ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多3 279
订阅者
+3924 小时
+3057 天
+69830 天
帖子存档
#አፋብን_ሸዋ_ጠቅላይ_ግዛት_አሳምነው_ዕዝ🤝
ሚያዚያ 01/2018 ዓ.ም
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የዕዙን የሥራ አስፈፃሚ አመራር በማስተዋወቅ ቀጣይ የትግል አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ያለመ የትውውቅ መርሀግብር አካሂዷል።
በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ የአፋብን ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አርበኛ መከታው ማሞ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ በንግግራቸውም የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አንስተዋል።
➾ይህ የትውውቅ መድረክ የአመራር አባላትን ለማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን፣ በመካከላችን የጠነከረ ወንድማማችነትንና የዓላማ አንድነትን በመፍጠር ትግሉን የሚመጥን ስራ እንድንሰራ ለማሳሰብና አደራ ለመስጠትም የተዘጋጀ በመሆኑ፤ አዲሱ የሥራ አስፈፃሚ አመራር ለተጣለበት ከባድ ኃላፊነት ራሱን በቁርጠኝነት ማዘጋጀት ይኖርበታል ያሉ ሲሆን አያይዘውም፦
➾የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የተመሰረተው የሕዝባችንን ክብርና ደህንነት ለማስጠበቅ ነው።ይህ የዕዝ አመራር በሥነ-ምግባር የታነፀ፣ በዕውቀት የሚመራና ለሕዝብ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ኃይል ሆኖ እንዲቀጥል ተቋማዊ አሰራርን መከተልና ለተቋም የስራ ህግ ተገዢ መሆን ወሳኝ ነው ። አያይዘውም የአባቶቻችን ልጆች ነን ስንል በታሪክ በመንገር ብቻ ሳይሆን ለአሁናዊ የህዝባችን ችግሮች በተግባርም በማሳዬት መሆን አለበት በማለት ሀሳባቸውን በመግለጥ መድረኩ የተከፈቱ ሲሆን :-
ከትውውቅ መርሃ-ግብር ቀጥሎ በአፋብን ም/ፖለቲካ መምሪያ ሀላፊ በአርበኛ አሸናፊ ምንዳ እና በአፋብን ወ/ዕ/ስትራቴጂ መምሪያ ሀላፊ በአርበኛ ኢንጂነር ዘበነ በላይነህ የሥራ አቅጣጫ ሰነድ በማቅረብ ፤ በሰነዱ ላይ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ስራ አስፈፃሚዎች ሰፊ ውይይት በማድረግ እና አመራሮችም በአስተያዬታቸው ከእንግዲህ የምንለካው በንግግራችን ብቻ ሳይሆን በምንሰራው ተግባርና በምናመጣው ውጤት ነው። እያንዳንዱ አመራር በየተሰማራበት መስክ የሕዝብን አደራ ተሸክሞ፣ ግልፅነትና ተጠያቂነት ባለው መልኩ የድርጅታችንን ዓላማ በማንገብ የዕዛችንን ተልዕኮዎች በመደጋገፍ በውጤት ለማረጋገጥ መሥራት ይኖርብናል።ድላችን የሚረጋገጠው ከሕዝባችን ጋር ያለንን ቁርኝት እና ከትግል ጓዶች ጋር ፍፁም ወንድማማችነትን ስናጠናክር ብቻ ነው።
