ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 484
订阅者
-624 小时
+457 天
+81630 天
帖子存档
ሸዋ😘
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ክፍለጦር አስማረ ዳኜ ብርጌድ በታድሶ ፖሮግራም ላይ የ2ሻለቃ ሀይል ነው !!
እያንዳንዷ የተለቀቀች የዞን ከተማና ወረዳ በቅርብ በጃችን ይገባሉ ደብረብረሃንን ጨምሮ
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እስዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አሁን ላይ ሁሉም አማራ የሚፈልገው ነገር ነው 👌🙏
አንድነት አንድነት ማለት እራሱ ይሰለቻልኮ አንድ መሆን እንደ ክርስቶስ መምጫ ለራቀው ሰው 🦅
አንድ ለመሆን አንድ ማንኪያ ቅንነት በቂ ነው ✍️ ከእኛ ከሚዲያ አካላት ትክክለኛው መረጃ ለደጋፊዎቻችን ማድረስ ደጋፊዎቻችን ደግሞ እኛን ማበረታታት ኮሜንታችሁን አስቀምጡልን
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብኃ “አንድ ግዙፍ ካውንስል” ለመፍጠር ያስችላል ያለውን ሁለተኛውን ምዕራፍ ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ
September 6, 2025 by ቦርከና ደስክ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) “አንድ ግዙፍ ካውንስል” ለመፍጠር ያስችላል ያለውን ሁለተኛውን ምዕራፍ ጳጉሜ 1 እና 2 ቀን 2017 ዓ/ም ሊያካሂድ መሆኑን የአፋብኃ የተለያዩ የዕዝ አመራሮች በሰጡት የጋራ መግለጫ ጠቁመዋል፡፡
ከበርካታ ውይይቶች በኋላ የውስጥ ልዩነቶችንና መቃቃሮችን መልክ አስይዞ በአንድነት ለመቀጠል ስምምነት መፈጠሩን ሰሞኑን ገልጾ የነበረው አፋብኃ፣ ይበልጥ አንድነቱን ለማጠናከር ከቀናት በኋላ “ሲምፖዚየም” ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡
“የአማራ ህዝብ አሁን የገባበት ውጥንቅጥ፣ የወረደበትና እየወረደበት ያለው መከራ ሁሉ ያለመሰባሰቡ ውጤት ነው” ያሉት አፋብኃ ማዕከል አባልና የምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ፣ ጳጉሜ 1 እና 2 ቀን 2017 ዓ/ም የመጀመሪያውን ሲምፖዚየም ለማዘጋት መታቀዱን መግለጫው በተሰጠበት ወቅት ተናግረዋል፡፡
ሲፖዚየሙ የተሰበረ ካለ የሚጠገንበት፣ የፈዘዘ ካለ የሚነቃቃበት፣ የተራራቀ ካለ የሚሰባሰብበት የመሰባሰብ መድረክ ጅማሮ ይሆናል ብለው፣ በመድረኩ የማህበራት አመራሮችና ግለሰቦች፣ የትግሉ ደጋፊዎች እንዲገኙ ጥሪ መደረጉን ገልጸዋል፡፡
“ሰሞኑን የተፈጠረው አንድነት የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው” ያሉት አርበኛ ዘመነ፣ “ሁለተኛው ምዕራፍና ሙሉ ስኬታማ አማራዊ አንድነት የምናበስረው በአማራ ስም የተደራጁ 50ም ይሁኑ አምስት ሚሊዮን አባላት ያላቸው፣ አንድም ሰው የሚደግፋቸው ግለሰቦችና ቡድኖች ጭምር ወደ አማራዊ ቤት በማምጣት ነው” ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
