed in Ethiopia and thru them their
respective governments,
5. Human Rights Officials and their organizations,
6. Religious leaders,
7. Ethiopian academics, public intellectuals and elders; to act immediately, and do whatever they can, to save the lives of the Ethiopian prisoners on hunger strike.
Our recommended actions are:
1. To visit the prisoners on hunger strike in Kilinto prison
2. To contact relevant Ethiopian government officials and appeal for the immediate release of the prisoners in question
3. Publicize the plight of the prisoners on social media and more
4. Support the much afflicted family members of the prisoners both morally and materially.
Ethiopian People's Revolutionary Party - EPRP would like to promise that its long standing solidarity with political prisoners will remain even stronger and that we will do everything possible to help with the situation.
Ethiopian People's Revolutionary Party - EPRP
13 September, 2025
Addis Ababa Ethiopia
Cc:
U.S. Embassy Addis Abab
British Embassy, Addis Ababa - UK in Ethiopia
The Embassy of Canada to Ethiopia
Australian Embassy, Ethiopia
German Embassy Addis Ababa
Committee to Protect Journalists
Amnesty International
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ አላፊ አርበኛ የሆነው ኮማንዶ ያለው አዱኛ ማን ነው⁉️።
✍️በማዕከላዊ ጎንደር በበለሳ የ11ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ያለ እድሜው በ15አመቱ በ2003ዓ.ም ተቀላቀለ.4ወር መሰረታዊ ውትድርናበሁርሶ ማስልጠኛ ማዕከል ከሰለጠነ በኋላ ወደብላቴ የኮማንዶና አየር ወልድ ማሰልጠኛ ገብቶ ለ16ወራት በመሰልጠን የኩማንዶና አየር ወልድ ስልጠናውን አጠናቆ ወደ አጋዚ ክፍለጦር ሰርዶ ሻለቃ ተመደበ።ከዛም ባለው አፈጻጸም ተገምግሞበሰላም አስከባሪነት ወደ ውጭ ሶማሌ ተላከ።
ለአንድ አመት ያክል በውጭ ሶማሌ አልሸባብን በመዋጋት በግዳጅ አፈጻጸም ተሸላሚ ሆኖ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።በመቀጠል ለራዳር ኦፕሬተር ትምርት ተመልምሎ ወደ #ደቡብ_ኮሪያ ሳዖል ተልኮ ለሁለት አመታት ትምርቱን ሲከታተል በመቆየት ትምህርቱን በከፍተኛ ነጥብ ተመርቆ ወደኢትዮጵያ ተመልሶ በደብረዛይት፤በመቀሌ፤በአፋር ቡሬ ማንዳ፤በዛልአምበሳ፤በአዲግራት፤በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ቦታዎች ለ8ዓመታት በማገልገል #የመቶ አለቃነት ማዕርግ ወስዶ የወያኔ ስርአት በማንነት ምክንያተ በሚደርስበት ጫና ራሱን ከአገር መከላከያነት በማግለል በ2010ዓ.ም ወደ ጎንደር ተመለሰ!
ይሁን እንጂ ከ2010ዓ.ም በኋላ የመጣው ስርአትም ከውጥኑ መቶ አለቃ ኩማንዶ ያለው አዱኛን ማሳደዱን ተያያዘው፤ለ3ወራት በጎንደር ማረሚያ ቤት እንዲታስም ተደረገ ከሶስት ወር እስር በኋላ በምህረት አዋጅ ከእስር ተለቀቀ እና በጀኔራል አሳምነው ፅጌ ጥሪ ተደርጎለት ከዱሮ መልስ የኩማንዶ ጓዶቹ ጋር በመሆን የቀደሞው አስፈሪውን የአማራ ልዩ ሀይልን ተቀላቀለ/አጠናክረው መሰረቱ በኋላም ወደ ባህርዳር ስራ አመራር ካምፕ ተመድቦ እስከ ሰኔ 15/2011ዓ.ም ድረስ ከጀኔራል አሳምነው ፅጌ ጋር በቅርበት በታማኝነት በፍቅር ብዙ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ሲሆን የጀኔራሉን ፎቶ ክንዱ ላይ እስከመነቀስ ድረስ የደረሰ ፍቅር አለው ።