በመሆኑም አመራሩ ከሕዝቡ ጋር ተቀራርቦ በመሥራት፣ የትግሉ ባለቤት ሕዝቡ መሆኑን በተግባር ማሳየት አለበት። ጠላታችን ሰፊ የመነጣጠያ ወጥመድ በማጥመድ እኛን እየነጣጠለ ህዝባችንን የሚያዋርድበት ጊዜ አልፏል። ዛሬ በአንድነት ቆመን ለአንድ ዓላማ በመተሳሰብና በመከባበር ጉዟችንን እናጠናክረን የጠላታችንን ቅስም መስበር አለብን በማለት መድረኩ የዕዙን የወደፊት ጉዞ ስኬታማ ለማድረግ ትልቅ መነሳሳትን የፈጠረ መሆኑን ገልጸው፤ ሁሉም የሥራ አስፈፃሚ አመራር ለተሰጣቸው ተልዕኮ በታማኝነት እንደሚሰሩ በማረጋገጥ የትውውቁና የስራ ስምሪት መርሃ ግብሩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
'' ክብር ለተሰውት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
የአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ሰሜን ምዕራብ ዞን (ክላስተር) ስር የተደራጀው የህዝብ አስተዳደር መዋቅር የሚከተለውን ይመስላል።
ወረዳ አንድ
1, ጌጤ ተሰራ ዋና ስተዳዳሪ
2, አስራት ካሳው ም/አስተዳዳሪ
3, አበባው ወርቁ ፓለቲካ
4, እሸት ደሳለኝ ፅ/ቤት
5, አይቶ ሐጎስ ሰላም እና ደህንነት
6, መ/ር ጌትነት ደሳለኝ ህ/ግንኙነት
7, ነጋ ውብነህ ማህበራዊ ጉዳዬች
8, ሸጋው ይግዛው አደረጃጀት
9, መኮነን ጫቅሉ ሀብት አፈላላጊ
10, ተንሳይ ብርሐኑ ም/ሀብት
11,ፍቅሬ ፅጌ ፀጥታ
12, አንዳርጌ ይትባረክ ፍትህ
13, የሽነህ ፀጋየ መረጃ
14, ነጋ ብርሐኔ ም/ ፖለቲካ
15,,አስታጠቅ ደስታ ግምጃ ቤት
ወረዳ ሁለት
1, ሻንበል ጎበዜ ዋና አስተዳዳሪ
2, አየነው ደሌ ም/አስተዳዳሪ
3, ገብረ ህይወት አዳነ ፖለቲካ
4, ቴዎድሮስ አለማየሁ ፅ/ቤት
5, አማኑኤል አጥናፉ ሰላም እና ደህንነት
6, ከተማው ምትኩ ህ/ግኑኝነት
7, ኤርሚያስ ወርቄ ማህበራዊ ጉዳዮች
8, ንጉስ በላይ አደረጃጀት
9, ወንደሠን ከዘራይ ሀብት አፈላላጊ
10, ጌታው ም/ሀብት አፈላላጊ
11, አባይነህ ጌታነህ ፀጥታ
12, ምስጌ ተገኘ ፍትህ
13, ነጋሽ ይዘዘው መረጃ
14, ደረጃው ጉሎ ም/ፖለቲካ
15, ካሣው ከበደ ግምጃ ቤት
ወረዳ ሶስት
1, ዘነበ ገላ ዋና አስተዳዳሪ
2, እሸቱ ሞላ ም/አስተዳዳሪ
3, እርታው ታገለ ፖለቲካ
4, አሜሪካው አለባ ፅ/ ቤት
5, አበረ ይስማው ሰላም እና ደህንነት
6, ማለደ አይቶ ህ/ግንኙነት
7, ደረጀ ደሳለኝ ማህበራዊ ጉዳዮች
8, ስልጣኑ አማረ አደረጃጀት
9, እንዳለው አለባቸው ሀብት አፈላላጊ
10, አደላዳይ ይርጋ ም/ሀብት አፈላላጊ
11, አስቻለኝ ቆያቸው ፀጥታ
12, አስታጥቄ ጫቅሉ ፍትህ
13, ውዱ ጫቅሌ መረጃ
14, ጠይቅ ሲሳይ ም/ፖለቲካ
15, ነጋ ግምጃ ቤት
ከዚህ ቀደም ደጃዝማች 4ኛ ኮር ቀጠና የነበረው የህዝብ አስተዳደር አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ሰሜን ምዕራብ ዞን (ክላስተር) በሚል ተተክቶ ተደራጅቷል።
ህልውናችን በአርበኝነታችን!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
የጠላት ሀይል መፍረሱ ቀጥሏል!!
