ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

前往频道在 Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

显示更多
4 389
订阅者
-324 小时
+2587 天
+1 43630 天
帖子存档
ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር አምባሰል ጊሼን ላይ ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገቡ‼️ ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ከአምባሰል ጊሼን አካባቢ ወደ አምባሰል ጅብጎዶ ለማጥቃት የመጣ የፋሽስቱ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ጋር ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግና በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አምባሰል ጊሼን ቤተክርስቲያን ውስጥ በብዛት መሽጎ ያለ ሲሆን ከዛ በመነሳት በቅርብ ርቀት ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ወዳለችበት ጅብጎዶ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ንስሮቹ በአግባቡ በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ ብሎም ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ወደ መጣበት ምሽጉ መልሰውታል:: በዚህ የተበሳጨው የጠላት ሰራዊት እንደተለመደው ህዝብ ወደሚበዛበት አካባቢ ወደ ከተማ ሞርተር በማስወንጨፍ ትምህርት ቤት እና በአካባቢው ባሉ መንደሮች በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 18/ዐ3/2018 ዓ.ም

"ጧሪ የሌላት እናቴን ትቼ ከልጄ ጋር ጫካ የገባሁት የአማራ ሕዝብ ጭቆና አንገብግቦኝ ነው" ከልጇ ጋር ተሰልፋ በብዙ ግንባር ከፍተኛ ጀብድ የፈፀመችው በአፋብኃ በላይ ዕዝ አባሏ አርበኛ ታድላ ስማቸው
+1
"ጧሪ የሌላት እናቴን ትቼ ከልጄ ጋር ጫካ የገባሁት የአማራ ሕዝብ ጭቆና አንገብግቦኝ ነው" ከልጇ ጋር ተሰልፋ በብዙ ግንባር ከፍተኛ ጀብድ የፈፀመችው በአፋብኃ በላይ ዕዝ አባሏ አርበኛ ታድላ ስማቸው! ድል ላንቺና ለሕዝብሽ!

ከስቦ ማስከዳት ወደ ቀንድሾ መውጣት !! ዘመን ተሾመ ይባላል በዳንግላ ከተማ ራሱን ሰላም አስከባሪ እያለ የሚጠራው ቡድን አባል ነበር። ብልፅግና ከግዜ ወደ ግዜ ፀረ ህዝብነቱ እየጨመረ ስለመጣ የቡድ
ከስቦ ማስከዳት ወደ ቀንድሾ መውጣት !! ዘመን ተሾመ ይባላል በዳንግላ ከተማ ራሱን ሰላም አስከባሪ እያለ የሚጠራው ቡድን አባል ነበር። ብልፅግና ከግዜ ወደ ግዜ ፀረ ህዝብነቱ እየጨመረ ስለመጣ የቡድኑን አመራር መልካሙ አለኸኝ የተባለ የሚኒሻ አመራር አስወግዶ መሳሪያውን በመያዝ በቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።

በታሪክም ይሁን በአሁናዊ ኹነት የድርጅትን ዓላማ የሚደግፉ እየመሰሉ፣ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለጠላት የፕሮፓጋንዳ ማሽን የሚውል መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦች ይኖራሉ። በርግጥ አንዳንዶቹ የጠላትን ተልዕኮ በመሸከም double agent የሆኑም ይኖራሉ። ያም ሆነ ይኽ፤ ለድርጅታችን ደጋፊዎች እና አባላት ስለሚዲያ አጠቃቅም ይችን መልዕክት እነሆኝ ማለት ወደድን! እንደሚታወቀው ዛሬ የምንታገለው በጠመንጃ አፈሙዝ ብቻ አይደለም፤ ትልቁና ወሳኙ ትግል ያለው በማኅበራዊ ሚዲያ  ላይ'ም ነው። ጠላት ሁላችንንም እያየን ነው። ስልቱም ደግሞ ግልጽ ነው። እኛን በራሳችን ማዳከም። የእኛን ማንነት ለብሰውና ደጋፊ መስለው ጥርጣሬንና መከፋፈልን  የሚፈጥሩ ሐሰተኛ መረጃዎችን ማሰራጨት፤ ጠላት የሚጠቀመ ስልት ነው። በስሜት ተገፋፍተን ወይም በቂ መረጃ ሳይኖረን የምንጽፋቸውን ድክመቶቻችንን፣ ሚስጥራዊ መረጃዎቻችንን እና የውስጥ ቅራኔዎቻችንን፣ ጠላት ለራሱ ፕሮፓጋንዳ በማዋል ይጠቀምባቸዋል። ስለሆነም፤ እያንዳንዱ ጽሑፍና አስተያየት "የጦር መሣሪያ ነው" ማሰብ ያስፈልጋል። መሣሪያን ወደ ራስ ማዞር ደም ውጤቱ የታወቀ ነው።  ስለዚኽ እነሆ የልጅ ምክር፦ 1. መረጃን ማረጋገጥ እና መገደብ ምንጭዎን ይፈትሹ። አንድ መረጃን ከማጋራትዎ በፊት በይፋዊ የድርጅት ምንጮች የተረጋገጠ መሆኑን ያረጋግጡ። ያልተረጋገጡ ወሬዎችና ግምቶች የጠላት የስንኩል መሣሪያ  ናቸው። የውስጥ መረጃን አያጋሩ። የድርጅቱ የሥራ አመራር፣ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች፣ የገንዘብ ሁኔታዎች ወይም የውስጥ ስብሰባዎች በተመለከተ ያልተፈቀደ ማንኛውንም መረጃ በግል መልዕክቶችም ቢሆን ማውራት "ከድርጅት ክህደት" አይተናነስም። 2. ስሜትን መቆጣጠርና በጥበብ ምላሽ መስጠት  በስሜት አይገፉ! ጠላት ሁልጊዜ የሚያበሳጩና የሚያስቆጡ አስተያየቶችን ይጥልብናል። ዋናው ዓላማቸው አንዱ ደጋፊ ከሌላው ጋር እንዲጣላና ለጠላት የፕሮፓጋንዳ መሣሪያ የሚሆን የውስጥ ቅራኔ በአደባባይ እንዲወጣ ማድረግ ነው። በየትኛውም መንገድ ዘውትር የትግሉን ዓላማ ብቻ ያንጸባርቁ። በትግላችን ውስጥ ዋናው ነገር የግል ውርርድ ወይም ክርክር አይደለም፤ የትግሉ ትልቅ ጉዳይ "የትግሉ ዓላማ" ነው። ጽሑፍዎ ሁሉ "ስለ መጪው ብሩህ ተስፋ እና ስለ ድርጅታችን መርሆችና ግብ" ብቻ ይሁን። 3. ጠላትን ማጋለጥ  የጠላት ደጋፊዎችን በመለየትሐሰተኛ መረጃዎችን በስፋት የሚያሰራጩና ግልጽ የሆነ የጠላት አቋም ያላቸውን አካውንቶች በማኅበራዊ ሚዲያ ሕግጋት መሠረት ሪፖርት ማድረግ (Report) እንጂ ከእነሱ ጋር ክርክር ውስጥ በመግባት  ጊዜና ጉልበትዎን ማባከን አያስፈልግም። እንደአጠቃላይ፤ ማኅበራዊ ሚዲያ የጦር ሜዳ ነው። በግዴለሽነት የሚጻፍ አንድ ቃል፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል። እያንዳንዱ ደጋፊ የድርጅቱ የመረጃና የደህንነት አካል ነኝ ብሎ ማመን አለበት። በአንድነት ቆመን፣ በንቃትና በጥንቃቄ ጠላትን በመረጃም ጭምር እናስወግደዋለን! አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