አፋብኃ በመግለጫው፣ “በውጭ ያለው አማራዊ ዲያስፖራ በሙሉ ግዙፍ በሆነ ካውንስል ውስጥ መታቀፍና መንቀሳቀስ ይኖርበታል” ብሏል፡፡
መግለጫውን ከሰጡት መካከል ሌላኛው የአፋብኃ ማዕከላዊ አባልና የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዋና መሪ አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ፣ የአማራ ህዝብ ጥያቄውን በአደባባይ ሲያቀርብ “ጠላቶቹ እንደፍርሃት በመቁጠር ፈጽሞ ለማጥፋት በእብሪተኝነት በመነሳት እስከደጃፉ ድረስ ፈንጅ እየቀበሩበት፣ ህዝቡ በአጠቃላይ መድፍ፣ ድሮን፣ ጀትና ሂሊኮፕተር ሲበርበት መሳሪያ ሲፈነዳበት የሚውል ሆኗል” ብለዋል፡፡
ሆኖም ትግሉ ለውጥ እንዲያመጣ “አንድ አታጋይ ድርጅት ቋራ” ላይ ይፋ መደረጉን አስታውሰው፣ አሁን ደግሞ ከቀናት በኋላ ሲምፖዚየም ሊዘጋጅ መሆኑን ተናግረዋል። “የሲምፖዚየሙ ዓላማ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይልን ለመላው ዓለምና ለደጋፊዎቹ ማስተዋወቅ ጭምር ነው” ሲሉም ገልጸዋል።
በመግለጫው የተሳተፉት የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ በበኩላቸው፣ የአማራ ትግል ከተጀመረ ሦስት ዓመታት ሊሞላው መሆኑን፣ ትግሉ ማዕከላዊ ኮማንድ እስከማቋቋም መድረሱን ገልጸው፣ ልዩነቶችን በጨዋ ደንብ በንግግር እየፈቱና ልዩነቶች እያጠበቡ መጥተዋል ብለዋል፡፡
ችግሮች ይበልጥ እንዲፈቱ “የዳያስፖራው አንድነት ያስፈልጋል” ያሉት አርበኛ ሀብቴ፣ በተዘጋጀው ሲምፖዚየም ተቀራርቦና ተወያይቶ የነበሩ ችግሮችን በማጥበብ የተሻለ አደረጃጀት እንዲፈጠር ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥ከአማራ ማሕበር በሰሜን አሜሪካ (ፋና) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ‼️
30/12/2017 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#የብልፅግና ድራማ ሲጋለጥ😂
✍️አፋብሃ አሳምነው እዝ ላይ ከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ አሥተዳደር ነበርኩ ግን አሁን ትግሉን ሳይመቼኝ ሲቀር እጄን ለብልፅግና ሰጠሁ ብሎ የነበረው አዝማሪው በቀቀን ሙሉ ቀን መሥፍን ይዞት የመጣው የብልፅግና ተልዕኮ:
1ኛ .ታጋዮችን በተለያዩ አጀንዳ በመሥጠት በማሰላቼትና ጥቅማ ጥቅም በመስጠት ከትግል እንዲወጡና ብልፅግና እንዲገቡ በማድረግ
2ኛ .በቀጥታ ከቱለፋ አሥተዳደር ፅ/ቤት ገንዘብ ትሰጣላችሁ ቦታ ትሰጣላችሁ በማለት በማላል ማሥከዳትና ከትግል ማሥወጣት
3ኛ .400 ሺህ ብር ተቀብሎ መጥቶ የውሸት ድራማ በማዘጋጄት የሥለላ ሥራ ሲሰራ የነበረ ለዚህም ማሳያ የተሰጠውን ገንዘብ ብልፅግና ልኮት ሊገለኝ የመጣ ሰው ነው ብሎ አሥሮ የውሸት ድራማ በራሱ የቲክ ቶክ አካውንት የለቀቀና ዜና የሰራበት ሲሆን ጉዳዩን የውሸት መሆኑን በወቅቱ የነበሩ አመራሮች አጣርተው ሲደርሱበት ብጥብጥና ሁከት በመፍጠር የአንድ ሰው ህይወት ያጠፋ በመሆኑ በቁጥጥር ስር አድርገው የሚኒልክ ሻለቃ የሰውዬን የደም ካሳ አሥከፍለው ያሥታርቁት ሲሆን በዚህም አልበቃው ያለው ተልዕኮ አንጋቢው በቀቀን የብልፅግናው ጋንጩር ሙልቀን መሥፍን ቦታ በመቀዬር ኦሮሚያ ክልል ጊምቢቹ ወረዳ ማህበረሰብ አደራጃለሁ በሚል መግቢያአካባቢውን የሰረቀና የበዘበዘ ሰው ነው።
4ኛ. በዚህም ተግባሩ የነቁበትና የደረሱበት የረር ብርጌድ አመራሮች በቁጥጥር ሥር አውለው የቁም እስረኛ አድርገው ምርመራ ሲያካሂዱበት ከእስር ቤት በማምለጥ ከቦታው ተሰውሮ ልጁንና ቤተሰቡን ይዞ እጄን ለመንግሥት ሰጠሁበሚል የውሸት ትርክት ለማወዛገብ ሞክሯል።
5ኛ. የቱለፋ ከተማ አሥተዳደር ለዚህ ተልዕኮ ማሥፈፀሚያ 7 ቱለፋ የከተማ አሥተዳደር የሊዝ ቦታ የተሰጠውና መታወቂያ ፤ካዱንም በዬአመቱ የሚያድስለትና ብር በአካወንቱ ያሥገባለታል።
👉አዝማሪና በቀቀኑ ሙሉ ቀን ከዚህ በፊት በሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ ሃላፊነት ተሰጥቶት በነበረበት ሰዓት የተሰጠውን የብልፅግና ተልዕኮ ለመወጣት አመራሮችን እርሥ በእርሥ ለማባላት ያደረገው ሁኔታ ብዙም ሳይቆይ ጉዳዩ ሲነቃበትና ሲደረስበት ከሃላፊነት ወዲያውኑ በማንሳት አባረውታል።
✍️ይህም ተልዕኮን በአግባቡ መወጣት ያቃተው የብልፅግናው በቀቀን ሙሉቀን መሥፍን የሀይለማርያም ማሞ ክፍለጦር አመራሮች ጉዳዩን ሲደርሱበት የእሥር ትዕዛዝ ወጥቶበት በመፈለግ ላይ እያለ ከቦታው በመሸሽ እዛው የብልፅግናው ጎሬፈርጥጦ ገብቷል።
💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪
🤜🤜 ሞት ለባንዳ🤜
👉ነፃነት ወይም ሞት💪
የሀይለማርያም ማሞክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል!!
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጎጃምን ያላቀፈ የአማራ አንድነት ህብረቱ አይጸናም፣ጎንደርን ያላካተተ የአማራ ትግል እድሜ አይኖረውም፣ወሎ/ቤተ አምሐራን አካሉ ያላደረገ የአማራ የትግል አካሔድ መሠረቱ አይጸናም! ሸዋን ያልያዘ የአማራ አንድነትም ፍሬ አያፈራም!
ጎጃምን አምርረህ ጠልተህ በጎንደርነት ካባ ተጠልለህ አማራን ነጻ አታወጣውም! አልያም በጎጃምነት አጥር ውስጥ ሁነህ ጎንደርን እየረገምህ የአማራን ህዝብ ነጻነት አታውጀውም! ለሸዋ እና ወሎም በተመሣሣይ!
ጎጃም የወደደውን እየወደድህ፣ጎንደር የፈለገውን እያከበርህ፣ሸዋ በመከረበት እየተግባባህ፣ወሎ/ቤተ አማራ/ ያስቀመጠውን እየተቀበልህ ነጻነትህን ታውጅ ይሆናል!
ህብረት የሌለው ትግል ፍሬ አልባ ነው፣አንድነት የሌለው ትግል ነዳጅ የሌለው መኪና እንደ ማለት ነው
ምርጫችንም፣ አማራጫችንም በህብረት ታግለን በህብረት ማሸነፍ ብቻ ይሆናል! ይህ ደግሞ የትግላችን ማሰሪያው ነው!!!