ከሰኔ 15/2015ዓ.ም ሴራ በኋላ ሌሎች ብዙ ጓዶቹ መካከል ተርፎ ጎንደር ከተማ ወደነበረችው ጋፋት የአማራ ልዩ ሀይል ክፍለጦር መልሶ ተመድቦ እያለ 2012ዓ.ም ፋኖዎችን ለመምታት ታቅዶ ትዛዝ ሲሰጠው እኔ ፋኖ ወንድሞቸ ላይ አልተኩስም በማለት ለ2ወር ታሰሮ ወጣ በኋላም በሰሜኑ ጦርነት አስደናቂ ጀብዶችን በመፈፀም የጦር ሜዳ ተሸላሚ ሆነ በኋላም የአማራን የህልውና ትግል ተቀላቅሎ በርካታ ኩማንዶ ጓዶቹን በማሰባሰብ ከሌሎች ጀግና የጎንደር አርበኞች ጋር በመሆን ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦርን በመመስረት ቀጥሎም ተከታታይ ስልጠናዎችን ጭምር በመስጠት በርካታ ጀግኖችን በማሰባሰብ ብርጌዱን በማሳደግ ግዙፉን የኮማንዶ ስብስብ መብረቅ ክፍለጦርን በመመስረት አያሌ ጀብዶችን በመፈጸም ገግዙፍ አልሞ ተኳሽ ሰራዊት በማደራጀት ክፍለጦሩ በመምራት የቀድሞው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አካል እና እሱም ቃል አቀባይ በመሆን ሲሰራ ከቆየ በኋላ ለጎንደር አንድነት ቀና እና ዋና ኮሚቴ በመሆን ከቀድሞው በሻለቃ ባየ ቀናው የሚመራውን የአማራ ፋኖ በጎንደር ጋር አንድነትን በማምጣት የቀድሞውን የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደርን በጋራ መሰረተ።
ቀጥሎም የቀድሞው የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር በኮር እንዲዋቀር ጉልህ ሚና ያበረከተ ቀና መልካም ትንታግ ወጣት ዘርፈ ብዙ ባለሙያ ሲሆን ለአብነትም የIct ባለሙያ ፤የራድዮ ሳተላይት ባለሙያ፤ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ፤ካሜራ እና ዳይሬክተር በመሆን #መብረቁ እና #አንድ_አማራ የተሰኙ የፋኖ ሙዚቃዎችን እና ቀረጻዎችን የሰራ ዘርፈ ብዙ አቅም ያለው ጭንቅላት ባለቤት የሆነ ብሩህ ትንታግ መልከ መልካም ባለግርማ ሞገስ አልሞ ተኳሽ ባለስናይፐሩ ወጣት ነው ።
በአሁኑ ሰአት 100አለቃ ኮማንዶ ያለው አዱኛ ታረቀኝ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ በስሩ 5ግዙፍ እና አስፈሪ ፈጣን ተዋጊ አልሞ ተኳሽ ኮሮችን በማቀናጀት ዋና ዘመቻ መምሪያ አላፊ ሁኖ በሰፊው የጎንደር ቀጠና በመዘዋወር በርካታ ጀብዶችን እየሰራ እያታገለ እየታገለ የውጊያ ዘመቻዎችን እያቀደ እያዋጋ እየተዋጋ ይገኛል!!
ፋኖነት እንደዚህ አይነት አርበኞችን ያቀፈ አማራነት ነውና ክብርይግባውና የአማራ እናት ማህጸን በየአደረጃጀቱ በርካታ አርበኞች ተሰጦናል በርታ ሻሎም ለሃገሩ ዘማች ፋኖ ፋኖ የአሳምነው ቀኝ ወንድማለም ያልነት ❤🙏
ድል ለአማራ ፋኖ
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አስደሳች ዜና‼
ሆሮ ጊዱሩ ወለጋ ዞን ከአቤደንጎሮ ወረዳ ቱሉ ጋና ከተማ 8የመከላከያ አባላት ፋኖን ተቀላቅለዋል።
ሻምበል መሪው ከነመገናኛ ሬዲዮኑና ከነሙሉ ትጥቁ ፋኖን ሲቀላቀል 3የኦሮሞ ተወላጅና 4የአማራ ተወላጆች የመከላከያ አባላት ሰሞኑን ጫንጮ ቀበሌ ላይ የአማራው ቤት መቃጠሉን በመቃዎም ፋኖን መቀላቀላቸውን የፋኖ አባላቱ ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
መስከረም 03/2018ዓ.ም
ቢዛሞ ሚዲያ
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
ሁሉ ነገር በእጃችን ነው:: በፍቅር በአንድነት በመተሳሰብ የተዘራብንን ልዩነት ሰባብረን በክንዳችን የምንከበርበት ዓመት ነው::
አማራዬ ፅና ነፃም ትወጣለህ 💪🏿
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ አሳምነው ዕዝ የአፄ ዘራያዕቆብ ኮር አመራሮች ጀግኖች ብርቱልን!!
ሁልጊዜ በስራ ላይ አፋብኃ ወደ ፊት።
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
የቪአይፒ { VIP }ጥበቃወች ፋኖን ተቀላቀሉ
ከአድማ ብተና ተቋም የአመራ ክልል ምክርቤት ቪአይፒ/VIP/ ጥበቃዎች ጨቋኙን ስርዓት በመክዳት ሁለት አባላት ባህርዳር ብርጌዳችን ተቀላቅለዋል።
1.ሞገስ አስናቀና
2. አበባየሁ የሻነህ የተባሉ ወንድሞቻችን ከነበሩበት ዘር አጥፊ አማራ ጠል ስርዓት በማፈንገጥ ወደ ትክክለኛ የዐማራ ሕዝብ የነፃነት ትግል ወደ ባህርዳር ብርጌድን ተቀለቅለዋል። ጉዟችን ያለ እረፍትና መታከት ወደ ስኬት
የአማ ፋኖ በሔራዊ ኃይል ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ፩ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነትፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
መስከረም 03/2018 ዓ.ም።
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሸማቂው ኮማንዶ ፍቃዱ ጌትነት የብሬኑ ጌታ ወንዱ አቸፈሬ !