|ተዋቸው ይጨነቁ | "አባት የሌለው ልጅ ፣ አያድግ መስሏቸው፤    እያደግነ ስንሄድ፣ እየበለጥናቸው። "  "በራያ አካባቢ በጣም የሚታወቁ አራት ወንድማማቾች ነበሩ አሉ ፍቅራቸው እጅጉን የሚያስቀና የአንድ አባትና እናት ልጆች ነበሩ። እነዚህ ወንድማማቾች ' ቁጭ ብለው የመከሩ ዕለት' ወዳጁም ጠላቱም 'ስለምን እያወሩ ይሆን?' በማለት ሲጨነቅ ውሎ ያድራል። ከዕለታት አንድ ቀን ታላቅ ወንድማቸው ድግስ ደግሶ የአካባቢውን ማኅበረሰብ ወዳጅና ዘመዱን ጠርቶ ምግቡ ይበላል፣ መጠጡ ይጠጣል።  ቆይቶም ጭፈራ ይጀመራል። ደስታቸውን ያልፈለገ 'ደመኛ ጠላት' ደግሞ ድግሳቸው ላይ አደጋ ሊጥል መሃል ላይ ገብቶ ምሽቱን እየጠበቀ ኑሯል። ከብዙ የመስተንግዶ ድካም በኋላ እረፍት ለመውሰድ የፈለጉት ምንም መረጃው የሌላቸው ወንድማማቾች ደግሞ 'ከእንግዶች ፈንጠር ብለው' ተቀምጠዋል። ከመስተንግዶው ውሎ ውጭ የሚያወሩት የተለየ ነገር የላቸውም።  ግን ወዳጅም ሆነ ጠላት 'ምን እያወሩ ይሆን?' እያለ ለካ ይጨነቃል። ታላቅ ወንድምየው ሲናገርም " እንዲህ ዞር ብለን ስንመክር ጠላት ምን መከሩ ብሎ ይጨነቃል፤ ወዳጅ ደግሞ አቤት ሲያምሩ ይላል።" አደጋ ሊጥል የገባ አውደልዳይም የሰሙት ነገር  ቢኖር እንጅ 'ገለል ብለው የሚወያዩ በማለት' ቀድሞ ይፈረጥጣል። ከፎቶው ጀርባ ወንድሞቻችን የተወያዩባቸው ሰፊ አጀንዳዎች አሉ። ተግባራዊነታቸው እውን እንዲሆን ከቅንነት ብቻ እንረባረብ። ጠላት ምን መከሩ ብሎ ጭንቀት ላይ ነው። የአሳምነው የእምዬ ልጆች ወንድማማቾቹ !✊

አቸፈር ወንድየ!! ‎ ‎ በትላትነዉ ዕለት 17-03-2018ዓ.ም ይስማላ ከተማ ላይ ሰርጎ በመግባት የክልል ምክር ቤት አባል የሆነዉን አሁን ላይ ደግሞ ከአረመኔዉ ስርዓት ተልዕኮ ተቀብሎ በሰሜን አቸ
+1
አቸፈር ወንድየ!! ‎ ‎ በትላትነዉ ዕለት 17-03-2018ዓ.ም ይስማላ ከተማ ላይ ሰርጎ በመግባት የክልል ምክር ቤት አባል የሆነዉን አሁን ላይ ደግሞ ከአረመኔዉ ስርዓት ተልዕኮ ተቀብሎ በሰሜን አቸፈር ወረዳ ለይስማላ ከተማ አስተዳደር ሁኖ ማህበረሰቡን ሲያስደበድብና ሲያሰቃይ የቆየዉ ባንዳ ‎ ‎  ቄ/ስ አዲስ አለሙ ደረቱን በጥይት ተመቶ መሳርያዉን ተቀምቶ ለአናብስቶች ገቢ ሁኗል።ሌሎች አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻና ሆድ አደር ካድሪወች እሩጫ🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ያስጠላችኋል። ‎  ባንዳዉ ቄስ አዲስ አለሙ ጣረሞት ላይ ሁኖ ከሊንበን ሆስፒታል ገብቶ ከአቅም በላይ ሁኖ ባ/ዳር ሆስፒታል ገብቷል። ‎      እንደተሰናበተ  እናደርሳለን!! ‎  አቸፈር፣ ‎ ያስግጣል አፈር💪💪💪

በትናንትናው ዕለት ማለትም ኅዳር 17 ቀን 2018 ዓ ም  በአርሲ ሆንቆሎ ዋቢ ወረዳ በጠቅሳ ቀበሌ በግምት ከ19 በላይ የሚሆኑ  ኦርቶዶክሳዊያን አማራዎች በኅብረት በማሳ ሥራ ላይ በነበሩበት ወቅት በጅምላ ሁሉም ታፍነው ተወስደዋል። በዚሁ አካባቢ በጠቅሳ ቀበሌ ከዚህ በፊት ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን አማራዎች መጨፍጨፋቸው የሚታወስ ነው። ማስረጃውን ትናንት የሰማን ቢሆንም እስከዛሬ ለማጣራት ነበር፡፡ እናው በትናንትናው እለት 19 አማራዎች በጨፍጫፊው ቡድን ታፍነው ተወስደዋል፡፡ እስከዛሬ ታፍነው የተወሰዱ ምን እንደሚሆኑ የታወቀ ነው፡፡ መንግሥትም ይኸንን በተከታታይ፣ ያለ ማቋረጥ የሚደረግ የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ እያስፈጸመ ይገኛል፣ እኛም ነገሩን ቢያንስ ድምጽ ለመሆን እንኳን የቀዘቀዝን ይመስላል፡፡ እኔ ይኸ ነገር በሀግርም ላይ መዐት ይዞ ይመጣል፣ እንደ ክርስቲያንም ዝም በማለታችንም ጭምር የእነዚህ ንጹሐን ደም ይወቅሰናል፡፡ ድል ለሰፊው የአምሓራ ህዝብ

ምላስ እንጂ አዕምሮ የሌለው አሸባሪው የክህደት አገዛዝ የትምህርት ቤት ወምበሮችን፣ ሰነዶችን እና ሌሎች ቁሳቁሶችን አቃጠለ ════════════❁✿❁════════════ (ኅዳር 18/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ) ከረዥም ጊዜ ደጅ ጽናት በኋላ ከዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኀይል "ትምህርት ለማስጀመር" አንፃራዊ ይሁንታ ያገኘው የብልጽግና ሥርዓት የትምህርት ቤት ወምበሮችን፣ መጽሐፍትን፣ ሰነዶችን እና ሌሎች ቁሳቁሶችን አቃጥሎ ተመለሰ። ዐማራን ወደ ሁለንተናዊ ጉስቁልና ለማስገባት የጭካኔ በትሩን ከሁለት ዓመታት በላይ ያሳየው አሸባሪው የክህደት ሥርዓት በቋሪት ወረዳ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን፣ የግልና የመንግሥት የጤና ተቋማትን፣ የቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን፣ እንዲሁም የግለሰቦችን ሀብትና ንብረት ያለ ርኅራሔ በማውደም ላይ ነው። በዛሬው ዕለት ከቋሪት ወረዳ ገበዘማርያም ከተማ ወደ ጣሊያ ቀጠና ደርሶ የተመለሰው አረመኔው አገዛዝ በክበብ ሾላሜ ትምህርት በመግባት ወምበሮችን፣ መጽሐፍትን፣ ሰነዶችን እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ሙሉ በሙሉ አቃጥሎ ተመልሷል። የተማሪዎች የትምህርት ማስረጃ እንዲሁም አጠቃላይ የትምህርት ቁሳቁሶች መቃጥላቸው ትምህርቱን ለማስጀመር አስቸጋሪ ያደርገዋል። በዚሁ ቀበሌ አቶ መልሰው እጅጉ የሚባል አርሶ አደር በማገት የግሉን የጦር መሣሪያ ሲዘርፉ፤ ግለሰቡን ገርፈው ከመንገድ ጥለውት ሂደዋል። ከአሁን በፊትም በገነት አቦ መሰናዶ ት/ቤት፣ በአሸቲ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት፣ በገነት አቦ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት፣ በብራይ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት፣ በወይበይኝ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት፣ በብር አዳማ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት፣ በወይበይኝ መሰናዶ ት/ቤት፣ በወይበይኝ ጤና ጣቢያ፣ በአሸቲ ጤና ጣቢያ፣ በገነት አቦ ጤና ጣቢያ፣ በገነት አቦ መሪ ማዘጋጃ ቤት፣ በወረዳው ተሽከርካሪዎች፣ በወረዳው ኹሉም ተቋማት፣ በግል ድርጅቶችና በንፁሃን ቤት እየገባ ተመሳሳይ ውድመት መፈፀሙ የሚታወስ ነው።

