ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

前往频道在 Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

显示更多
4 407
订阅者
-724 小时
+137 天
+1 18630 天
帖子存档
ከ2000 በላይ ህዝብ የተሳተፈበት የህዝብ ንቅናቄ መድርክ በሸበል በረንታ ወረዳ ተካሄደ። ጥቅምት11/2018 ዓ.ም አፍብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ በሸበል በረንታ ወረዳ ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም ህዝባዊ ውይይት አካሒዷል። በስብሰባው ለወቅታዊ ሁኔታወችና አረመኔው አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ አያደረሰው ሰላለው አሰቃቄ ጭፍጨፍ ከፍተኛ ውይይት ተከሂዶል።በውይይት መድርኩ:- ➤ፋኖ ከማህበረሰቡ ጋር ስለ አለው ግንኙነት ➤የሎጀስቲክ አሰባሰብን በተመለከተ ➤የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተመለከተ ➤የቀበሌ ማህበራዊ ፍትህ አሰራርን በተመለከተ ➤የአረመኔው አገዛዙ እየፈፀመ ስላለው አረመኔዊ ድርጊት በተመለከተ በአጠቃላይ የቀበሌ የጎበዝ አለቃዎችን በመገምገም በወቅታዊ ጉዳዮች ጉዳይ ላይ የአብይ አህመድ ስረዓት በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ስላለው አረመኔዊ ተግባር ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶል።በመጨረሻም የህዝባዊ ውይይት መድርኩን የመሩት የክፍለ ጦር አመራሮች በዚህ ቅዱስ በሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል እንዲሁም ሽፈራው ገርባው ብርጌድ በሸበል በረንታ በሚያደረጋቸው ተጋድሎዎ ህዝባችን እንደ ትላንቱ እያካደ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል አቅጣጫ ሰጥተዋል። የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አመራሮች በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኜው ሽፈራው ገርባው ብርጌድ እና የሻለቃ አመራር በድርጅቱ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የሰጣውን የስራ ኃላፊነት በተሰጣቸው የስራ ዘርፍ ለተከታታይ አራት ቀን በመገምገም ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም ከፋኖ አባላቱ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አካሂደዋል። በውይይት መድርኩ ለሽፈራው ብርጌድ ቃልኪዳን ውባለ እና ውባለ ተገኑ ሻለቃ አመራር እና አባላት በክፍለ ጦሩ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የፖለቲካ ግንባታ ተሰጥቷል። የውይይት መድርኩን የመረው የክፍለ ጦር አመራሮች በአጠቃላይ ስለ ትግላችን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ለብርጌድ አመራሮች፣ ለሻለቃ አመራሮች እና አባላት ሰፋ ያለ ትምህርት ተሰጥቷል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!     ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም ፋኖ ይበልጣል ጌቴ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት

ሰላም ዴቭ እንዲት ነህ? አሁንስ በዛ ይህንን ስፅፍላቹህ ስሜታዊ ሆኘ ነው እንዳትቀየሙኝ ይህ ጦርነት እየተራዘመ በሄደ ቁጥር የምናጣቸዉ የአማራ ልጆች ቁጥር ይጨምራል ነገር ግን የፋኖ አመራሮች አሁንም አንድ እንሁን ከማለት ዉጭ አንድ አልሆኑም ምንም ምክንያቱም በአላማ አንድ ናቸው ግን አስተሳሰባቸው የተለያየ ነው አንድ ቢሆኑማ ኖሮ ይህ ጦርነት ዛሬ ሳይሆን ትላንት አብቅቶ ነበር አዉቃለሁ አንድነቱ ጊዜ ይወስድ ይሆናል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው ነው ይህንን አረመኔያዊ ቡድን ለመገርሰስ በገበሬው መሳሪያ ብቻ የምንዋጋው ለምን በዚህ ሰዓት አገዛዙን ለመገርሰስ ከየትኛውም ሀይል መሳሪያ የማንቀበል ከማንም ይሁን ማን የድሮን መቃወሚያ እና ከባባድ መሳሪያዎችን ለምን መታጠቅ አቃተን የሚያስታጥቀን አተን ወይስ እኛ የኢትዮጵያን ታሪክ በማመሳከር ጠላት ወዳጅ እያልን እየተመፃደቅን እኔ ግን ለአማራ የማትሆን ኢትዮጵያ ትዉደም መጀመሪያ ስለ እራሳችን እናስብ በቃ ኢትዮጵያ እንተዋት በላይ ዘለቀን በአደባባይ ከሰቀለች ኢትዮጵያ ምንድነው ነው የምንጠብቀው ከትግል ደጋፊዎች ነው የተላከልኝ ምከሩበት የፋኖ አመራሮች

የሰማዕቷ ቤተሰቦች ታፈኑ። ዛሬ ጥቅምት 10ለ11አጥቢያ ሌሊት 9ሰዓት የአረመኔው ሰራዊት ወደ አርቢሲ መንፈሳዊት ቀበሌ በግባት የፋኒት በዓለምላይ ዋሴን ቤተሰቦች አፍኖ ወስዷቸዋል።ይህ አረመኔ ስርዓት
የሰማዕቷ ቤተሰቦች ታፈኑ። ዛሬ ጥቅምት 10ለ11አጥቢያ ሌሊት 9ሰዓት የአረመኔው ሰራዊት ወደ አርቢሲ መንፈሳዊት ቀበሌ በግባት የፋኒት በዓለምላይ ዋሴን ቤተሰቦች አፍኖ ወስዷቸዋል።ይህ አረመኔ ስርዓት የልጅቱ አልበቃቸው ብሎ ቤተሰቦቿን ለማሰቃየት እና ግድ ለማሳመን ሁለተኛ በደል ሊፈጥም ነው። የሰረውን አረመኔአዊ ጭካኔ ለማስተባበል  በግድ በመደብደብ ዶክመታሪ ለመስራት  እንዳፈናቸው  ተገልጿል። የአፋብሃ/ቴወድሮስ ዕዝ 5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት

ነፍሰ ገዳዩ በቆንጆዎቹ ተያዘ‼️ የ19 አመት ልጇን ለመድፈር ብሎ እናታችን #የገደለው ባንዳው አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ በቁጥጥር ስር ዋለ‼️ የይስማላ ከተማ ነዋሪ የሆነችዉን እናታችን #የጡቤ ካሴ የተባለች #እናት የብል*ግና አሸባሪ ቡድን ያሰማራቸዉ ጡት ቆራጭ አጥቦ አይለብሴ  #ተመስገን ቸኮል የተባለ ሚሊሻ ገድሏት የተሰወረ ቢሆንም ከቆንጆዎች ግን ማምለጥ አልቻለም። ‎ ‎ አማራ በአማራነቱ መበደሉና መገደሉ ቀድሞ ገብቶት ጫካዉ ቤቴ ብሎ የወጣዉ የአማራ ፋኖ የእናታችን መገደል አላስተኛዉና አላስቀምጠዉ ያለዉ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ሶስተኛ ክፍለ ጦር የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ ሲከታተል አድሮና ዉሎ በቀን 10-02-2018 ዓ.ም ከምሽቱ 10:20 ላይ በቁጥጥር ስር አዉሎታል። የአመኔዉ አገዛዝ ነፍሰ ገዳይ፣ዘራፊ እና ወንበዴን በመሰብሰብ አማራ የሆነን ሁሉ  እና የአማራ የሆነን ሁሉ በማዉደም ላይ ይገኛል። የቢትወደድ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድ እንደ ንስር ታድሶ በዉስጡ ያሉ ሶንኮፎችን እያፀዳ ወደ ፊት በመምዘግዘግ ላይ ይገኛል ይህ ያሳሰባቸዉ ባለ ሁለት እግር አሳማዎች (የብልጽግና የጭን ገረዶች) እየሰሩ ያሉት ስራ ጎልቶ እየወጣባቸዉ ይገኛል እነኚህ የጭን ገረድች ወደ ጡት አባታቸዉ አቅንተዋል። ከነዚህ መሀከል ሰርግ አድማቂዎቹ ወንድማማቾች ይገኙበታል ሰርግ አድማቂዎች 😀😀😀እነ ማን ናቸዉ ካላችሁ ባንዳዎቹ ሽመልስ አክሊሉ እና ተመስገን አክሊሉ ይባላሉ። በርግጥ ጥንትም ከሽለላ እና ፉከራ ዉጭ ምንም ተግባር የሌላቸዉ ጥሩባዎች ናቸዉ።

እኛ በመሞቷ አይደለም ልባችን የተሰበረው ሞቱን ገና ከቤታችን ሰንወጣ ጀምሮ አውቀንው ነው የወጣንው እሚያሳዝነው መንግስት ነኝ ከሚል አካል ለህዝብ ነው የወጣሁት ከአለ ወታደር እንደት ቆስላ የተማረከ
እኛ በመሞቷ አይደለም ልባችን የተሰበረው ሞቱን ገና ከቤታችን ሰንወጣ ጀምሮ አውቀንው ነው የወጣንው እሚያሳዝነው መንግስት ነኝ ከሚል አካል ለህዝብ ነው የወጣሁት ከአለ ወታደር እንደት ቆስላ የተማረከችውን አርበኛ እህታችን በአምላክ ላይ አሰቃቂ ነገር ይደረጋል ፡፡እጃችሁ እንደት ጨከነላችሁ አይናችሁ እንደት አየላችሁ ህሊናችሁ እንደት ተገዛችሁ ሁለት ጡቷን ከጇ ላይ ያለውን ንቅሳት ለማጥፋት እጃችሁ እንደት ጨክኖ ቆዳዋን ገፈፈላችሁ ? እንዳለመታደል እኛ የናንተን ቁስለኝ አስታመን እናደናለን እናንተ አንድየ ሳይሆን ደጋግማችሁ ትገሉናላችሁ ግን ብድር በምድር ነውና እሷን መልሶ ባያመጣልን ህመሟንና ስቃያን እናቀምሳችሗለን ፡፡

በሽብር ወንጀል የተከሰሰው ዮኋላሸት ዘነበ ከተከሰሰበት ሶስት ክሶች መካከል በሀገር ክህደት ከኤርትራ ጋር ሆኖ ወግቶናል የሚለው የዐቃቤ ሕግ ክስ ውድቅ ተደርጎለት በሁለት ሌሎች ክሶች እንዲከላከል ሲል ፍ/ቤቱ ወስኗል። (አውሎግሶን አንድነት- Awulogson Andinet ፣ ጥቅምት 10/2018 ፣ አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ) የሕሊና እና የፖለቲካ እስረኛው ዮኋላሸት ዘነበ በሽብር ፈጠራ ወንጀል መንግስትን በኃይል ማስወገድ ፣ ሀገር ክህደት እና ትክክለኛ ስሙን የማይገልጽ መታወቂያ ይዞ መገኘት ጋር የተያያዘ ሶስት ክሶች ተመስርቶበት ሂደቱን በቂሊንጦ ማ/ቤት ሆኖ እየተከታተለ እንደሚገኝ ይታወቃል። ጥቅምት 10/2018 በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ችሎት በነበረው ቀጠሮ የኋላሸት ከተከሰሰበት ሶስት ክሶች መካከል በሀገር ክህደት ከኤርትራ ጋር ሆኖ ወግቶናል የሚለው የዐቃቤ ሕግ ክስ በበቂ ማስረጃ የተደገፈ አይደለም በሚል ውድቅ ተደርጎለታል። በአንጻሩ በሽብር ፈጠራ ወንጀል መንግስትን በኃይል ማስወገድ እና ትክክለኛ ስሙን የማይገልጽ መታወቂያ ይዞ መገኘት የሚሉ ሁለት ሌሎች ክሶችን እንዲከላከል ሲል ፍ/ቤቱ መወሰኑ ተገልጧል። ተከሳሹ የመከላከያ ምስክሮችን እንዲያሰማ በሚል ለጥር 5/2018 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል። በተያያዘ በእለቱ በተመሳሳይ ፍ/ቤት የቀረበው የሕሊና እና የፖለቲካ እስረኛ ዋለልኝ ጓዴ ክሱ ግልጽ ሆኖ አልቀረበም ሊሻሻል ይገባል በሚል የተቃወመው ቢሆንም ፍ/ቤቱ የዐቃቤ ሕግን ምላሽ በመቀበል ክሱ የተሟላ በመሆኑ መሻሻል ሳይገባው በዛው ይቀጥል ሲል በይኗል። በመቀጠልም "የወንጀል ድርጊቱን አልፈፀምኩም ፤ ጥፋተኛም አይደለሁም" በማለት የእምነት ክህደት ቃሉን የሰጠ ሲሆን የተከሳሹን አስተያየት ለመቀበል በሚል ለሕዳር 2/2018 ቀጠሮ ተይዞለታል። በአንጻሩ በእነ ሸዋታጠቅ ተሾመ መዝገብ ከ4 ሰዎች መካከል የተከሰሰበት የሽብር ክስ አንቀጹ የተሻሻለለት አበበ ለግሶ የ30 ሽህ ብር ዋስትና በመክፈል ጉዳዩን ከእስር ቤት ውጭ ሆኖ እንዲከታተል ተወስኖለታል። ተከሳሹ ለአንድ ዓመት ገደማ በአማራ ማንነቱ ብቻ በግፍ እስር ላይ መቆየቱን ለማወቅ ተችሏል።

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በበርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ዲፕሎማሲያዊ ድሎች ታጅቦ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም መጠናቀቁን በማስመልከት የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምክትል ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ ፊታውራሪ ድርሳን ብርሃኔ እና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ በለጠ ሸጋው የተሰጠ መግለጫ! ዘመቻው፣ መስከረም 14/2018 ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት በአምስቱም ኮሮች በተመሳሳይ ሰዓት ውጊያ በመክፈት ከጀመርንበት ቅጽበት አንስቶ የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ፡- ምስራቅ አማራ ኮር 1፣ ምስራቅ አማራ ኮር 2፣  ላስታ አሳምነው ኮር፣ ልጅ ዕያሱ ኮር፣ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር፣ የዕዙ ልዩ ዘመቻ እንዲሁም በአንዳንድ ቀጠናዎች በቅንጅት የድርጅታችን አካል የሆኑት ቴዎድሮስ ዕዝ፣ አሳምነው ዕዝ፣ በላይ ዘለቀ ዕዝ እና መላው የሰራዊታችን አባል፣ በየደረጃው የሚገኙ የኃይል አመራሮች እና የዕዛችን ሥራ አስፈጻሚ አመራሮች 24/7 እረፍት አልባ የውጊያ ተሳትፎና አመራር በመስጠት የኀልውና ትግሉን ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ውስጥ ማስገባት ተችሏል፡፡ ዘመቻው ታቅዶ ወደተግባር ከተገባበት ጊዜ ጀምሮ የድርጅታችን አፋብኃ ቀጠናዊ አመራሮች  የሞራል ድጋፍ ከመስጠት ጀምሮ፤ የዘመቻው አካል በመሆን የጠላትን እንቅስቃሴ በመገደብ አልፎም ባደረግናቸው የጋራ ውጊያዎች፣ የአማራ ሕዝብ የኀልውና ትግል መሪ ድርጅት እንደተፈጠረ በተግባር አሳይተናል፡፡  ለ18 ቀናት ያለ እረፍት በዘለቀው ዘመቻ አባ ናደው በርካታ የነፍስ ወከፍ የቡድንና መካናይዝድ ጦር መሳሪያዎችን ከበርካታ ተተኳሽ ጋር እንዲሁም ከ24 በላይ ወታደራዊ ተሽከርካሪ በምርኮ የተገኘበት ሲሆን፤ ጠላት አምስት ክፍለጦሮቹ የተበተኑበት፤ ውጊያን አቅደው የሚመሩ የውጊያ መሃንዲሶቹን ጨምሮ በርካታ መስመራዊ መኮንኖቹን ያጣበት፤ በመቶዎች የተማረኩበትና በሽዎች ሙትና ቁስለኛ የሆነበት ስኬታማ ዘመቻ እንደነበር በግምገማችን አረጋግጠናል፡፡ ከወታደራዊ ድል አኳያ! 👉  6 ሞርተር፣ 3 የሞርተር ምጣድ እና 103 የሞርተር ቅንቡላ 👉 8 ዲሽቃ 👉 33 ብሬን 👉 13 ስናይፐር 👉 1343 ክላሽ 👉 8 ሽጉጥ 👉  487 የእጅ ቦምብ 👉 25 ሬድዮ መገናኛ 👉 448 የክላሽ ካዝና 👉 613 የደረትና የወገብ ትጥቅ 👉 62479 የክላሽ ተተኳሽ 👉 34570 የብሬን ተተኳሽ 👉 15614 የዲሽቃ ተተኳሽ 👉 679 ምርኮኛ 👉 3003 የተደመሰሰ 👉 567 ወታደራዊ ሻንጣ 👉 24 መኪና፣ የወታደራዊና የፖለቲካ አመራሮች መኪና ኦራል፣ አምቡላንስ፣ ፓትሮልን ጨምሮ (አገዛዙ ወታደራዊ መጠቀሚያ አድርጎቸው የነበሩትና የተማረኩት አምቡላንሶች ለሕዝብ አገልግሎት እንዲዉሉ ተደርጓል።) የአማራ የኀልውና ትግል ከጀመረበት ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ ጠላት ካስተናገዳቸው ኪሳራዎቹ እጅግ የከበደውን ኪሳራ በዘመቻ አደም አሊ አስተናግዷል፡፡ ፓለቲካዊ:- ፋኖ በርካታ ወረዳዎችን፣ ከ40 በላይ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት አካሂደናል፣ የህዝብ አስተዳደር መዋቅር በሰፊው የዘረጋበት፣ ከዚህ ጋር ተያይዞም በቀጣይ እንደ አማራ፣ አፋብኃ በሚያውጀው ዘመቻ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ትልቅ ፍንጭ የሰጠንበት አቅማችንን ለወዳጅ ጠላት ያሳየንበት ልዩ ዘመቻ ነበር፡፡ በጥቅል ግምገማችን በዘመቻው የፋኖ የኀልውና ትግል አዲስ የትግል ምዕራፍ የደረሰበት በመሆኑ በተመዘገበው ድል  ሰራዊታችንና ድርጅታችን ብቻ ሳይሆን የትግሉ ባለቤት የሆነው መላው የአማራ ሕዝብና የአማራ ትግል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡ አማራን ሰበርነው እያሉ ጠላቶቻችን ቢያወሩም ታላቁ አማራ እንደማይሰበር እንደውም ጠላቶቹን በሰዓታት እድሜ መደምሰስና ማጥፋት እንደሚችል በዚህም የአማራ ሕዝብ ተወስዶበት የነበረው የፖለቲካ ብልጫና እንዲሁም ድብት መነቃቃት የፈጠረ ነው ብለን እናምናለን። የወታደራዊ ድል በፓለቲካው ግንባር እንዲደግም እንደ ድርጅት እየተሰራበት ይገኛል። ከሕዝብ አስተዳደርና ሕዝባዊ ውይይት አኳያ የዕዛችን አንዱ ተቋም የሆነው ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የፖለቲካ መኮንኖች ማሰልጠኛ ማዕከል የሰለጠኑ የፖለቲካ መኮንኖች በተለያዩ ቀጠና ያደረጉት ስራ የሚደንቅ ነው። ወደ ፋኖ ያልገባችሁ የአማራ ሙህራን በዚህ አጋጣሚ ኑ ትግሉን ተቀላቀሉ ፖለቲካውንም አግዙ ለማለት እወዳለሁ። በተጨማሪም ነፃ በወጡ ከተሞችና የወረዳ ማዕከላት ደማቅ አቀባበል ያደረገልን ሕዝባችን፣ በተሳትፎው የትግሉ ባለቤትነቱን ዳግም አስመስክሯል!! ከዲፕሎማሲ አኳያ:- ከምንም በላይ የአማራ ፋኖ ትግል ዓለማቀፍ የጦርነት ሕጎችን እንደሚያከብር፣ በምርኮኛ አያያዙ ለዓለማቀፉ ማኀበረሰብ በማሳየት ትግላችን ራስን የመከላከል፣ እንዲጠፋ የተፈረደበትን ሕዝብ ኀልውና የማዳን ተልዕኮ እንደሆነ በተግባር ማስመስከር ችለናል፡፡ የአለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕግ (International humanitarian law) በሚደነግገው መሠረት ሰብዓዊ ክብራቸውን በጠበቀ ሁኔታ የያዝናቸው የቀድሞ የብልጽግና ሰራዊት አባላት ይህን ምስክራቸውን በዓለማቀፉ ማኀበረሰብ አባላት ፊት መስክረዋል፡፡ ይህ አዲሱ የአማራ ኀልውና ትግል የታሪክ ምዕራፍ ነው፡፡ ሌላው መሪያችን ዋርካው ምሬ ወዳጆ በይፋ ባቀረበው ጥሪና ድርጅታችን አፋብኃ ከአለማቀፉ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በውስጥ በተፃፃፈው መሰረት በውጊያ የቆሰሉ የብልፅግና ሰራዊቶችን ለቀይ መስቀል አስረክበናል:: በተጨማሪም ምርኮኞችን ጎብኝተዋል:: ይህ ተግባራችን የፋኖን የህልውና ታጋይነት በሰፊው ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ያስመሰከረ ነው::  በቀጣይም እንደ ድርጅት በምናደርጋቸው ዘመቻዎች ለአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ ተገዢ ሆነን እስከ አራት ኪሎ ድረስ እንደምንዘልቅ ዳግም ማረጋገጥ እንወዳለን፡፡ መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ኀልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም

ይህ ነው ፋኖ ማለት ገና ምኑን አይቱና ተጀመረ እንጅ አልተጨረሰም ይምጡ በአራቱ አቅጣጫ አይደለም በአርባ አራቱ አቅጣጫ  ይምጡ አፍንጫ አፍጫቸውን አዳፍተን በመጡበት እግራቸው እንደፋቸዋለን!! በቀለኛ ትውልድ የውብአንተ ግርፎች በእህቶቻቸው ደም ምለሳ በአንድ ምሽግ ብቻ እንደቆሎ አርግፈው ጥለውታል! የአማራይቱ ልጅ ! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ይህ ነው ፋኖ ማለት ገና ምን አይቱና ተጀመረ እንጅ አልተጨረሰም ይምጡ በአራቱ አቅጣጫ አይደለም በአርባ አራቱ አቅጣጫ ይምጡ አፍንጫ አፍጫቸውን አዳፍተን በመጡበት እግራቸው እንደፋቸዋለን!! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የእንጭቅ ልጅ ከዚህ ጋር ነው ፋኖ የሚዋጋው

በሁለቱ ብርጌድ ያለውን የቀጠና ግንኙነት ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ውይይቶች ተካሂደዋል። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ስር የሚገኙት ሁለቱ ብርጌዶች አባ ኮስ
+1
በሁለቱ ብርጌድ ያለውን የቀጠና ግንኙነት ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ውይይቶች ተካሂደዋል። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ስር የሚገኙት ሁለቱ ብርጌዶች አባ ኮስትር ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌዶች በቀጠና ትስስር አማካኝነት ጥልቅ ውይይቶች አድርገዋል። የአባ ኮስትር ብርጌድ 1ኛ ጠቅል ሻለቃ 4ኛ ሻለቃ አመራሮች እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ ስር የሚገኙ የሻለቃ ወታደራዊ አዛዦች በቀጠና ግንኙነት በአካሄዱት ውይይት የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ሌት ከቀን እየሰራ የሚገኜው አረመኔው የአብይ አህመድ #ጡት_ቆራጩን ሰራዊት ለማጥፋት በሚደረገው የህልውና ትግል በቀጠና በመተሳሰር የሚሰሩ ስራዎች እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል። በውይይቱም የተገኙት የሁለቱ ብርጌዶች ቀጠና ትስስር ኃላፊዎች እና የሻለቃ አመራሮች እንደተናገሩት በሁለታችን ቀጠና የሚገኙ ደጀኑ ህዝባችን በማስተሳሰር የህዝባችን ፍላጎት በማስቀደም ይህንን #ጡት_ቆራጭ የአብይ አህመድ አረመኔዊ ሰራዊት ለመቅበር ህዝባችንን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ዝግጁ እንዲሆኑ አቅጣጫ ገልፀዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ! ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም

በሁለቱ ብርጌድ ያለውን የቀጠና ግንኙነት ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ውይይቶች ተካሂደዋል። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ስር የሚገኙት ሁለቱ ብርጌዶች አባ ኮስትር ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌዶች በቀጠና ትስስር አማካኝነት ጥልቅ ውይይቶች አድርገዋል። የአባ ኮስትር ብርጌድ 1ኛ ጠቅል ሻለቃ 4ኛ ሻለቃ አመራሮች እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ ስር የሚገኙ የሻለቃ ወታደራዊ አዛዦች በቀጠና ግንኙነት በአካሄዱት ውይይት የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ሌት ከቀን እየሰራ የሚገኜው አረመኔው የአብይ አህመድ #ጡት_ቆራጩን ሰራዊት ለማጥፋት በሚደረገው የህልውና ትግል በቀጠና በመተሳሰር የሚሰሩ ስራዎች እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል። በውይይቱም የተገኙት የሁለቱ ብርጌዶች ቀጠና ትስስር ኃላፊዎች እና የሻለቃ አመራሮች እንደተናገሩት በሁለታችን ቀጠና የሚገኙ ደጀኑ ህዝባችን በማስተሳሰር የህዝባችን ፍላጎት በማስቀደም ይህንን #ጡት_ቆራጭ የአብይ አህመድ አረመኔዊ ሰራዊት ለመቅበር ህዝባችንን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ዝግጁ እንዲሆኑ አቅጣጫ ገልፀዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!     ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም

የ19 ዓመት ልጅ ካለደ*ፈርኩ ያለው የ50 ዓመት ሚሊሻ እናቷን..... ! በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ይስማላ ከተማ ላይ ልጇን በሚሊሻ አላስደፍርም ያለች እናት በሚሊሻ ተገደለች። ድርጊቱ
የ19 ዓመት ልጅ ካለደ*ፈርኩ ያለው የ50 ዓመት ሚሊሻ እናቷን..... ! በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ይስማላ ከተማ ላይ ልጇን በሚሊሻ አላስደፍርም ያለች እናት በሚሊሻ ተገደለች። ድርጊቱ የተፈፀመው ትላንት ጥቅምት  9 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 አካባቢ በተለምዶ ከምፕ ( የደርግ ካምፕ ) ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ነው። ሚሊሻው ከአሁን በፊት 7 ዓመታትን በመከለከያ ተቋም አገልግሎ የነበረና አሁን በድጋሜ የብልፅግና ጦር ጋር የተቀላቀለ የጡት ቆራ*ጮች ተላላኪ ነው። ባደረግነው ማጣራት ገዳዩ ለጊዜው ወደ ጫካ ዞር ብሎ እንዲቆይ በመመካከር አመለጠን የሚል ድራማ ሰርተዋል። ሟቿ ተጨማሪ የ4 ዓመት ህፃን አላት። ይስማላ ከተማ ውስጥ ያለው አጠቃላይ የአገዛዙ ሀይል 70 እንደሆና ከጥቂት አድማ ብተናዎች ውጭ አብዛኛዎቹ ሚሊሻ እንደሆኑና እራሱን መከላከያ ብሎ የሚጠራው ቡድን ለፓትሮል በቀን አንድ ጊዜ ከሊበን ተነስቶ ቃኝቶ ከመመለስ ውጭ በከተማዋ እንደሌለም አረጋግጠናል። ©ይኸነው የሸበሉ

የምስራቅ አማራ ኮር 1 ኮር 2 እና የምንሊክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ በጥምረት በራያ ግንባር ታንክ መድፍና ቢኤም እንዲሁም ጀትና ድሮን በስፋት እየተጠቀመ ካለ የብልፅግና ጦር ጋር ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ እያደረጉ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ:: በዘመቻ አባ ናደው ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በርካታ ቁጥር ያለው እግረኛ ሰራዊትና መካናይዝድ እንዲሁም ጄትና ድሮን በስፋት እየተጠቀመ በብዙ ግንባር ማጥቃት እያደረገ ሲሆን በምኒልክ ዕዝ አናብስቶ በሁሉም ግንባር ባግባቡ ተመክቶ እየተመታ ይገኛል:: የኦሮሚያ ብልፅግና ልዩ ሃይልን ጨምሮ ከሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያመጣው ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ያለ ውጊያ እየኮበለለ ፋኖን እየተቀላቀለ ስላስቸገረው ያለ ረፍት ግዳጅ እያስገባው ያለ ሲሆን ምሽግ ለቆና ተዳክሞ ባለበት ሁኔታ ባይባወ እና በረሃ ማርያም ላይ በተደረገ ከባድ ዉጊያ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ ደርሶበታል:: በሌላ የተጋድሎ መረጃ ተኩለሽ ግንባር ልዩ ቦታው አካምባ ላይ በተጠመደ ፀረ ተሽከርካሪ ፈንጅ አንድ ለጊዜው ማንነቱን ማወቅ ያልቻልነው በዲሽቃ የሚታጀብ ከፍተኛ የመከላከያ አመራር ከነ አጃቢዎቹ ተደምስሷል:: ማንነቱን ስንደርስበት የምናሳውቅ ይሆናል! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጥቅምት 10/2018 አ.ም

ልጇ በአገዛዙ በግፍ የተገደለባት እናት ሃዘኗን ለመቋቋም ከብዷት ፊቷ ወደ ክሰል ተቀየረ በማለት #Martin Plaut የአማራን እናት ሰቆቃ ለአዓም አጋለጠ።
ልጇ በአገዛዙ በግፍ የተገደለባት እናት ሃዘኗን ለመቋቋም ከብዷት ፊቷ ወደ ክሰል ተቀየረ በማለት #Martin Plaut የአማራን እናት ሰቆቃ ለአዓም አጋለጠ።