ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多2 944
订阅者
-1024 小时
+77 天
+37930 天
帖子存档
ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር ና 104ኛኮር በቅንጅት የአገዛዙን ጦር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ታላቅ ድል ተቀዳጂተዋል!
የአገዛዙን ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት መንገድ እየመሩ ህዝባቸውን የሚያሰጨፈጭፉ ባንዳ የሚሊሺያ ስብስብን በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ጊራና ከተማ ግንቦት 09/09/2018 ዓ.ም 101ኛ ኮር 35ኛ ክፍለጦርና ከ104ኛ ኮር 24 ክፍለጦር በተውጣጡ ሻለቃዎች በተጠና እና ኢላማውን በጠበቀ የደፈጣ እና የጠላትን ጦር ከበባ በማድረግ ጊራና ከተማ ላይ 25 የሚሊሻያ ስብስብን በ35ኛ ክፍለጦር መደምሰስ ሲቻልና ቁጥሩ ያልታወቀ ተላላኪ ሚሊሺያ ሀይልን ሲያቆስሉ ፣መሀል አምባ አካባቢ በ24 ኛ ክፍለጦር በተያዘ ደፋጣ የስርዐቱን ጨፍጫፊ ሰራዊት ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ ከተደመሰሱት መካከል ከባለሽርጡ /35ኛ/ ክፍለጦር ከድተው ወደ ስርዐቱ የገቡ ሲገኙበት ከጥላት ሰባት(7) ክላሽንኮቭ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው መማረክ ሲቻል ከሙትና ከቁስለኝነት የተረፈው ይህ የባንዳ ስብስብ በመበታተንና በመፈርጠጥ ወደ መንጠራና መርሳ ከተማ ፈርጥጧል።
በዚህ ቀጠና የብልፅግናው ፀረ-አማራ አገዛዝ የአማራን ትግል ለማዳከምና ጠልፎ ለመጣል በተለየ ሁኔታ ያዘጋጀውን "ወሎ ሕብረት" የሚባለውን ፀረ አማራ አደረጃጀት የሚገኝ ሲሆን በአውደ ውጊያው የሕብረቱን ሴሎች ጭምር መበጣጠስ ተችሏል። አማራን በንዑስ ማንነቶች ከፋፍሎ አናሳ ማድረግ የሚፈልገው የብልፅግና አገዛዝ በምኒልክ ዕዝ አናብስቶች ቅዠት እየሆነበት ይገኛል።
በመጨረሻም የፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው እና በደረሰበት መብረቃዊ ምት የተበሳጨው የጠላት ሀይል ከኒኒ በር አካባቢ በሞርተር 120 የታገዘ ተኩስ በዘፈቀደ በማሰወንጨፍ ንፁሃንን እየጨፈጨፈና እና የአርሰአደር ቤት አቃጥሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ
ግንቦት 10/ 2018 ዓ.ም
የታሪክ መስታወት እና የዛሬው ማስተዋል ጥቁር እና ነጭ ምስል
ነፍሳቸውን ይማርና ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ገና ድሮ የተናገሩት አንድ የሚቀጠቅጥ እውነት ነበር። 'የአማራ ጠላቱ ራሱ አማራ ነው' ይሉ ነበር። ያኔ ንግግሩ ምናልባት ለብዙዎቻችን ግራ የሚያጋባ ወይም ከባድ መስሎ ሊታይ ይችላል።"
ዛሬ ላይ ቆመን ስናየው ግን፣ በወንድማማቾች መካከል ያለው መከፋፈል፣ አንዱ ሌላውን መጠርጠሩ እና እርስ በርስ መተላለቁ ያንን ንግግር ህያው ያደርገዋል። ጠላት ከሩቅ ሳይሆን ከቅርብ፣ ከባእድ ሳይሆን ከቤት ሲወጣ ማየት የህሊና ቁስል ነው።
ግን... ቁጣ መፍትሄ አይሆንም። በንዴት የምንወስነው ውሳኔ ሌላ ጥፋት እንጂ መፍትሄ አያመጣም። ለዚህ ነው 'እስኪ ትንሽ ልረጋጋ' ያልኩት። ነገሮችን በስሜት ሳይሆን በእርጋታ ማየት ይገባናል።
"ማስተዋል ማለት የሰሙትን ሁሉ ማመን ሳይሆን፣ የነገሩን ስርና መሰረት መመርመር ነው። ዛሬ ነገሩን ቀስ ብዬ ላስተውለው ወስኛለሁ። ምክንያቱም ማስተዋል ካለ፣ ሴራው ይጋለጣል፤ እውነቱም በጠራራ ፀሐይ ይታያል።
ለካስ ትልቁ ድል ጠላትን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፣ ራስንና ወንድምን ከአላስፈላጊ ጥፋት ማዳን ነው። ማስተዋል ለሁላችንም ይሁን።#Dawit #Amhara ከንጉሶቹ መንደር
የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት #የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አንድ ሰው ምን ሲል ሰማሁት፤
በገንፎ ተጀምሮ በንፍሮ ለሚያልቅ ህይወት ራሳችሁን አታስጨንቁ። ይኸውላችሁ ልክ ስትሞቱ እገሌ እኮ ሞተ ተብሎ መነጋገሪያ ከመሆንና ከቀብር ሰዓት በኋላ ደግሞ የካርታ መጫወቻ ምክንያት ከመሆን ውጪ ማንም ስለናንተ ደንታ የለውም። ተገናኝቶ ለማያውቅ ቤተሰብ እንኳን የመገናኛ ምክንያት ነው የምትሆኑት።
የመጣው ቤተሰብ እናንተን አጥቶ ለተጎዳ ወላጅ ወገን ለመሆን ነው፤ እኛ እንደርሳለን ይላሉ፣ ከሳምንት በኋላ ግን ይጠፋሉ። ያኔ ተረሳችሁ በቃ።ይኸውልህ ማንም ይክፋው፣ የመጣውም ይምጣ፣ የሄደም ይሂድ፣ ህይወትህን እየተጋፈጥክ ኑራት። ተዋረድክ? አንድ ሰሞን ነው።
ቅሌት ምናምን አሉህ አይደል? እሱም አንድ ሰሞን ነው። ሁሉም በውስጡ ጉዱን ሸፍኖ ነው የሚኖረው። ቀለል አድርጋችሁ ስኬታችሁን እያባረራችሁ ኑሩ። ማርያምን ህይወት ይቀጥላል። እናንተ ብቻ ይህን አለም አትኮፈሱ፣ ይህን አለም ራሳችሁን አትጣሉ። መኖር ብዙ ያሳያችኋል። እንዳትኖሩ፣ እንዳያልፍላችሁ፣ የሆነ ጊዜ ተሰብራችሁ እንድትቀሩ ለሚፈልጉ ሰዎች ስትሉ ጠንካራ መሆን አለባችሁ። አለቀ!! #Dawit #Amhara ከንጉሶች መንድር
Repost from ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
"ውድቀቴን ለሚመኙ ሁሉ፣ ተስፋ መቁረጤን ለማየት የሚጓጉበትን ያህል፣ ተመልሼ ስነሳ ለማየት የሚሆን ትዕግስት ይስጣቸው።"
"አንበሳ የታመመ ሲመስላቸው የሚደሰቱ ብዙ ናቸው፤ ነገር ግን አንበሳ ሲነሳ ሁሉም ወደ ዋሻቸው ይገባሉ።"
"እኔን ለመጣል የሚወረውሩት ድንጋይ፣ እኔ የምቆምበትን መሰላል ለመስራት ያግዘኛል።"
የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት #የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እስቴ ወረዳ የብርሃኑ ጁላ ታጣቂ ሃይል በየ እለቱ መቀበሬው ሁኖ ቀጥሏል።
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡
ግንቦት 9/2018 ዓ.ም
ከደንጎልት ማማ ተራራ እስክ ምክሬ ታዳጊ ከተማ ድረስ የድል ታሪክ በአናብስቶች ራሱን ደግሟል።
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜ/ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ስር
መንትዮቹ የጦር ሜዳ መብረቆች እስቴ ዴንሳ እና ሃገረ ቢዘን ብርጌዶች በቅንጅት ዛሬም እንደ ሁሌው ጀብደኞቹ በረቂቅ ወታደራዊ ሰልት "ቦንብን "እንደ ዳቦ በማጉረስ የጠላት ሃይልን በመደምሰስ በድል ታጅበው ውለዋል።
መነሻው መካነ ኢሱስ ከተማ አድርጎ በሊሌት ወደ ምክሬ ታዳጊ ከተማ የተንቀሳቀሰው የአብይ የግል ወታደር በውቤ ልጆች ከንጋቱ 12: 00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:24 ድረስ ዝንባራ አቦ ቤተ-ክርስቲያን ማንጎት፣ ቪቫ ወንዝ፣ አንጋጥ ፂዮን፣ ሾለክት እና ምክሬ ታዳጊ ከተማ በተባሉ ልዩ ቦታ የጠላት ሃይል አከርካሪውን ተመትቶ ተበታተኖል።
በዚህ አውደ ውጊያ 18 ኮቭ ክላሽ 1 የጦር ሜዳ መገናኛ ሬዲዮ 15 በላይ ሙት መጠኑ በውል ያልታወቀ ቁስለኛ ከባድ የሆነ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ተከናንቦ ወደ መጣበት መካነ ኢየሱስ ከተማ ከቀበሮ ጉዳጎድ እንዲመሽግ ተደርጎል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜ/ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጉና ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ፋኖ መምህር ያሬድ ገደፍው
ሰላም ሰላም የተከበራችሁ የአማራ ልጆች እንደምን አላችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን #አድሜን ሁኖ መስራት የሚፍልግ በአራቱም ማዕዘን እኩል የሚሰራ ሰው #እንፈልጋለን በውስጥ አናግሩን
ተከተል አለቃህን ተመልከት አላማህን------
ብዙ እማይናገረው ፋኖ ሻለቃ አንደበት ክንዳለም እሱን የመሰሉ አንደበት የሆኑ ልጆችን ፈጥሮ አልፏልና ከ ዙ -23 ጋር ተፋጠው ውለዋል።
ዛሬ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም ከንፋስ መውጫ እና ከደብረ ታቦር ወደ ስማዳ ተጨማሪ የሰራዊት እና ሎጂስቲክ ለማድረስ የተንቀሳቀሰውን የጠላት ኃይል አንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር ግራ አዝማች አድማሱ በላይ ብርጌድ ክንዳለም አለምነው ሻለቃ ልዩ ስሟ ማዷዬ ላይ ከዙ-23 ጋር ተፋጠው ጠላት ላይ ከፍተኛ ምት አሳርፈውበታል።
በቀን 28/08/2018 ዓ.ም ከዚሁ ማዶዬ ላይ 1 ሙሉ FSR ተሽከርካሪ የጠላት ኃይል የደመሰሱት አናብስቶቹ ዛሬም ቦታው ላይ የብልጽግናውን ግሪሳ ብትንትኑን ሲያወጡት ቀሪው ሙትና ምርኮ ሆኗል ።
## 15==የጠላት ኃይል የተደመሰሰ
## 5 ==ምርኮኛ
## 6 == ጥቁር ክላሽ
## 1== ብሬን ሸልሸል ከነ ሙሉ ተተኳሹ
## 1== የወገብ የስናፐር ትጥቅ ከ2 ካዝና ከነ ሙሉ
ተተኳሾቻቸው
## 4==F-1 (ኤፍ-ዋን) የእጅ ቦንቦች
## ከ1200== በላይ የክላሽና የብሬን ተተኳሽ
ስም ከመቃብር በላይ ነውና ጀግናው ሻለቃ አንደበት ክንዳለም እግር ስር ውጊያን የተማሩት እና እንደራሱ ክንደ ብርቱ አድርጎ የሰራቸው ተወርዋሪ ተርቦቹ ጠላትን እረመጥ ሆነውበት ውለዋል ።
ድል ለአማራ ህዝብ !!!
ድል ለአማራ ፋኖ !!!
የ206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ቃል አቀባይ ክፍል!!!
በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ለሴት አርበኞች የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተሰጠ!!
{ ግምቦት 09/09/2018 ዓ.ም}
በ77ኛ ክፍለ ጦር በክፍለ ጦሩ ውስጥ የሚገኙ የሴት ታጋይ አርበኞችን በመሰብሰብ በሴቶች ጉዳይ ኃላፊ በፍኒት ክብራለም አያልነህ አማካኝነት ለሴቶች የአቅም ማሻሻያ ድጋፍ ፕሮግራም ተካሄደ።
የ77ኛ ክፍለ ጦር የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ ፍኒት ክብራለም አያልነህ በክፍለ ጦሩ በእዬሬጅመንቱ የሚገኙትን በመሰብሰብ ለሦስት ቀን በተከታታይ ስልጠና በመስጠት ሴቶች አቅምቸው ማጎልበት እንዳለባቸው ፕሮግራሙን አከናውናለች።
በፕሮግራሙም የዐማራ የሴቶች ታሪክ፣ የዐማራ ሴቶች በስርዓቱ የሚደርባቸው ጭቆና፣ የዐማራ ሴቶች የአርበኝነት ታሪክ እና እንዲሁም በፋኖ ትግል ውስጥ የዐማራ ሴቶች ሊኖራቸው የሚገባ ሚና በስልጠናው ፕሮግራም በፍኒት ክብራለም አያለነህ ተጠቃሽ ሁነዋል።
የ77ኛ ክፍለ ጦር የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ ፍኒት ክብራለም አያልነህ እንደተናገረችው፡- በቀጠናው የሚገኙ አቅሟ የፈቀደላት ሴት ልጅ በሙሉ ይህን ጭቋኝ አረመኔያዊ አገዛዝ ለመገርሰስ ወደ ትግሉ ልትቀላቀሉ ይገባል ስትል መልዕክት አስተላልፋለች።
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት /09/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና!!!
ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 35ኛ እና 104ኛ ኮር 24 ክፍለ ጦር የአረመኔውን ሰራዊት በመደምሰ*ስ ጊራና ከተማን ተቆጣጥረዋል!!!
አፋብን ወደ ፊት
የብልፅግና አገዛዝ ስርዓትን ፀረ አማራነትና ሀገር አፍራሽነትን በመቃዎም ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ከስምሪት ቀጠናቸው ጠፍተው ፋኖን ለተቀላቀሉ ወታደሮች የተሃድሶ ስልጠና ተሰጠ‼️
ወታደሮቹ ግፍን ተቃውመው ከሳምንታት በፊት በአፋብን ቴዎድርስ ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን፡ ተከታታይ የተሃድሶ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል።
ከወታደሮቹ መካከል የአድማ ብተናና የሚኒሻ አባላት ከፍተኛውን ቁጥር ሲይዙ የመከላከያ ሰራዊት አባላትም እንደሚገኙበት የተነገረ ሲሆን፡ በአሁን ሰዓት የተሃድሶ ስልጠናቸውን በስኬት አጠናቀው ለሚሰጣቸው ግዳጅ ዝግጁ መሆናቸውን መረብ ሚዲያ ከኮሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል።
ቴዎድሮስ ዕዝ በውጊያ ወቅት የሚማርካቸውን እና ግፍን ተቃውመው ከስምሪት ቀጠናቸው በመጥፋት ዕዙን ለሚቀላቀሉ የአገዛዙ ወታደሮች በዕዙ ስር በሚገኙ ምሁራን ተከታታይነት ያለው የተሃድሶ ስልጠና መስጠቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
ዕዙ የተሃድሶ ስልጠናቸውን ላጠናቀቁ ወታደሮች፡ትግሉን ተቀላቅለው የብልፅግናን ስርዓት መዋጋት ለሚፈልጉት ሙሉ ፈቃድና እውቅና በመስጠት በየክፍለጦሩ እየመደባቸው ሲሆን፡ ከስልጠናው በኋላ ወደ ቤተሰቦቻቸው መሄድ ለሚፈልጉት ደግሞ የትራንስፖርት ወጫቸውን ሸፍኖ(ከነመሣሪያቸው እጃቸውን ለሰጡ ወታደሮች ለመሣሪያቸው ተጨማሪ ተመጣጣኝ ክፍያ በመስጠት) ደህንነታቸው በተጠበቀ መንገድ በሰላም ከቤተሰብ ጋር እያገናኛቸው መሆኑን ፍኖተ አማራ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
09/ዐ9/2018 ዓ.ም
የብልፅግና ይሁዳዊ ጉባኤ በ31ኛ ክፍለ ጦር በዳውንት ወረዳ በግስላዎች ቅፅበታዊ ጥቃት ተበተነ!
ግንቦት 9/2018 ዓ/ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር የ31ኛ ክፍለ ጦር አናብስቶች የብልፅግናን ጉባኤ የጉም ስር አድርገውታል!!
ከብዙ ፈተናዎች ማግስት በበረሀ ላይ ራሷን ያፀናችው 31ኛ ክፍለ ጦር (የድሞዋ ሰንጥቅ) የብልፅግና ይሁዳዊ ጉባኤን በመበታተን የብልፅግናን የጨረባ ምርጫ መበታተን ተችሏል።
ታች ዳውንት ገርሳ ከሚባል ቦታ የዳውንት ማህበረሰብን በወታደሮች ክንድ እያስደበደበ ወደ ይሁዳዊ ጉባኤ የወሰደው የፋሽስቱ ሰራዊት ለሚያጎበድድላቸው የብልፅግና ካቢኔዎች እጅ መንሻ ሳይደርስ የአማራ ህዝብ መዳኛ ልጆች በ31ኛ ክፍለ ጦር ቅፅበታዊ ጥቃት ከቀሳ እስከ ገደባ የጁላ ሰራዊት ቂጥ ቂጡን ሲለበለብ ውሎ ስብሰባውም ተበትኗል።በማዳበሪያና በእርዳታ ማስፈራሪያ የሚንቀራፈው የምርጫ ጋሪ በዳውንት ወረዳ የውሻ ሞት በፋኖዎች ክንድ ተበርክቶለታል።
የወረዳው ማህበረሰብ በፋኖዎች ቅፅበታዊ ጥቃት እጅጉን የተደሰተ ሲሆን የፋሽስቱን አንባገነናዊ ጭቆናን ያራገፉላቸው ፋኖዎችን እጅጉን አመስግነው ወደ ቀን ተቀን ስራቸው ተመልሰዋል። የአማራን ህዝብ አንዴ በጦርነት ሌላ ጊዜ በስብሰባ በማዳከም ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የሚቀሳቀሰው ራሱን ብልፅግና እያለ የሚጠራውና ከአረብ ኤሜሬትስ ተልዕኮን በመቀበል የጥፋት እንቅስቃሴዎንና ተላላኪ አመሉን ለመፈፀም 24 ሰዓት የሚሰራው ብልፅግና በአማራ የተባበረ ክንድ ተከሽፏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ106ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መረጃውን አድርሷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት 9/2018 ዓ.ም
+2
ግንቦት 9/2018 ዓ.ም
የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን ከሌሊቱ 7:15 በደብረ ማርቆስ ከተማ የቦምብ ጥቃት ሲፈፅም ሽመልስ ጌትነት፣ ታየ ወንድይፍራው፣ ቀናው ካሳ የተባሉ ሶስት የጠላት ወታደሮች 206ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል።
አነፍናፊው የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በደብረ ማርቆስ ከተማ ነሐሴ 30 ሆቴል ፊት ለፊት ከሌሊቱ 7:15 ሲንቀሳቀስ በነበረ ኮድ( 3)62415 መኪና ላይ ባደረገው የቦምብ ጥቃት 7 አድማ ብተና አባላት ህይወታቸው ሲያልፍ 9 የሚሆኑት ደግሞ ከባድ ቁስለኛ ሁነው በወታደራዊ ካምፕ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ሽመልስ ጌትነት፣ ታየ ወንድይፍራው እና ቀናው ካሳ የተባሉ የአድማ ብተና፣ የሚኒሻና የፖራ ኮማንዶ አባላት ከደብረ ማርቆስ፣ የጁቤና፣ አምበር ከተማ በመውጣት 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ !
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት!
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር የራሰ አበበ አረጋይ ክፍለጦር በሰርአቱ ወንበር አሰጠባቂ ላይ የተጠና ጥቃት መፈፀሙን ኮሩ አስታወቀ።
አፋብን ሸዋ/ጠ/ግ/አ/ዕዝ
በእንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ወቀሎ ቀበሌ ካምብ ሰርቶ ህዝብን በምርጫና በማዳበሪያ ሰበብ እያሰቃየ የሚገኘው የፋሸስቱ አገዛዝ ምንጣፍ ጎታች ሚሊሻ ላይ ከለሊቱ 6:00 ላይ ከፍለጦሩ የማያዳግም እርምጃ ወሰዷል።
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ አምደጽዮን ኮር ራሰ አበበ አረጋይ ክፍለጦር የአርበኛ አሊ ሻለቃ ቃኝወችና ከክፍለጦሩ ሻለቆች በተውጣጡ የፋኖ ሰራዊት በተፈፀመ የለሊት ኦፕሬሽን የውሻ ሞት ለመሞት በወሰነው 2 የሚሊሻ ባንዳ ላይ የማያዳግም ርምጃ ሲወስድ 3 ቆሰለው ህክምና ላይ መሆናቸውን ኮሩ በግንባር መረጃው ገልጧል።
ይሕ በእንዲሕ እንዳለ ተጠናክሮ በቀጠለው የአገዛዙ ሰራዊት ፍልሰት 1 የሚሊሻ አባል የአፄ አምደ ፅዮን ኮር 7ለ70 ክፍለጦርን ሲቀላቀል፣ ከፋኖ ጋር ባለው ግንኙነት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው የ104ኛ ኮማንዶ ክፍለጦር አባል የንጉስ ሣህለስላሴ ክፍለጦርን ተቀላቅሏል።
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት 09/2018ዓ.ም