የብሬኑ ጌታ ፣ የአሳምነው ግልገል ፣ የ ዘሜ ቀኝ እጅ ሸማቂው ፍቃዱ ጌትነት ። ሸማቂው ፍቃዱ ጌትነት ጥቅቅ ያለ የጄነራል አሳምነው ፅጌ ብሬን ተኳሽ ኮማንዶ ነው ። ይሄ ጀግና መሪው ጄነራል አሳምነው ፅጌ በሴራ ሰማዕት በሆነበት ወቅት ጊዜ ሳይወስድ አንድ ትልቅ ታሪካዊ መልዕክት ለአማራ ልዩ ሀይል እና ለአማራ ህዝብ በ ተንቀሳቀሳሽ ምስል በደስታ ሰሜት እንዲህ ሲል መልዕክቱን አስተላለፈ " ከአሁን በኋላ አይደለም የክልል መንግስት እንደ አስፈላጊነቱ የ ፌደራል መንግስትም ይምጣ እንገጥመዋለን በቃን የአማራ ልዩ ሀይል መሣሪያችሁን በመያዝ ጫካ ግቡ " ብሎ በመናገሩ ሁሉም ሰው በማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ሲያጋራው እና ሲዘዋወር እናስታውሳለን ። ሸማቂው የተናገረ ቀን ነበር ብሬኑን ይዞ ጫካ የገባ ። የሸማቂው ጓዷች እንደ ሚመሰክሩለት ከተኮሰ የማይስት ሸልሸል ዘርግቶ ከተኛ የማይነቅል የእሳት ጉማጅ ወንድ አቸፈሬ ነው ።
በመቀጠልም መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ በየ ከተማው የተጠራቀመውን የ ሁለት እግር አሳማ መዋቅር ለማፍረስ ባስተላለፈው ታሪካዊ ጥሪ ሸማቂው ኮማንዶ ፍቃዱ ጌትነት እኛን ዱርቤቴ ከተማ አይዟችሁ ብሉ በመምከር ከብሬኑ ጋር ጉዞውን ወደ ባህርዳር ከተማ አደረገ ። ባህር-ዳር የሄደው መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመግደል ስርዓቱ እንዳሴረ ስለተገነዘበ እና መረጃ ስለደረሰን ነበር ። ከክልሉ ዋና ከተማ በተደረገ ጥሪ እና የፊት ለፊት ተኩስ ሸማቂው ጄነራል አሳምነውን የበሉ የሴራ ባለቤቶች አርበኛ ዘመነ ካሴንም ለመግደል ባደረጉት ከ እልህ አስጨራሽ ውጊያ በማካሄድ ባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 14 አርበኛ ዘመነ ካሴን ለማፈን በአብይ አሕመድ ትዕዛዝ የተመለመሉ ቅልብ ወንበር አስጠባቂ ኮማንዶ ተብየዎች ከጓዶቹ ጋር በመሆን ሙት እና ቁስለኛ በማድረግ ከበባውን በመስበር መሪውን አትርፎ እርሱ የክብር ሰመዓትነቱን ተቀበለ ። ደፋሩ ሸማቂው ኮማንዶ ፍቃዱ ጌትነት ዛሬ በሕይወት ከኛ ጋ አብረኅን በትኖርም መንፈስህ ለእኛ ለወንድሞችህ ጠንካሮች እንድንሆን ፤ ለዓላማችን እስከ ሞት እንድንታመን ፤ ሴሬኞችን እና ሀሜተኞችን ንቀን ወደ ፊት እንድንራመድ ፤ የወደቅለትን ዓላማ ዳር የምናደርስ እንድንሆን አድርጎናል ። ጊዜ አግኝተን እስክንዘክርሕ መልካም እረፍት ጓድ !
ዓላማህን ዳር እናደርሳለን !
አዲስ ትውልድ ፥ አዲስ አስተሳሰብ ፥ አዲስ ተስፋ !
© አርበኛ ግሩም ምሳሌ
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአማራ ምድር ያበቀላትን እንስት የዓለም አቀፉ አስትሮናውቲካል ፌዴሬሽን እንደ ጎርጎሮስያውያኑ አቆጣር በ2025 ዓ/ም ተስፈኛ ከሆኑ የሕዋ ሳይንስ ባለሙያዎች መካከል አንዷ መሆኗን እና ወደ ህዋ ተጉዛ የምርምር ስራዋን እንደምትሰራ አሳውቋል።
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ብልጽግና የአማራውን ጄግና ማጥመድ የጀመረው በዚህ ዕለት ነበር፣ ይህንም አድርጎታል፣ እኛም ከትግል ድል በሗላ የምናየው ይሆናል!!
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