ጉዞ ወደ ፊት! ከአፋብኃ ጋር
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#የጀግና_ልጅ_ጀግና💪
"የነፃነት ጥሙን በደሙ ሊቆርጥ ወኔ ሰንቆ የወጣው ትውልድ የጠላቱን ጉሮሮ እያነቀ ያመጣውን መሳሪያ እስከ አፍንጫው እየታጠቀው ነው ።
በስልጠና የበቃ ፣ ረጅም ዓላማ ያነገበ ፣ ህዝባዊነትን የተላበሰ ፣ በክንዱ የሚተማመን ትውልድ የመገንባት መንገዳችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
ምስል :- የበላይ ዘለቀ ሐውልት ከቆመበት እነማይ የተገኙ የዘመኑ እጅጉ ዘለቀዎች የአባ ኮስትር ብርጌድ ኮማንዶ አባላት"
30/12/2017 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ግርማዊ እንጂ ኮስማና ትናንት የለንም !!
==========
"የኢትዮጵያ ትናንታዊ ታሪክ የኮሰመነ ነው" - የስልጣኔ አልባ ፀረ አማራ ሥልጣኔዎች አዲስም ነባርም አዋጅ !
የአማራን ሥልጣኔ ለዕልፍ ዘመናት የሚቋደሱ ፥ ግን እንዳያብብ እንዳይስፋፋ እና እንዳይፋፋ እግር በእግር እየተከታተሉ ሰኮናውን የሚነክሱ እባቦች መግለጫ ነው !
"ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም" ይላሉ አበው።
በ2018 ዓ.ም መስከረም መባቻ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የሰሚውን ጆሮ ሁሉ ጭው የሚያደርግ ጉድ ተሰምቷል። "ያለፉት 5 ሺህ የኢትዮጵያ ዘመናት በሙሉ የኩስመና ዘማናት ናቸው " የሚል ጉድ - ይሉት ክፉ አዋጅ ተሰምቷል። ይህ በእርግጥም መስከረም ከመንጋቱ አስቀድሞ የተሰማ የሚያስቅም የሚያሳቅቅም ጉድ ነው።
እውን የኢትዮጵያ ትናንት -- የኩስመና ነውን?
በፍፁም !!
የጥንቱ የጠዋቱ ጠቢቡ የአማራ ሕዝብ የመሰረታት ኢትዮጵያ ለሰማይ ለምድርም የሚከብድ ግዙፍ ታሪክ በወርቅ ቀለም የከተበች ፥ ሰማይ ጠቀስ ስልጣኔ የገነባች ሐገር ነበረች!!
እነ የሃ ፣ ሮሃ፣ አክሱም፣ ላሊበላ ይመስክሩ !! ትናገር አድዋ ትመስክር !!
"የኢትዮጵያ ትናንታዊ ታሪክ የኮሰመነ ነው"
ይህ በአማራ ሕዝብ ላይ የሰራው ስህተት መቁጫው መውጫው ጠፍቶት የሚኳትነው የአብይ አህመድ ንግግር ነው። ይህንን ክፉ ንግርት ዳንኤል ክብረት አንገት በመነቅነቅ ፈርሞ አፅድቆታል!!
አብይ አሕመድ የተፀነሰው ከ500 ዓመታት በፊት ነው። አብይ አህመድ ወላጅ አባቱ ግራኝ አህመድ ፥ ወላጅ እናቱ ዮዲት ጉዲት ፥ ሞግዚቱ የግራዚያኒዋ ጣልያን ናቸው ።
አብይ አህመድ የተፀነሰው ከ500 ዓመታት በፊት ነው ስንል ፥ የሥነ - ሕይወትን ሕግ ለመጣስ እየዳዳን እንዳልሆነ ይመዝገብልን።
አብይ አህመድ በአባቶቻችን መንበር "የነገሰ" ልቡሰ-ሥጋ አማራ ጠል መንፈስ ነው።
እኛ ግን ፥ ግርማዊ ትናንት ያለን ፥ የደመና ጋላቢ ልጆች ፥ የጠቢባን ውላጆች ነን!!
እኛ አማራውያን የገዘፈ የተኮፈሰ እንጂ ፥ የኮሰመነ የመነመነ ትናንት እና ታሪክ የለንም !!!