ፋኖ በአርሶአደሩ ሀብትና ንብረት ላይ ዘረፋ ሲፈፅሙ በነበሩ የፀረ አማራው አገዛዝ ወታደሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ኃ
ፋኖ በአርሶአደሩ ሀብትና ንብረት ላይ ዘረፋ ሲፈፅሙ በነበሩ የፀረ አማራው አገዛዝ ወታደሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ስር የሚገኙ የሻለቃ አባላት፡ በአርሶአደሩ ሀብትና ንብረት ላይ ዘረፋ ሲፈፅሙ በነበሩ የፀረ አማራው አገዛዝ ወታደሮች ላይ እጅ ከፈንጅ ደርሶ እርምጃ መውሰዱን ክፍለጦሩ አስታውቋል። በከሰም ሀገረማሪያም ኮርማሽ ቀጠና ሳልማን ቀበሌ በመግባት የአርሶአደሩን ሀብትና ንብረት በመዝረፋ ላይ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ነው የሀለማሪያም ማሞ አናብስቶች ፈጥነው በመድረስ ቅፅበታዊውን እርምጃውን የወሰዱባቸው ተብሏል።

ሰበር ዜና! ዞብል አምባ ክፍለጦር 6ኛ ሻለቃ መርጦ ከተማ በጨለማ ሰርጎ በመግባት የፋሽስቱ አራዊት ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በመደምሰስና በመማረክ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 6ኛ ሻለቃ ጉባላፍቶ ወረዳ መርጦ ከተማ መሽጎ ካለው የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ህዳር 17/2018 ዓ.ም ሌሊት ሰርገው በመግባት አራት አጃቢዎቻቸውን በሳንጃ በመግደል እንዲሁም አንድ ሻምበል መሪ እና አንድ የክፍለጦር ሃኪም በመማረክ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: ሻለቃዋ የሌሊት ጥቃቱን የፈፀመችው ያለምንም የጥይት ተኩስ ሲሆን የከፍተኛ አመራሮቹን አጃቢዎች ቀድመው በማስወገድ አመራሮቹን ከሶስት ጥቁር ክላሽና ሙሉ ትጥቁ ጋር በመማረክ የተሳካ ስራ ሰርተው ወጥተዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 18/2018 ዓ.ም

🔥#አፈሳና_የንፅሀን_ጭፍጨፋ‼️ #የንፁሀን_ግድያ- የአገዛዙ ኃይል በዛሬው ዕለት ወሎ ቀጠና መቅደላ ላይ ተማሪዎችንና ወጣቶችን ፋኖ በማለት ጭፍጨፋ ፈፅመዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️
🔥#አፈሳና_የንፅሀን_ጭፍጨፋ‼️ #የንፁሀን_ግድያ- የአገዛዙ ኃይል በዛሬው ዕለት ወሎ ቀጠና መቅደላ ላይ ተማሪዎችንና ወጣቶችን ፋኖ በማለት ጭፍጨፋ ፈፅመዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️ #አፈሳ- አገዛዙ ወደ ጦርነት የሚማግደውን ወጣት በግዴታ እያፈሰ እንደሆነ በተደጋጋሚ የተዘገበ ሲሆን በዛሬው ዕለት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ደብረብርሀን ከተማ በተለያዩ ቀበሌዎች አፈሳ ሲካሄድ የነበረ ሲሆን ወጣቶቾ አልባሌ ቦታና ከመገኘት በመቆጠብና እንቅስቃሴን በመግታት ራሳችንን ከወታደራዊ አፈሳ እንጠብቅ ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️ 18/ዐ3/2018 ዓ.ም

ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር አምባሰል ጊሼን ላይ ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገቡ:: ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ከአምባሰል ጊሼን አካባቢ ወደ አምባሰል ጅብጎዶ ለማጥቃት የመጣ የፋሽስቱ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ጋር ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግና በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አምባሰል ጊሼን ቤተክርስቲያን ውስጥ በብዛት መሽጎ ያለ ሲሆን ከዛ በመነሳት በቅርብ ርቀት ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ወዳለችበት ጅብጎዶ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ንስሮቹ ባግባቡ በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ ብሎም ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ወደ መጣበት ምሽጉ መልሰውታል:: በዚህ የተበሳጨው የጠላት ሰራዊት እንደተለመደው ህዝብ ወደሚበዛበት አካባቢ ወደ ከተማ ሞርተር በማስወንጨፍ ትምህርት ቤት እና ባካባቢው ባሉ መንደሮች በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 18/2018 ዓ.ም

ማቻከል! አንድ የኮረኔል ማዕረግ ያለው ሬጅመንት አዛዥ ተደምስሷል! (አስከሬን ወደቤቱ ሲላክ ማንነቱ የሚረጋገጥ ይሆናል) ‎ለሳምታት የቆየው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ቅዳምን ከተማን ማስለቀቅ ተችሏል።
ማቻከል! አንድ የኮረኔል ማዕረግ ያለው ሬጅመንት አዛዥ ተደምስሷል! (አስከሬን ወደቤቱ ሲላክ ማንነቱ የሚረጋገጥ ይሆናል) ‎ለሳምታት የቆየው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ቅዳምን ከተማን ማስለቀቅ ተችሏል። ‎ ‎የማቻክል በላይ ዘለቀ ሻለቆችን ለማፈን አረመኔው አገዛዝ ሰራዊቱን በማሰባሰብ ጥቅምት 26/2018 ጀምሮ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት ለማድረግ ሞክሯል። ‎ ‎የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛክፍለጦር የበላይ ዘለቀ ሻለቆች ባደረጉት የመልሶ ማጥቃት ውጊያ የኮረኔል ማዕረግ ያለው ሬጅመንት አዛዥ በመጨመር በርካታ የጠላት ሃይል ተደምስሷል። ‎ ቁስለኞቹን በሶስት ጭነት መኪና እና በአንድ አምቡላንስ ማውጣቱን አረጋግጠናል። ‎ ‎በዚህ አውደ ውጊያ የበላይ ዘለቀን ልጆች መቋቋም ያቃተው ጡት ቆራጭ ብልት ቆራጭ ምላስ ቆራጭ ሰራዊት ቅዳምን ከተማን በመልቀቅ ወደ አማኑኤል ከተማ ተመልሷል። ‎ ‎ከፍተኛ ምት ያስተናገደው የአረመኔው አገዛዝ የተደመሰሱ አባሎቹን #በጅምላ ቀብሯቸው ፈርጥጧል። ‎ ‎ ‎አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 18/2018 ዓ.ም