የምህረትን አዋጂ የተቀበለዉ ዘመኑ አበባው 109ኛ ኮር 77ተኛ ክፍለጦር ተቀላቀሉ፡፡
የአፋብን ያስተላለፈውን የምህረት አዋጅ ተከትሎ ጂጋ ከተማ ልዩ ስሙ ማዘጋጃ ከመሸገው የጠላት ሀይል ጋር በመሆን አምባገነኑን የብልፅግና ስርዓት ሲያገለግል የቆየውን ይልቃል ሙጬ የተባለውን መሳሪያ በመንጠቅ 77ተኛ ክፍለጦር ተቀላቅሏል፡፡
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ተኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
መገቢት/30/2018
"በአጠቃላይ በዛሬው ውሎ ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበት ወደ ኋላ እንዲያፈገፍግ ተደርጓል። የጀግናው ሠራዊታችን ግስጋሴም ተጠናክሮ ይቀጥላል።
"ሠራዊታችን በማንኛውም ግንባር የሚሰነዘሩበትን ጥቃት ለመቀልበስ በተሟላ ዝግጁነት ላይ ይገኛል። ወቅታዊ መረጃዎችን ከግንባር ማቅረባችንን እንቀጥላለን።
ለህዝባቸው ክብር ሲሉ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖቻችን ዘላለማዊ ክብር ይሁን፤ ለቆሰሉትም ፈጣን ማገገምን እንመኛለን።"
ድል ለአፋብን!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
ሰላም ለሀገራችን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ወታደራዊ ቃል አቀባይ
መጋቢት 30/2018 ዓ.ም
የአፋብን የመጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በየዕዙ የተካሄዱ የግንባር አውደ ውሎዎች----ከአንድ ሻለቃ በላይ ጠላትን በመደምሰስ የሰዴ ወረዳ መቀመጫ ሰዴ ከተማን ተቆጣጥረናል።
መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮርንና 206ኛ ኮር ሁለቱን ግዙፍ ኮሮች በማቀናጀት በተደረገው የተጠና ውጊያ የምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዴ ወረዳ መቀመጫ ሰዴ ከተማን እና ሙሉ ወረዳውን በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል።
በጀኔራል መንበሩ ጌትዬ የተሰየመው ይህ ዘመቻ የጠላትን ካንፕ ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ የሰዴ ከተማን ማህበረሰብ ከአገዛዙ ነፃ ማድረግ ተችሏል።
ውጊያውን በቴዎድርስ ዕዝ በ201ኛ ኮር እና በ206ኛ ኮር ወታደራዊ አመራሮች በተናበበ መልኩ በመምራት የጠላትን ቅስም መስበር ችለዋል።
ፋኖ ለአላማው ታማኝ፣ ቆራጥና ውጊያ አዋቂ በመሆኑ በጠላት በኩል ድሮን በመጠቀም ከተማዋን ላለመልቀቅ ቢሞክርም ሳይወድ በግዱ ሊለቅ ችሏል።
አፋብን ቴዎድርስ ዕዝ በጠላት ላይ የሞራል፣ የስነ ልቦና፣ የውጊያ ጥበብ፣ የፖለቲካ የበላይነቱን በማረጋገጥ ድሮንና መድፍ ሳይበግረው የሰዴን ወረዳ ሕዝብ ከ አገዛዙ ጭቆና ነፃ በማውጣት የሰላም አየር እንዲተነፍስ ማድረግ ችሏል።
በዚህ አውደ ውጊያም :-
1ኛ መሳሪያና ተተኳሽ በተመለከተ፦
ብሬን ~5
ክላሽ ~ 100
ቆመህ ጠብቀኝ ~ 17
የተበላሽ መሳሪያ ~ 7
የመገናኛ ሬድዮ ~ ዐ1
የወገብ ትጥቅ ~ 16
የክላሻ ካዝና ~140 ከስቶር
የእጅ ቦንብ ~ 50
የብሬን ተተዃሽ - 20000
የክለሽ ተተኳሽ ~ 15000 በድምሩ 35000 ተተኳሽ መማረክ ተችሏል።
2ኛ ተሽከርካሪ፦
Long bas የአመራር መኪና ~ 3
ፓትሮል ዳብል ጋቢና~ 4
አንቡላስ ~ 1
ሞተር ሳይክል - 15
ኤፍ ኤስ አር- ዐ1
በድምሩ = ለጠላት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ 09 መኪና 15 ሞተር ሳይክል መማረክ ተችሏል።
3ኛ ሎጅስቲክ፦
ጠላት ለሰራዊቱ ምግብና ሊጠቀምበት የነበረ
60 ኩንታል ጤፍ
10 ኩንታል ስኳር
ዐ1 ኮንቲነር ዘይት መማረክ ተችሏል።
4ኛ በእጅ የተያዘ ምርኮኛ፦
መከላከያ ~ o7 ከመካከላቸው አንድ መቶ አለቃ ማዕረግ ያለው= 100 አለቃ አንተነህ ገመቹ የሚባል አዋጊ መኮንን ተማርኳል።
ፍራ ኮማንዶ - 3
ፖሊስ ~ 5
ሚሊሽ ~ 10
ካድሬ ~4
በድምሩ 29 የጠላት ሀይል በነፍስ የተማረኩ ሲሆን ተገቢውን እንክብካቤ እየተደረገላቸው ይገኛል።
5ኛ የተደመሰሰ ጠላት፦
90 መከላከያ
22 ፍራ ኮማንዶ
55 ሚሊሻ
ድምር 167 የጠላት ሀይልን በመደምሰስ ታሪክ መስራት ተችሏል።
ከተደመሰሰው ጠላት መካከልም በርካታ አዎጊ መኮነኖች የተደመሠሱ ሲሆን አንድ ሌላ ተጨማሪ መቶ አለቃ ማዕረግ ያለው አዋጊ ለማምለጥ እሩጫ ላይ እያለ መደምሰሱን አረጋግጠናል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የዕለቱ የተጋድሎ ውሎ በጎንደር ቀጠናም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን፤ በማዕከላዊ ጎንደር ጫንድባ ላይ የአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ እዝ ሁለት ክፍለ ጦሮች በቅንጅት ድንቅ ተጋድሎ አድርገዋል።
የጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ እዝ 202ኛ ኮር በጌምድር እና ዞብል ጃኖ ክፍለ ጦሮች በጫንድባ ከተማ በቅንጅት ባካሄዱት ውጊያ፤ የብልጽግናውን ሰሜን ምዕራብ እዝ ሠራዊት ላይጨከባድ ኪሣራ አድርሰውበታል፡፡ ክንቢ እና ዋንኪ በተባሉ ቀበሌዎች የተደረገው ትንቅንቅ፤ ከ25 በላይ የብልጽግናውን ሠራዊት እርምጃ የተወሰደበት ሲሆን፤ በፋኖ በኩል ቀላል መስዋዕትነት ብቻ ደርሷል፡፡
የጀግና ፋኖዎችን የተቀናጀና የተጠናከረ ፈጣን ምት መቋቋም ያልቻለው የብልጽግናው ሰሜን ምእራብ እዝ ሠራዊት፤ ወደመጣበት ለመመለስ ተገዷል፡፡
በጎንደር ጠቅላይ ግዛት በሁለት እዝ ተከፍለው ሲታገሉ የነበሩት የፋኖ አደረጃጀቶች፤ አንድነታቸውን መስርተውና አርበኛ ዮሀንስ ንጉሱን መሪ አድርገው ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ፤ የጋራ ተጋድሎ በማድረግ፤ ታላላቅ ድሎችን እየተቀዳጁ ይገኛሉ፡፡ በጋራ ዘመቻ፣ በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል፣ የትግል ዓላማ ጥራት እና ሌሎች በትግሉ ዙሪያ አስፈላጊ በሆኑ ርእሰ ጉዳዮች ሰፊ የማጥራት ሥራ ሲሰራ የቆየው በላይ እዝ፤ በቅርቡ፤ የተለያዩ የኮር አደረጃጀቶችን ሪፎርም መሥራቱ ይታወሳል፡፡
የማጥራትና ማብቃት ሥራ ከመሥራትና የአደረጃጀት ሪፎርምን ከማስተካከልም ባለፈ፤ በመደበኛ ውጊያም፤ ከበለሳ እስከ ደንቢያ፣ ከጋይንት እስከ እስቴና እብናት፤ ከስማዳ እስከ ቋራና መተማ፤ ከአርማጭሆ እስከ ወገራ በተዘረጉ ሰፊ ቀጠናዎች፤ ተከታታይ ውጊያዎችን አካሂዷል፡፡ አፋብን በተከታታይ የሚያደርገውን በድል የታጀበ ፈጣን ማጥቃት ተከትሎም፤ የብልጽግናው ሰሜን ምዕራብ እዝ ሠራዊት አዛዡ ጄኔራል ብርሀኑ በቀለ በዳዳ፤ ‹‹ሀይል ይጨመርልን፤ የአየር ሀይል ድጋፍም ይደረግልን›› ብለው በጠየቁት መሠረት፤ የምሥራቅ እዝ ሠራዊት ከፍተኛ ቁጥር ይዞ ወደ ጎንደር መግባቱ ይታወቃል፡፡ የድሮን አሰሳ እና ቅኝትም በተከታታይ እየተካሄደ ሲሆን፤ ንጹሃንን ዒላማ ያደረጉ አራት የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመዋል፡፡
በአፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ እና ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ በኩል ደግሞ፦ በጋራ ውጊያዎች ተካሂደዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ የ106ኛ ኮር አሃዶች እና የጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ የ206ኛ ኮር አሃዶች በጥምረት በዳዉንት ወረዳ ባደረጉት ተጋድሎ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል።
የአፋብን ዕዞች የተቀናጀ ተጋድሎ በዳዉንት ወረዳ ዛሬ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ቀን 8:00 ድረስ በገፍ የገባዉን የአቢይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ ሲያደርጉት የዋሉ ሲሆን ጠላት ላይ በጋራ በመሆን ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ አድርሰውበታል::
በአውደ ውጊያውም ከ20 በላይ የጠላት ሃይል ሲደመሠሱ ከ32 በላይ ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ተደርጓል። ጠላት ከድምሰሳ የተረፈ ቁስለኛዉን ወደ ዳዉንት ጤና ጣቢያ ሲያመላልስ ውሏል።
በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ በኩል ደግሞ
መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ጀግኖቹ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር 4ተኛ ሻለቃ በባሶና ወረዳ እሮብ ገበያ ቀበሌ ላይ መከላከያና አድማ ብተና ከደብረ ብርሃንና ከውሻውሽኝ በመምጣት ህዝብን ከቦ ለብልፅግና የውሸት ማጭበርበርያ ምርጫ ካርድ በግድ አውጡ እያለ ህዝባችንን ሲያገላታ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት የክፍለ ጦሩ 4ተኛ ሻለቃ በቦታው በመድረስ መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም የምርጫ ካርዱን በትኖ ሙትና ቁስለኛውን እየሰበሰበ ወደ መጣበት ተመልሷል።
ቀጠናውን የሚያስተዳድሩት ጀግኖቹ ጣይቱ ክፍለ ጦር የአብይ አህመድን ጡት ቆራጭ ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት በየቀኑ እንቅልፍ እየነሱት ይገኛሉ። በዚሁ ቀጠና በሌላ ግንባር፦
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ ዘረያዕቆብ 1ኛ ኮር ነጎድጓድ ክፍለጦር የአገዛዙን ዙፋን ጠባቂ መከላከያ እና አድማ ብተና እንዲሁም ሚሊሻ ከደብረብረሀን አሰባስቦ አምጥቶ ነጎድጓድ ክፍለጦር ላይ ከበባ ለመፈፀም የሞከረ ሲሆን ልዩ ቦታው ማጥቅሪያ እና ግፍት ላይ በመጣበት አግባብ በጀግኖቹ ተመክቶ ባለበት እንዲቆም ተደርጓል። ዝርዝሩን ከሌሎች የግንባር መረጃ ጋር የምንመለስበት ይሆናል።
ሕዝባችን ከደረሰበት የህልውና አደጋ ለመቀልበስ የተጠኑ አውደውጊያዎችን በማድረግ ጠላትን የማፅዳት ዘመቻው ይቀጥላል።
"በአጠቃላይ በዛሬው ውሎ ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበት ወደ ኋላ እንዲያፈገፍግ ተደርጓል። የጀግናው ሠራዊታችን ግስጋሴም ተጠናክሮ ይቀጥላል።
"ሠራዊታችን በማንኛውም ግንባር የሚሰነዘሩበትን ጥቃት ለመቀልበስ በተሟላ ዝግጁነት ላይ ይገኛል። ወቅታዊ መረጃዎችን ከግንባር ማቅረባችንን እንቀጥላለን።
ለህዝባቸው ክብር ሲሉ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖቻችን ዘላለማዊ ክብር ይሁን፤ ለቆሰሉትም ፈጣን ማገገምን እንመኛለን።"
ድል ለአፋብን!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
ሰላም ለሀገራችን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ወታደራዊ ቃል አቀባይ
መጋቢት 30/2018 ዓ.ም
የአማራ ልጅ ጀግና የጀግና ልጅ ጀግና የአንበሳ ልጅ አንበሳ የተባለው የአማራ አዱሱ ትውልድ ፋኖ ከትናትናው በተሻለ የአብይ አህመድን አራዊት ሰራዊት እንዲህ እያርገፈውና እየመርከው ወደ ማይቀርው የአማራ የመኖር ነፃነት እየገሰገሰ ይገኛል ሆኖም ይህ የዚህ ትውልድ አካልና ደጋፊ ለመሆን የቴሌግራም ቻናላችን ተደራሽ እንዲሆን ሸርና ጆይን በማለት ይወዳጁን መልክታችን ነው!!!
የአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ሰሜን ምዕራብ ዞን (ክላስተር) ስር የተደራጀው የህዝብ አስተዳደር መዋቅር የሚከተለውን ይመስላል።
ወረዳ አንድ
1, ጌጤ ተሰራ ዋና ስተዳዳሪ
2, አስራት ካሳው ም/አስተዳዳሪ
3, አበባው ወርቁ ፓለቲካ
4, እሸት ደሳለኝ ፅ/ቤት
5, አይቶ ሐጎስ ሰላም እና ደህንነት
6, መ/ር ጌትነት ደሳለኝ ህ/ግንኙነት
7, ነጋ ውብነህ ማህበራዊ ጉዳዬች
8, ሸጋው ይግዛው አደረጃጀት
9, መኮነን ጫቅሉ ሀብት አፈላላጊ
10, ተንሳይ ብርሐኑ ም/ሀብት
11,ፍቅሬ ፅጌ ፀጥታ
12, አንዳርጌ ይትባረክ ፍትህ
13, የሽነህ ፀጋየ መረጃ
14, ነጋ ብርሐኔ ም/ ፖለቲካ
15,,አስታጠቅ ደስታ ግምጃ ቤት
ወረዳ ሁለት
1, ሻንበል ጎበዜ ዋና አስተዳዳሪ
2, አየነው ደሌ ም/አስተዳዳሪ
3, ገብረ ህይወት አዳነ ፖለቲካ
4, ቴዎድሮስ አለማየሁ ፅ/ቤት
5, አማኑኤል አጥናፉ ሰላም እና ደህንነት
6, ከተማው ምትኩ ህ/ግኑኝነት
7, ኤርሚያስ ወርቄ ማህበራዊ ጉዳዮች
8, ንጉስ በላይ አደረጃጀት
9, ወንደሠን ከዘራይ ሀብት አፈላላጊ
10, ጌታው ም/ሀብት አፈላላጊ
11, አባይነህ ጌታነህ ፀጥታ
12, ምስጌ ተገኘ ፍትህ
13, ነጋሽ ይዘዘው መረጃ
14, ደረጃው ጉሎ ም/ፖለቲካ
15, ካሣው ከበደ ግምጃ ቤት
ወረዳ ሶስት
1, ዘነበ ገላ ዋና አስተዳዳሪ
2, እሸቱ ሞላ ም/አስተዳዳሪ
3, እርታው ታገለ ፖለቲካ
4, አሜሪካው አለባ ፅ/ ቤት
5, አበረ ይስማው ሰላም እና ደህንነት
6, ማለደ አይቶ ህ/ግንኙነት
7, ደረጀ ደሳለኝ ማህበራዊ ጉዳዮች
8, ስልጣኑ አማረ አደረጃጀት
9, እንዳለው አለባቸው ሀብት አፈላላጊ
10, አደላዳይ ይርጋ ም/ሀብት አፈላላጊ
11, አስቻለኝ ቆያቸው ፀጥታ
12, አስታጥቄ ጫቅሉ ፍትህ
13, ውዱ ጫቅሌ መረጃ
14, ጠይቅ ሲሳይ ም/ፖለቲካ
15, ነጋ ግምጃ ቤት
ከዚህ ቀደም ደጃዝማች 4ኛ ኮር ቀጠና የነበረው የህዝብ አስተዳደር አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ሰሜን ምዕራብ ዞን (ክላስተር) በሚል ተተክቶ ተደራጅቷል።
ህልውናችን በአርበኝነታችን!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
ሰላም የፍኖተ አማራ ሚዲያ ተከታታይ አማራዊያን በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩኝ የአማራ ፋኖ በብርሃን ፍጥነት ወደ ፊት እየገሰገሰ ይገኛል እኛም ከግንባር ሁነን የማይቀርውነ የአማራ የመኖር ነፃነት ልናበስራችሁ ተራራና ገደሉን አቀበት እና ቁልቁለትን በአራትም ማዕዝን እንቅስቃሴ እያደረግ ግንባር ላይ እንገኛለን ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናላችን ለመላው ነፃነት ለሚፈልገው ህዝባችን እንዲደርስ ሽርና ጆይን በማድርግ ይወዳጁን!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+3
ከስር የተዘረዘሩት ደግሞ ዛሬ በ201ኛ እና በ206ኛ ኮር እንኩቶ የሆኑት የብልፅግና ነዶዎች ናቸው።
አቶ ጌታቸው የብልፅግና ፅ/ቤት ኃላፊ፣ ወ/ሮ ፈታየ የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ የነበሩት ካድሬዎች ከበርካታ ሚኒሻና ፖሊስ ጋር የተማረኩ ናቸው።
1ኛ. ታደሰ ቢያልፈዉ -አሰተዳደር ጽ/ቤትሀላፊ
2ኛ. እናዉጋዉ ዘሬ -ፋይናሰ ሀላፊ
3ኛ. ይከበር -የንግድ ሀላፊ
4ኛ. ሙያነሽ -አደረጃጀት ክፍል የምትሰራ
5ኛ. መግባር -ድሮ ትራፊክ የነበረ
6ኛ. ባየ -የእስፖርት ሀላፊ
7ኛ. ሙሉቀን -የማህበራት ሀላፊ
8ኛ . አለልኝ -የመዘጋጃ ቤት ም/ኃላፊዎች ደግሞ በዲሽቃ፣ በብሬን እና ስናይፐር ጥይት ግንባር ግንባራቸውን ተብለው የተደፉ ናቸው።
ይህ መብረቃዊ ጥቃት በሁለም ወረዳዎች ላይ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሞት ለወራሪዎች ።
መጋቢት 30/2018 ዓ.ም
አፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ጀግኖቹ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር 4ተኛ ሻለቃ በባሶና ወረዳ እሮብ ገበያ ቀበሌ ላይ እራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራው የብልፅግና ፓርቲ መከላከያና አድማ ብተና ከደብረ ብርሃንና ከውሻውሽኝ በደበሌ አድርጎ እሮብ ገበያ ላይ የተሰበሰበውን ህዝብ ከቦ ለብልፅግና የውሸት ማጭበርበርያ ምርጫ ካርድ በግድ አውጡ እያለ ህዝባችንን ሲያንገላታ ከህብረተሰቡ በደረሰ መረጃ የክፍለ ጦሩ 4ተኛ ሻለቃ በቦታው በመድረስ ድገተኛ መብረቃው ጥቃት በመፈፀም የምርጫ ካርዱን እያዝረከረከ ሙትና ቁስለኛውን እየሰበሰበ ወደ መጣበት ተመልሷል።
ቀጠናውን የሚያስተዳድረው አፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ጀግኖቹ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር ለአብይ አህመድ ጡት ቆራጭ ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት በየቀኑ እንቅልፍ እየነሱ የውረደት ካባ እያከናነቡ ሙትና ቁሰለኛውን እያስታቀፉ መሸኘትን ልማዳቸው አድርገውታል።
የመረጃ ምንጪ :-አፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ሚዲያና ኮሚኒኬሽን
'' ክብር ለተሰውት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ከአንድ ሻለቃ በላይ ጠላትን በመደምሰስ የሰዴ ወረዳ መቀመጫ ሰዴ ከተማን ተቆጣጠረ።
~~~
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮርንና 206ኛ ኮርን በማቀናጀት በደረገው የተጠና ውጊያ የምስራቅ ጎጃም ዞን ሰዴ ወረዳ መቀመጫ ሰዴ ከተማንንና ሙሉ ወረዳውን በቁጥጥር ስር ማዋል ችሏል።
በጀኔራል መንበሩ ጌትዬ የተሰየመው ይህ ዘመቻ የጠላትን ካንፕ ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ የሰዴ ከተማን ማህበረሰብ ከአገዛዙ ነፃ ማድረግ ተችሏል።
ውጊያውን በቴዎድርስ ዕዝ ወታደራዊ አመራሮች ፣በ201ኛ ኮር እና በ206ኛ አመራሮች በተናበበ መልኩ በመምራት የጠላትን ቅስም በመስበር ችለዋል።
ፋኖ ለአላማው ታማኝ፣ ቆራጥና ውጊያ አዋቂ በመሆኑ በጠላት በበኩል ድሮን በመጠቀም ከተመዋን ላለመልቀቅ ቢሞክርም ሳይወድ በግዱ ሊለቅ ችሏል። አፋብን ቴዎድርስ ዕዝ በጠላት ላይ የሞራል ፣ የስነ ልቦና ፣የውጊያ ጥበብ ፣ የፖለቲካ የበላይነቱን በማረጋገጥ ድሮንና መድፍ ሳይበግረው የሰዴን ወረዳ ሕዝብ ከ አገዛዙ ጭቆና ነፃ በማውጣት የሰላም አየር እንዲተነፍስ ማድረግ ችሏል።
በዚህ አውደ ውጊያም :-
1ኛ መሳሪያና ተተኳሽ
ብሬን ~5
ክላሽ ~ l00
ቆመህ ጠብቀኝ ~ 17
የተበላሽ መሳሪያ ~ 7
የመገናኛ ሬድዮ ~ ዐ1
የወገብ ትጥቅ ~ 16
የክላሻ ካዘና ~140 ብስቶር
የእጅ ቦንብ ~ 50
የብሬን ተተዃሽ - 20000
የክለሽ ተተኳሽ ~ 15000 መማረክ ተችሏል።
2ኛ ተሽከርካሪ
Long bas የአመራር መኪና ~ 3
ፓትሮል ዳብል ጋቢና~ 4
አንቡላንስ ~ 1
ሞተር ስይክል - 15
ኤፍ ኤስ አር-ዐ1
በድምሩ = ለጠላት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ 09መኪና 15 ሞተር ሳይክል መማረክ ተችሏል።
3ኛ ሎጅስቲክ
ጠላት ለሰራዊቱ ምግብና ሊጠቀምበት የነበረ
60 ኩንታል ጤፍ
10 ኩንታል ስኳር
ዐ1 ኮንቲነር ዘይት መማረክ ተችሏል።
4ኛ በእጅ የተያዘ ምርኮኛ
መከላከያ ~ o7 ከመካከላቸው አንድ መቶ አለቃ ማዕረግ ያለው
ፍራ ኮማንዶ - 3
ፖሊስ ~ 5
ሚሊሽ ~ 10
ካድሬ ~4
በድምሩ 29 የጠላት ሀይል በነፍስ የተማረኩ ሲሆን ተገቢውን እንክብካቤ እየተደረገላቸው ይገኛል።
5ኛ የተደመሰሰ ጠላት
90 መከላከያ
22 ፍራ ኮማንዶ
55 ሚሊሻ
ድምር 167 የጠላት ሀይልን በመደምሰስ ታሪክ መስራት ተችሏል። ከተደመሰሰው ጠላት መካከልም በርካታ አዎጊዎችንና መኮነኖችን የተደመሠሱ ሲሆን አንድ መቶ አለቃ ማዕረግ ያለው አዋጊ ለማምለጥ እሩጫላይ እያለ መደምሰሱን አረጋግጠናል።
ሕዝባችን ከደረሰበት የህልውና አደጋ ለመቀልበስ የተጠኑ አውደውጊያዎችን በማድረግ ጠላትን የማፅዳት ዘመቻው ይቀጥላል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 30/2018 ዓ.ም
፻ አለቃ ያየህ አረጉ የደንበጫ ወረዳ ሚኒሻ ጽ/ቤት ኃላፊ 109ኛ ኮርን ተቀላቅሏል። የአረመኔው ሰራዊት እየደረሰበት ያለውን ምት መቋቋም ተስኖት ብትንትኑ መውጣቱን የተመለከተው የሚኒሻ አዛዡ 109ኛ ኮርን ተቀላቅሎ ህይወቱን ታድጓል።
ቴዎድሮስ ዕዝ ኮሮችን አቀናጅቶ በተከታታይ በከፈተው ጥቃት ጀነራሎች ወደ አዲስ አበባ መኮብለላቸውን ያረጋገጠው ፻ አለቃ ያየህ አረጉ ፋኖን ሲቀላቀል በየ ምሽጉ ያደፈጡ የሰራዊት አባላት በጭንቀት ተውጠዋል ብሏል።