የምንናፍቀው የምንሳሳለት ያሸበረቀ ፥ ከመስከረም አደይ አበባ ይልቅ የተንቆጠቆጠ የግዙፍ እና የረቂቅ ትናንት ባለቤቶች ነን።
የተቃጣብንን ሰይፍ ከወገቡ ላይ አጥፈን ፥ በጠላት አንጀት እየሰገሰግን ፥ ወደ ግርማዊ ትናንታችን እንገሰግሳለን ፥ አማራነትን አክብረን እናነግሳለን!!
አዎ ! የአማራ ሕዝብ ፥ ግርማዊ ገናና እንጂ የኮሰመነ ታሪክ የለውም!!
አዲስ ተስፋ !!
መጭው መስከረም ፥ አዲሷ የመስቀል ወፍ እና የአደይ አበባ የአማራ ሕዝብን ትግል መፃኢ ዕጣ ፈንታ ያበስራሉ !!
አዲስ ትውልድ ፥ አዲስ አስተሳሰብ ፥ አዲስ ተስፋ !!
ዘላለማዊ ክብር ለአማራ ሕዝብ ሲሉ ቀድመውን ለወደቁ
ጀግኖች ሰማዕታት ወንድሞቻችን !!
© ምንያምር አዲስ - Minyamir Addis
ግሩም ሰው
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
የአማራ ጀግኖች የአይሻ ደመላሾች!!!
የወለጋ ክፍለሀገር ፋኖ ቢዛሞ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ንጉሴ ዋለልኝ/ Nigussie Walelign /እና ጓዶቹ!!!
ወለጋ ቢዛሞ ✊
አማራ💚💛❤️
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ምስራቅ ጎጃም ላይ በሁሉም አካባቢዎች የፋኖ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዳይለይ ለሁሉም የጥንቃቄ መልዕክት ይዳረስ ❗️
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
4ቱ የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንዶ አባላት ትናንት ነሐሴ 29/2017 ከሰጡት የጋራ መግለጫ አርበኛ ዘመነ ካሴ ካስተላለፈው መልዕክት በጥቂቱ
👇
👉"ሰሞኑን እንደአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል መሃል ላይ ገጥመውን የነበሩ አንዳንድ ጉዳዮችን በንግግርና ፍፁም በሰከነ አኳኋን ፈተን አንድነታችን ዳግም ያበስርንበት ሳምንት ስለሆነ ይህ ከፍተኛ ሞራልና መነሳሳት ይሆነናል፤ሰሞኑን የተፈጠረው አንድነት የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው ሁለተኛው ምዕራፍና ሙሉ ስኬታማ አንድነት ሙሉ አማራዊ አንድነት የምናብስረው በአማራ ስም የተደራጁ ሃምሳም ይሁን 5 ሚሊየን አባላት ያላቸው አንድም ሰው ጭምር የሚደግፋቸው ግለሰቦችና ቡድኖችም ካሉ እነሱን ወደ አንድ አማራዊ ቤት በማምጣት ነው"።
👉"ማርከን አየነው አሸንፈን አየነው ሽዎችን መርተን አየነው ድሮንንም ታንክንም አሸንፈን አየነው ዓለምም አየ አንድ ባለመሆናችን ምክንያት ግን ጠላቶቻችንም ወዳጆቻችንም ነጭ መሃረም ከኪሳቸው አውጥተው እንባ እስኪያወጡ ሚስቁብን ሆነናል፤ ስለዚህ ፍፁም እንድንሰክን፣ ፍፁም ጨዋዎች እንድንሆን፣ፍፁም ከስሜት እንድንርቅ፣ ፍፁም እንድንቻቻል፣ ያለሁት ዓለም እኛ ላይ ያለው ዕምነት እየቀጠነ እየቀጠነ ክር አክሏል፤ በእኛ ተስፋ ተቆረጠ ሽዎች ወንድሞቻችንን ገብረን ከዚህ ያደረስነው ትግል የመጨረሻው ቀኑ ይቀርባል"
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ ክፍለጦር ም/ጦር አዛዥ
፲ አለቃ አንዳርጋቸው አዲስ (ፕሬጎዚ) ጠላትን በሚገባው ልክ እያናገርነው እንገኛለን። በቀጠናችን ያሉ ባንዳዎችን አንቀን እያወጣን ተገቢውን እርምጃ እየወሰድን እንገኛለን። ደንበጫ ላይ የወሰድነው የሰርጎገብ ጥቃት እና ደንነቶችን ማውጣት መቻላችን ለዚህ ማሳያነው ሲል ገልጿል።
ነሀሴ 30/2017ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ግጭት፣ እገታ እና ጦርነት መልከ ብልፅግና ናቸው❗
እገታዎች ሁሉ፣ ፋሽስቱ ኦህዴድ ብልፅግናን መንበር መቆጣጠር ተከትለው የመጡ በራሱ ሰርጎገቦች እና ደህንነቶች ቅንብር የሚከወኑ ህዝብን አማራሪ እና የአጀንዳ ሰልፍ አካል የአገዛዙ ችጋር ጥምቀት ውጤቶች ናቸው።
ህዝቤ፣ ይሄን ለመረዳት ሰነፍ እና ኋላ ቀር ነውና… ጉዳዩን የግለሰቦች እና ጥቂት ቡድኖች አድርጎ ይንጫጫል።
፬ ኪሎን ፀጥ ረጭ ስታደርግ የሀገር ሰላም ይመጣል።
ኦህዴድ መሩ ፋሽስቱ ብልፅግና በስልጣን በቀጠለበት ሁኔታ… አምሓራዊ እና ሰሜናዊ ማህበረ እረፍትን አትናፍቅ!
አይኖርህም!
#የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ።
#ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ!
ነሀሴ 30/2017 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
መረጃ ወለጋ‼
፨፨፨፨፨፨፨
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤንጎሮ ወረዳ ጫንጮ ቀበሌና አካባቢው ሀይለኛ ጦርነት ሲካሄድ መሰንበቱን መዘገባችን ይታወሳል።በዝህ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የአገዛዙ ጥምር ጦር የአካባቢውን ማህበረሰብ ቤቶች በማቃጠል እንዲሁም የማህበረሰቡን የቀንድ ከብቶች ሰብስቦ ወደ ቱሉ ጋና እዬሸሸ ባለበት ስዓት በፋኖ ሀይሎች ከበባ ቢደርግበትም የሀገር ሽማግሌዎችንና የሀይማኖት አባቶችን በመሰብሰብ አስክሬናችንን እስክናነሳ የፋኖ ሀይሎች አካባቢውን እንዲለቁ አድርጉልን ከብቶቹን ያለምንም ቅድመሁኔታ እንመልሳለን ብለው ቃል ገብተው ነበር።
ይሁንና የሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ከፋኖ ሀይሎች ላይ ጫና በማድረግ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ካደረጓቸው በኋላ ጥምር ጦሩ ሙሉ አስክሬንና ቁስለኛውን በማንሳት ወደ ቱሉጋናና ወደ ደንጎሮ ከተሞች የወሰደ ሲሆን የአገዛዙ ጥምር ጦር አመራሮች ቃላቸውን በማጠፍ ሀይል በማስጨመር ከብቶቹን ወደ ቱሉ ጋና ዙርያ መንደር 24 ትምህርት ቤት እያስገቡ እንደሚገኙ የአካባቢው ኗሪዎች በምስል አስደግፈው ለአኗር ሚዲያ ገልጸዋል።
የአካባቢው ኗሪዎች አክለውም እናቶችና እህቶች ወደ ትምህርት ቤቱ በመሄድ ከብቶቻቸው እንዲመለሱላቸው ቢጠይቁም ባሎቻቹህ መተው ያስመልሱላቹህ የሚል ትዕቢት የተሞላበት ምላሽ እንደተሰጡ ገልጸዋል።ይህን ድል ያገኘ ሲመስለው ንጹሃንን የሚጨፈጭፍ እንዲሁም አስፈላጊውን ምላሽ ሲሰጠው ሽማግሌና የሀይማኖች አባቶች ጉያ የሚወሸቅ ካሃዲ ቡድን መላው የታጠቀ ሀይል በአንድነት እንዲታገለው አስቼኳይ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ነሐሴ 30/2017ዓ.ም
ቢዛሞ ሚዲያ
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