206ኛ ኮር ደጀን ላይ የተጠና ኦፕሬሽን ካደረገ በኋላ በከተማው የመሸገው የአረመኔው ሰራዊት ፍርስርሱ እየወጣ ነው። ም/ኢንስፔክተሩን ጨምሮ በተደመሰሱበት ኦፕሬሽን የተደናገጠው ጠላት ፍርስርሱ እየወጣ ከ30 በላይ ሚኒሻዎች የከዱ ሲሆን ይህንን መቋቋም አልቻልክም በሚል ምክንያት አሰተዳደር ፀጥታ የነበረው ዳኘ ደነቀው ዘብጥያ ካወረዱት በኋላ ከኃላፊነቱ ተነስቷል።   ይህን ተከትሎ ትርምሱን መቋቋም ያልቻለው የደጀን ካድሪ  ውጥረት ውስጥ ሲገኝ ፈርሰው ከከዱ የጠላት ኃይሎች መካከል 1 በላይ አየለ 2 ንፁህ ግዛቸው 3 አባትህ ሙንየ 4 ሀብቴ ታደለ 5 ከፌ ሙንየ 6 ፀሀይነህ ማናየ 7 ሀውልቱ አያሌው 8 ብርሌው ብሬ 9 ተሜ አበባው 10 እንደግ ጤናው 11 ደመቀ ሙሉ  12 አሳቤ ተዋዶ 13 ብርሌው አሻግሬ  14 ጌታቸው አብነህ 15 ቀስቅስ አስማረ 16 ጐዴ አድማሱ 17 ደጓላ ማናየ 18 አማረ መንገሻ 19 ተሾመ አዳነ 20 ደባስ አባተ 21 ጥላሁን ዘውዱ 22 ጌትሽ ደመቀ 23 ደመላሽ ደርሰህ 24 አላምኔ አወቀ 25 ብዙነህ ግዜ 26 ስላምሰው አሻግሬ  27 አላምረው ማማሩ 28 ማሟሽ ደሳለኝ 29 ይደግ አደመ 30 ምስና አፍራሽ 31 ተመስገን ውዱ 32 በልስቲ ሀብታሙ ፣መሆናቸው  ተረጋግጧል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የመጀመሪያ ግምገማ እና ቀጠይ የስራ አቅጣጫ ተሠጥቷል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ በኮር እና ክ/ጦር መልሶ አደረጃጀት ደጋ ዳሞት ደምበጫ እና ማቻከል ወረዳ በ 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ሆኖ መዋቀሩ ይታወቃል:: በዚህ አደረጃጀት ከሲቢል እስተዳዳር እስከ ወታደራዊ አስተዳደር ሠራዎች የተሰሩ ሲሆን ዛሬ ቀን 17.03.2018 ዓ.ም  የመጀመሪያ ግምገማ በማድርግ ቀጣይ የስራ አቅጣጫ ተሠጥቷል። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዋድሮስ እዝ ፋይናንስ ኃለፊ ስሜነህ ሙላቱ ይህ የኮር እና የክ/ጦር አደረጃጀት ከመጣንበተ የሁለት አመት የትግል ጉዞ ሁለት እና ሶስት እርምጃዎች መራመዳችንን አስታውሰው'' እስካሁን የነበረን መተቻቸት ፣ መጓተት እና የተሳሳተ አስተያየታችንን በማስወገድ የፋይናንስ እና የሎጀስቲክ አያያዝ እና አሠባሠብ ወደፊት በሚኖርን ስራ አዘምነን መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል። አያይዘውም የቅዱስነት ካባ ተላብሠው በውስጣችን የተሠገሠጉ ሊኖሩ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ሊደርግ እንደሚገባ አሳስበዋል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ወታደራዊ አስተዳዳር ፶/ አለቃ ታደሰ ልንገሬ ክፍለ ጦሩ ከሁሉም ተዋጊ በስነ ልቦና  የታጠቀ ፣ በሀብት ፣ በማህበረሰብ ድጋፍ እና ጦሩ  ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ መሆኑን አንስተው የድርጅቱን መምሪያ በመቀበል ለወደፊት በሚደርጉ ግዳጆች ህዝብ የጣለብንን አደራ ከዚህ በፊት ከነበረ ግዳጅ የበለጠ ጠላትን መመከት እና መደምሠስ ይገባል ብለዋል። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዋድሮስ ዕዝ የዘጠና ዘጠነኛ ኮር ም/ሰብሳቢ አርበኛ ክንፈ መላክ በበኩላቸው የተሸከምነው አደራ በማሠብ በቅንነት ፣ በታታሪነት እና ብልህነትን በመላበስ የተጣለብንን ሀላፊነት ለመምራት የተሠጠንን  ጦር ከማህበረሠቡ ጋር አጣምረን በሁለቱም በኩል ክፍተት ሊፈጥሩ የሚችሉ ጉዳዮችን በቅርበት በመከታተል ችግሮችን እየፈታን ልንመራ እንደሚገባ ተናግረዋል። ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል በተገፉ ኢትዮጵያውያን!!! አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ነኛ ኮር 99 ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሀላፊ