ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 490
订阅者
+1024 小时
+847 天
+87330 天
帖子存档
ወንድም ሰው አርበኛ አበበ ፈንታው!
መርህ፣ እውነት፣ ቅንነት፣ ትህትና፣ ታማኝነት፣ ፅናት፣ ለሕዝብ አሳቢነት፣ ደፋር፣ ስትራቴጂካዊ አሳቢ፣ ድፍረት፣ ወንድምነት እና ክብር አዋቂነት የእነዚህ ሁሉ ባለቤት አርበኛ Abebe Fentaw ጋር ያሉ ናቸው፣ በርታልን ወንድም ሰው!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የድል ዜና !!
ሰሜን ወሎ ዞን ጃራ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ በባለ ሽርጡ ክፍለጦር ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል:: በመቶዎች ሙት በመቶዎች ምርኮኛ ሆኗል:: ዝርዝሩን ይዘን እንመጣለን!
አርበኛ Abebe Fentaw
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ምስራቅ አማራ ቀጠና አፋብኃ ሚኒልክ ዕዝ ምሽቱን ታሪክ ሰርተዋል የአሳምነው ልጆች ይችላሉ 💪🔥
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ሰኞ_ገቢያ_ላይ_ፋኖ_የተሳካ_ኦፕሬሽን_ፈፀመ‼️
የአፋብኃ ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለጦር ከስበር ሻለቃ የተውጣጡ ተወርዋሪዎች ከወረኢሉ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ሰኞ ገበያ ከተማ መስከረም 4/2018 ዓ.ም አዳር በመግባት ከተማዋ መሽጎ የነበረው ባንዳ ሚሊሻና ፖሊስ ምንም ሳይተኩስ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ቀሪው ብትንትኑ የወጣ ሲሆን ሶስት የስርዓቱ ገረድ በመሆን ህዝብን የፋኖ ደጋፊ ናቸው እያሉ ሲያግቱ ሲረሽኑ ሲያሰቃዩ የነበሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ሌላውም ከዚህ በመማር በህዝባችን ላይ ጥፋትና ወንጀል ፈፅሞ ማምለጥ እንደማይቻልና አብይ አህመድና ቡድኑ ሳይገባውም ገብቶትም ከእሱ ጎን የቆመ አካል ቢሞትም ቢቆስልም ደስታው ፋኖ የቆሰለ የተሰዋ ያክል እኩል መሆኑን በአደባባይ እያረጋገጠላችሁ እንደሁ ብዙ ማሳያዎች አሉ ምክናየቱም ሆዳሞች ሆናችሁ ወገናችሁን ለመውጋት ቢዘምቱም እናተም አማራ ስለሆናችሁ መቸም አያምናችሁምና በፍጥነት አስተውሉና ለወንድሞቻችሁ እጅ በመስጠት መታገሉ ቀርቶባችሁ ህይወታችሁን እንድታተርፉ አስቸኳይ ጥሪ እናቀርባለን።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©ሱልጣን የሱፍ አፋብኃ ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የየጎፍ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#መንደር29 ላይ የተሳካ ደፈጣ በመጣል #አመራሩ_ተገደለ‼️
የአ/ፋ/ብ/ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ነበልባሎቹ የአባይ መተከል ብርጌድ የፋኖ አባላት በአረመኔው የአገዛዙ ተላላኪ ሚሊሻ እና አድማ በትን አባላት ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን ፈፅሟል። በቀን 05/01/2018 ዓ.ም የበረሃ ፈርጦቹ የአባይ መተከል አባላት
ከወርቅ ሀገር እና መንደር 29 ከተባለ ቦታ መካከል ደፈጣ በመያዝ:-
1.ፈረደ ቸኮል_ የደቅ ሊቀመንበር የነበረ የፋኖ ቤተሰብን የሚያሰቃይ እና የፋኖ ቤቶችን የሚያስፈርስ ባንዳ
2.ሙሉ ታገል_ አድማ በትን
3.ጌትነት አቤ _ አድማ በትን
4.እንዳወቅ አጥናፍ_ አድማ በትን
እንዲሁም 3 የሚሊሻ አባላትን ጨምሮ በጠቅላላ 7 የጠላት ኃይል መደምሰስ ተችሏል። እንዲሁም 3 ክላሽንኮቭ መሳሪያ ተማርኳል።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !
© አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለ ጦር ታላቅ የተሃድሶ ዝግጅት አካሄደ‼️
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር መስከረም 4/2018 ዓ.ም ደማቅ የተሃድሶ ዝግጅት በማካሄድ በህልውና ትግሉ የተሰው ሰማዕታትን በማሰብ የቆሰሉ ታጋዮችን በማበረታታት ትግሉን እየመሩ ያሉ የሻለቃ የክፍለጦርና የኮር አመራሮችን በመሸለምና በማበረታታት ለአዲስ ድል እንዲዘጋጁ ተልዕኮና አደራ በመስጠት አክብሯል::
ይህ ታላቅ ዝግጅት በክፍለጦሩ አዛዥ አርበኛ ሃብተማርያም መኮነን የ እንኳን ደህና መጣችሁ ንግግርና በኮር 2 ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ረዳ ውበቱ (አባ አዝመራ) የመክፈቻ ንግግር የተጀመረ ሲሆን ዞብል አምባ ክፍለጦር ከሰሜኑ ጦርነት እስከ አሁኑ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ያሳላፉት ደማቅ የትግል ጉዞ በክፍለጦሩ የፖለቲካ አመራር አርበኛ ሻምበል አሌ ቀርቧል::
በመጨረሻም በዚህ ከፍተኛ የተሃድሶ ዝግጅት የተገኙ በርካታ የክፍለጦር የኮርና የድርጅት አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈው በኮሎኔል ሞገስ ዘገየ እና በኮር 2 ወታደራዊ ዋና አዛዥ አርበኛ አለሙ ገብሩ የቀጣይ የትግል አቅጣጫ ተሰጥቶ በአርበኛ ኪሮስ ደርቤ በሚመራው አምባሰል ባንድ በደማቅ ሁኔታ ተዘግቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
05/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብሃ ሜጀር ጀነራል ዉባንተ አባተ ኮር
የአገዛዙ ወታደሮች የሚኒባሥ አሽከርካሪን በጭካኔ ረሸኑ❗
መሥከረም 05 /2018ዓ.ም
ዳንኤል ዳኛቸው የተባለ የሚኒባሥ ሹፌር በአቢይ የግል ወታደሮች በጠዋቱ ማሕደረ ማርያም ከተማ ተረሽኗል። አንዳ ቤት ወረዳ ያለው መከላከያ የአንዳ ቤት ወረዳ የጤና ባለሙያዎችን ከወለሽ ወደ ደብረ ታቦር እንዲወሥዷቸው ደብዳቤ ጽፈው ይልኩታል። ሹፌሩ ዳንኤልም የጤና ባለሙያዎቹን ደብረ ታቦር ከተማ አድርሶ ወደ ወለሽ እየተመለሰ እያለ ማሕደረ ማርያም ከተማ ከአርብ ገበያ የመጣው መከላከያ ይይዘዋል። ሹፌሩም ከመከላከያ ደብዳቤ እንደተጻፈለት ያሣያቸዋል። ነገር ግን ጭካኔ መለያቸው፣ አመክንዮ ጠላታቸው፣ ፀረ አማራነት ግብራቸው የሆኑ አገር አፍራሾች በመከላከያ ሥም የግለሰቦችን ፍላጎት የሚያራምዱ አውሬዎች ንጹሑ አማራ ''ዳንኤል ዳኛቸውን'' ደጋግመው በመተኮሥ ገደሉት።
ይህንን ነውረኛ አገዛዝ ማቆም የሚቻለው በነፍጥ ነው። ሥለሆነም ለነጻነት የትኛውንም ዋጋ መክፈል ሰዋዊ ግዴታችን ነው።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
ቋሚ ምሥል፦ የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በጭካኔ የገደለው ሹፌር ዳንኤል ዳኛቸው
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እየገቡ ነዉ
ወደ ፋኖ የሚቀላቀሉ የአገዛዙ ሠራዊት አባላት ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸው እየጨመረ ነው።
ዛሬም ሐብቴ አሌ የተባለ የአገዛዙ ሠራዊት አባል ደምበጫ ከተማ መሽጎ ከሚገኘው የወራሪ ስብስብ የአፋብኃ የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስጌን ብርጌድን ተቀላቅሏል።
መስከረም 05/2017 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሌላ ጉድ ሌላ ግፍ አለም በር ከተማ ላይ ተደገመ!
05/01/2018 ዓ.ም
ተቅበዝባዡ የአገዛዙ አራዊት ዛሬ ከፍተኛ ህዝባዊ በደል እያደረሰ ይገኛል።
ይህ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት መኪና ከደ/ታቦር ባህርዳር ጭኖ ሲሄድ የነበር ሲሆን አለምበር አድማ ብተና ካምፕ ላይ ሚሊሻ ጫን ብለውት 2 ሚሊሻ ከላይ ከጫነ በሗላ ሲሄድ ድጋሜ ቁም እና ሌላ ጫን ሲለው መኪናው በአንዴ መቆም ስላልቻለ አድማ ብተናው ሹፌርና ረዳቱን አውርዶ በመደብደብ መኪናውን በዚህ መልኩ የኋላ መስታየቱን በድንጋይ አርግፎታል።
2 ተሳፋሪዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰባቸዉ የመረጃ ምንጬ ገልፆልኛል።
ይህ ተሸናፊ ቡድን ንፁሀንን እየበላ ነዉ ሁሉም ከዚህ የቀን አዉሬ ራሱን መከላከል ይኖርበታል።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+3
አዋበል ወረዳ‼
በምስራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ በጅት ባህር አምባ ቀበሌ ትናንት የደረሰ የመሬት መንሸራት አደጋ በሰብልና በእምነት ተቋማት ላይ አደጋ ማድረሱን የወረዳው ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።በጅት ገብርኤልን ጨምሮ በሰብል ላይ ጉዳቱ የከፈ መሆኑም ተጠቁሟል።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥በወልድያ ከተማ በነገው ዕለት ሊያካሂድ ላሰበው ሰላማዊ ሰልፍ በርካታ ሰዎችን በጅምላ ማፈኑ ተሰማ‼️
የሰሜን ወሎ ዞን የወልደያ ከተማ የህዳሴ ግድቡን ምርቃት አስመልክቶ በሚል ሰበብ የብልፅግና ድጋፍ ሰልፍ ለማድረግ እየተሰናዳ ሲሆን ህዝቡን ለማሸበርና ሰልፍ እንዲወጡ ለማስገደድ በሚል በዛሬው ዕለት ከወጣት እስከ አዋቂ በጅምላ ሲያፍን ውሏል።
የባጃጅ ሾፌሮች ፣ የቀን ሰራተኞች ፣ በመንገድ ላይ የተገኘ ሁሉ ስለመታሰሩና ተሽከርካሪዎች ላይ በግዳጅ የሰልፍ ባነር እየለጠፉ እንደዋሉ ታውቋል።
አመሻሹንም ባጃጆችን በማስገደድና የመንግስት መኪኖችና ሞተረኞችን በአንድ መስመር እንዲሄዱ በማድረግና አደባባይ በማዞር የሰልፍ ቅድመ ሙከራ አድርገዋል።
በነገው ዕለት ለሚካሄደው ሰልፍም የሴፍትኔት ተጠቃሚዎችንና ባለባጃጆችን ብሎም የመንግስት ሰራተኞችን በማስገደድ እንዲወጡ መመሪያ በመተላለፉ ለማወቅ ተችሏል።
በነገው ዕለት የሚደረግ ሰልፍ አገዛዙ በአደባባይ ያጣውን የህዝብ ቅቡልነት በአስገዳጅ መልኩ ለማግኘት የሚጥርበት በመሆኑ ህዝቡ እንዳይሳተፍ ጥሪ ቀርቧል።
05/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአገዛዙ ብልፅግና ኃይል ከበዓል መልስ ወደ ዳባትና ደባርቅ ከተሞች ሲጓዝ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ተመትቶ ተመለሰ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዛሬ መስከረም 5 /2018 ዓ/ም ከአዘዞ ካምፕ ለበዓልና ለስምሪት በሚል ሰንብተው ዛሬ ወደ ዳባትና ደባርቅ ከተሞች ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ሲጓዝ ወርቅ ደቦ ላይ በጀግኖች መብረቃዊ ምት ተመትቷል።
በአውደ ውጊያው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አሀድ የሆኑት ቴውድሮስ እና አጥናፋ ብርጌዶች የተሳተፋ ሲሆን የአገዛዙ ሀይል በደረሰበት ደፈጣ ማሳለፋን ጥሎ ወደ አንባጊወርጊስና ጎንደር ከተሞች አመራሮችና አሽከሮቻቸው ነፍሴ አውጭኝ በእግርና በመኪና እየፈረጠጠ ተመልሷል።
የክፍለ ጦርና እና የብርጌድ አመራሮች በተሳተፋበት አውደ ውጊያ የብርሃኑ ጁላ ሀይል ዛሬም 7 በሙት 4 በቁስል ተቀንሷል።
ከአምባጊወርጊስ እስከ ገደብየ ከተማ ድረስ ያለው ጥቁር አስፖልት ዛሬም በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ጀግኖች ቁጥጥር ስር ሁኖ እንደ ንስር በንቃት እየተጠበቀ ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ )።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአደረጃጅት ዜና‼️
እንደሚታወቀው አስጨናቂው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለብልፅግናው መንግስት የእራስ ምታት የሆነው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከ4ኪሎ_በቅርብ_እርቀት አስደማሚው የአፋብኃ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ኮር የሆነውን በቀን 03/13/2017 አ.ም ለአማራ ህዝብ ወሳኝ የምንለው እጅጉን የአማራ ፋኖ አስፈሪዎን ኮር መመስራታችን ይታወቃል።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያዕቆብ ኮር በሰሩ ካደጉት ክፍለ ጦሮች መካከል በጦር_ጠበብቶች_እየተመራ ያለው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሃይል ደቡቡ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ሰባት ለሰባ 7ለ70 ክፍለ ጦር ወደ ዕዝ እና ወደ ኮር በአደጉ የጦሩ አመራሮች ላይ በማተካካት በቀን 05/01/2018 ዓ/ም የአማራ እናት የወለደቻቸው አይተኪ ነፍሳቸውን ሁሌም ሳይሳሱ ለአማራ ህዝብ በሰላም የመኖር ነፃነትን ለማጎናፀፍ ሌትና ቀን በሚተጉ እና የአማራን ህዝብ ትግል ያሻግራሉ ተብሎ የታመነባቸውን የክፍለ ጦሩ የፋኖ አመራሮች በማተካካት ክፍለጦሩን መልሶ አደራጅቶ አቋቁሟል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ ዓባል እና የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጥና አሳምነው ዕዝ ዋና መሪ አርበኛ እንጂነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ፣የአፋብሀ ፈቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ምክትል መሪ አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ እና የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ ፊት አውራሪ ባዩ አለባቸው እንዲሁም በየደረጃው ያሉ የዕዝ እና የኮር አመራሮች በተገኙበት ለአራት ተከታታይ ቀናት የፈጀ ጥልቅ ግምገማ በማካሄድ መዋቅር ማሻሻያ ተደርጓል።
ሆኖም በማተካካት በተላያዩ የጦርነት ሙያዊ ጠበብቶች ያገለገሉ የአታጋይ ታጋይ ስልት ውስጥ ነባር የነበሩ አርበኞች ወደ ክፍለ ጦሩ አመራርነት ያደጉ በመሆናቸው እና አመራሮች ከስራ ዘርፋቸው ጋር እንደሚከተለው በሰም ዝርዝር ተገልጿል።
👉የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ዋና መሪ
............ፋኖ ደመላሽ ደመቀ
👉ወታደራዊ አዛዥ .......አተጋ ሙሉነህ
👉ምክትል አዛዥ ኦፕሬሽን...... እሸቱ በቀለ
👉ምክትል አዛዥ አስተዳደር...... እንዳለ ሸዋዬ
👉ዋና ዘመቻ መምሪያ........ነጋ ንጉሴ
👉ምክትል ዘመቻ ............ጌታሁ ንጉሴ
👉ምክትል አዛዥ ሎጀስቲክ...... ታሪኩ አየለ
👉 ኦርዲናንስ.....ታምራት እምሻው
👉ቀልብ እና እደላ.....የምሩ ግዛው
👉 የህክምና ቡድን መሪ ........ይንገስ ከፈለኝ
👉ድርጅት ጉዳይ ....በለጠው ጋሻነህ
👉ፖለቲካ ዘርፍ .......ዳዊት ገ/መስቀል
👉ፋይናንሰ ...........ከበደ ሀብቴ
👉ሪፖርተር ...........ዝናው በቀለ
👉አስተዳደራዊ ጉዳይ ........አባተ መስፍን
👉አደረጃጀት ............ንጉስ መሰለ
👉ሰላም እና ፀጥታ የህዝብ ደህንነት ........ግሩም ጌትነት መሆናቸውን እየገለፅን አዲስ የተመረጣችሁ አመራሮች ቃል በገባችሁት መሰረት ህዝባችሁን እና ጦራችሁን በታማኝነት እና በቅንነት እንድታገለግሉ ስንል መልካም የስራ ጊዜን እየተመኘን በተመደባችሁበት የስራ መደብ ከሙሉ መተማመን ጋር አደራ እንላለን።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያዕቆብ ኮር የህዝብ ግንኙነት ዋና ኃላፊ አርበኛ ፋኖ አማር ታዘዘ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
አልሽኮረመምም።
የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ። ሰይጣንን ተዋጉት እንጂ ተማጸኑት አልተባልንም። ሃይማኖታችንን፣ ሕዝባችንን፣ ሃገራችንን ለማዳን በጸሎትም በጥይትም በአፍም በመጽሐፍም እንሰለፋለን።
©ዲያቆን ባንተ አምላክ እያሌው
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
🔥#ሕዝባዊ_የውይይት_መድረኮች_ተጠናክረው_ቀጥለዋል‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች ማሕበረሰባዊ ውይይቶችን እያካሄደ ይገኛል።
በትናንትናው ዕለትም የማቻክል በላይ ዘለቀ ብርጌድ ከሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች አንዱ ከሆነው የደብረ ቀለሙ ማሕበረሰብ ጋር ሰፊ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ የአማራ ፋኖ የትግል ደረጃን፣ አሁናዊ ቁመናንና የወደፊት የትግል አቅጣጫዎችን አስመልክቶ ጥልቅ ውይይት የተደረገ ሲሆን በትግሉ መሠረታዊ ነጥቦች ዙሪያም ለማሕበረሰቡ የስርጸት ስራ ተሠርቷል።
መስከረም 05/2017 ዓ.ም
ድል ለሕዝባችን!
©ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር