ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 491
订阅者
+1024 小时
+847 天
+87330 天
帖子存档
መርዓዊ ከተማ ለምትገኙ የጠላት ቀኝ እጆች የተላለፈ‼️
✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥
የመጨረሻ የማስጠንቀቂያ ወገናዊ ጥሪ።
✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥
በአንድ ቀን ብቻ 86 ንጹሃን በመርዓዊ ከተማ በአደባባይ ለጨፈጨፈው ፣ እና ያን ጀግና አርበኛ ይልቃል አበጀን እስከ አከርካሬው ድረስ በሳንጃ በመውጋት ከማቁሰሉም በላይ ውሃ እንዳይጠጣ እህልም እንዳይበላ በማድረግ ፖትሮል ላይ በሰንሰለት በማሰር ባህርዳር ፣ አዴት ፣ መሸንቲና እና መርዓዊ ከተማ ላይ እያዞረ በምድር ላይ ተፈፅሞ የማያውቅ ግፍ ሲፈፅምበት ከቆየ በኋላ በቀኝ ደረቱ ፣ በቀኝ አይኑ እና በሌሎች የአካል ክፍሎቹ ላይ የብሬን ጥይት በማርከፍከፍ ሬሳው እንኳን እንዳይለይ አድርጎ መሸንቲ አካባቢ ባለው ክሪቸር ላይ በግፍ ረሽኖ ለጣለው ለአረመኔው አብይ አህመድ የግፍ አገዛዝ በመረጃ ሰጭነት ፣ በሎጀስቲክስ አቅራቢነት እና በጭንገረድነት ለምታገለግሉ የመርዓዊ ከተማ ኑዋሪ የሆናችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተጠቀሳችሁ አስነዋሪ አማራወች በውስጥ አርበኞቻችን በኩል ወይም በሰርጎ ገብ ሃይላችን ቀጥተኛ እና የማያዳግም እርምጃ ከመውሰዳችን በፊት ከአስነዋሪ ድርጊታችሁ እንድትታቀቡ የመጨረሻ ወገናዊ ጥሪ ቀርቦላችኋል ። እድሉን ተጠቅሞ ራስን ማግለል ብቸኛው በሂወት የመኖር አማራጭ ነው ።
1. አምላኬ ተመስገን ቀበል 02
2. ሰጤ አስራት ቀበል 01
3. በሪሁን በሌ ቀበል 02
4. ሳልየ አደመ ቀበል 02
5. ቤዛ ፀጉር ቤት ቀበል 02
6. እስቲበል ቀበል 01
7. አቸነፍ ገቢወች ጽ/ቤት ሰራተኛ
8. ዮናስ ገቢወች ጽ/ቤት ሰራተኛ
9. ቄሴ ሊስትሮ አንካሳው ሊስትሮ ቀበል 02
10. ሞላ ወልዳረጋይ ቀበል 02
11. ይዋኒስ ቁሜ ቀበል 02
12. አዲሴ ታደሰ ቀበል 02
13. እመቤት አድማሱ ቀበል 02
14. ውቢት አድማሱ ቀበል 02
15. አድና ሃይሌ ቀበል 02
16. አይናዲስ ስሜነህ ቀበል 01
17. ፋንታ ባለሱቋ ቀበል 01
18. ታከለ አያሌው ቀበል 02
19. አየሁ አለም መረዋ ቀበል 01
20. ሸዋዬ ፀሃይ መረዋ ቀበል 02
21. ሙሉጌታ ዘለቀ ቀበል 01
22. ይልቃል ቀበል 01
23. ደሴ ሰይዱ ቀበል 02
24. እንኳህነች ካሳሁን ቀበል 01
25. እቱዬ ታደሰ ከእነ ሴት ልጇ ቀበል 01
26. አሳየ ሞሳ ቀበል 01
27. ይሃ ሰሜ ቀበል 01
28. ይታየው ገለች ቀበል 01
29. የዘምዘም ጫትቤት ባለቤት ቀበል 01
30. የፔንታጎን ሱቅ ባለቤት ሰለሞን ቀበል 02
ሌሎችንም በማጣራት ላይ ነን ። ተጨባጭ መረጃወች ስናገኝ ተመሳሳይ ጥሪ እናቀርባለን።
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
02/ዐ1/2018 ዓ.ም
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በእኔና በብዙዎቹ የዚህ ዘመን የአማራ ህዝብ የህልውና ታጋዮች ሮል ሞዴል በሆኑት የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ላይ በአገዛዙ የሚፈፀመው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ትግላችን ይበልጥ መምር እንዳለበት የሚያሳይ የሊትመስ ፔፐር ማሳያ ምልክት ነው።
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ገብርዬ ፈጣሪ ይማርህ
መስከረም 2/2018 ዓ.ም
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ
ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ግዮን ብርጌድ ኃይል አድማሱ ሻለቃ ጠላት እሬሽን ተቀብሎ ሲመለስ ከአላይታ እስከ አምቢስ ደፈጣ በመያዝ ጠላት ላይ ጥቃት አድርሰዋል።
አናብስቶቹ ጠላትን በደፈጣ ጥቃት ያደረሱበት ሲሆን የአረመኔዉ አገዛዝ እግሬ አዉጭኝ በማለት ፈርጥጦ ግሽ ተራራ ላይ ተሰቅሏል።
ክንዳቸው የማይዝለው በቅፅል ስማቸው የምድር ድሮኖች የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ልጆች ከመሸ ታምር ሰርተዋል።
መነሻውን አዴት አድርጎ በአንድ ኦራልና አንድ ፓትሮል በመሆን የአረመኔው ሰራዊት እሬሽን ለማቀበል ወደ አዳማ ሲንቀሳቀስ ከአዴት እንደወጣ ከቀኑ 11:ሰዓት ሽዋ ሜዳ ላይ በደፈጣ በተፈፀመ ጥቃት ፓትሮሉ ላይ ዲሽቃ ጠምዶ የነበረውን ተኳሸ እና አራት የአረመኔውን አገዛዝ አባላት ጨምሮ በአጠቃላይ አምስት የፋሽስቱን ሰራዊት ቅንድቡን በማለት የተሰናበቱ ሲሆን ጀግኖች እቅዱን አክሽፈው መልሰውታል።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ፩ኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለአማራ ፋኖ!
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!
መስከረም 2/2018 ዓ.ም
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአረመኔው ስርዓት ጦር መፍረሱን ቀጥሎበታል..
(መስከረም 02/2017 ዓ.ም የወምበርማ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ)
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 5ኛ ክፍለ ጦር የወምበርማ ብርጌድን የአረመኔው ስርዓት ተላላኪ በሰላም አስከባሪነት ሲያገለግል የነበረው በዛሬው ዕለት መስከረም 2/2017 ዓ.ም ተቀላቅሏል።
በስርዓቱ ሲያገለግ የነበረው ወጣት ታፈረ አሰፋ ኬላ ላይ የጓዱን መሳሪያ ነጥቆ ጥቁር ክላሽ በመያዝ የወምበርማ ብርጌድን ተቀላቅሏል።
ወጣት ታፈረ አሰፋ አማራ ሁኜ አማራን አልዋጋም፣ የአማራ ንጹሃን እናቶች ሲደፈሩ፣ ንጹሃን አባቶች ሲታረዱ በአይኔ ሰላየሁ የአርበኛ ዘመነ ካሴን ጥሪ ተቀብዬ ፋኖን ተቀላቅያለሁ ብሏል።
በአረመኔው ስርዓት ውስጥ ሁነው ሚስጥሩ ያልገባቸው የሰላም አስከባሪ ጓዶች ወደፋኖ በመቀላቀል ዕራሳቸሁን እና ማህበረሰቡን ታደጉ ሲልም ታፈረ አሰፋ መልዕክቱን አስተላልፏል።
፲/አ እ/ር ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ህ/ግ መምሪያ ኃላፊ
ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
።።። ሰበር ዜና ።።።።።
ክንዳቸው የማይዝለው በቅፅል ስማቸው የምድር ድሮኖች የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ልጆች ከመሸ ታምር ሰርተዋል።
መነሻውን አዴት አድርጎ በአንድ ኦራልና አንድ ፓትሮል በመሆን የአረመኔው ሰራዊት እሬሽን ለማቀበል ወደ አዳማ ሲንቀሳቀስ ከአዴት እንደወጣ ከቀኑ 11:ሰዓት ሽዋ ሜዳ ላይ በደፈጣ በተፈፀመ ጥቃት ፓትሮሉ ላይ ዲሽቃ ጠምዶ የነበረውን ተኳሸ እና አራት የአረመኔውን አገዛዝ አባላት ጨምሮ በአጠቃላይ አምስት የፋሽስቱን ሰራዊት ቅንድቡን በማለት የተሰናበቱ ሲሆን ጀግኖች እቅዱን አክሽፈው መልሰውታል።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ፩ኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለአማራ ፋኖ!
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!
መስከረም 02/2018 ዓ.ም
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ዜና ምዕራብ አማራ ቀጠና!!
ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አንድ ካሶኒ ሙሉ የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት ደመሰሰ!!
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ንስሮቹ የአረመኔዉን አገዛዝ በማልዳዉ ረፍርፈዉታል።
የአመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት በ 2 አቅጣጫ ወደ ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ቢያቀናም ንስሮቹ የቀኝ አዝማች ደስታ አናብስቶች በቲሊሊ ጅባይታ ኢባሎም እንዲሁም ከእንጅባራ የወጣዉን አረመኔዉ አገዛዝ ሻለቃ 3 በሚገባ የቀጠቀጠችዉ ሲሆን በሌላ አቅጣጫ ከሰከላ ወደ ሱርታ የተንቀሳቀሰዉን ሃይል ንስር ሻለቃ (4ተኛ ሻለቃ) ሱርታ ሚካኤል ላይ በብርጌዱ ጦር አዛዥ እና ዘመቻ ድንቅ ጥምረት ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ አድርገዉ ደቁሰዉታል ።
ንስር ሻለቃ ዙ_23 ቱን በክላሽ ያናዘዙት ሲሆን የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አልሞ ተኳሾች የዙ_23ቱን ተኳሽ ቀንድሸዉ ጥለዉታል።
በዚህም መሰረት:.
1/ ዙ_23ተኳሹ ተደምስሷል።
2/ አንድ ካሶኒ የአረመኔዉ አገዛዝ በቦምብ የጋዬ ሲሆን ከቦንብ የተረፈዉ አረመኔዉ አገዛዝ በአልሞ ተኳሾች ተደምስሷል።
3/ 2 ፓትሮል ዙ_23 እና ዲሽቃ የጫኑ ፓትሮሎች በጀግኖቹ የቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ልጆች አውድመዋቸዋል።
4/ ዲሽቃ የጫነችዉን ፓትሮል ከጥቅም ዉጭ ማድረግ ችለዋል ።
5/ 12 ክላሽ ከጠላት ተማርኳል።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !
© አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
#ተይዟል!!
#ጎቤ ክ/ጦር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ሲቪል ልብስ በመልበስ በአካባቢዉ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሙሀመድ ወዮ የተባለ የመከላከያ ደህንነት በጎቤ ክ/ጦር በቁጥጥር ስር ዉሏል።
አርበኛ ሲሳይ አሸብር
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አንድ ካሶኒ ሙሉ የአገዛዙ ሰራዊት መደምሰሱ ተሰማ!
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ንስሮቹ የአረመኔዉን አገዛዝ በማልዳዉ ረፍርፈዉታል።
የአመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት በ 2 አቅጣጫ ወደ ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ቢያቀናም ንስሮቹ የቀኝ አዝማች ደስታ አናብስቶች በቲሊሊ ጅባይታ ኢባሎም እንዲሁም ከእንጅባራ የወጣዉን አረመኔዉ አገዛዝ ሻለቃ 3 በሚገባ የቀጠቀጠችዉ ሲሆን በሌላ አቅጣጫ ከሰከላ ወደ ሱርታ የተንቀሳቀሰዉን ሃይል ንስር ሻለቃ (4ተኛ ሻለቃ) ሱርታ ሚካኤል ላይ በብርጌዱ ጦር አዛዥ እና ዘመቻ ድንቅ ጥምረት ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ አድርገዉ ደቁሰዉታል ።
ንስር ሻለቃ ዙ_23 ቱን በክላሽ ያናዘዙት ሲሆን የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አልሞ ተኳሾች የዙ_23ቱን ተኳሽ ቀንድሸዉ ጥለዉታል ።
በዚህም መሰረት:.
1/ ዙ_23ተኳሹ ተደምስሷል ።
2/ አንድ ካሶኒ የአረመኔዉ አገዛዝ በቦምብ የጋዬ ሲሆን ከቦንብ የተረፈዉ አረመኔዉ አገዛዝ በአልሞ ተኳሾች ተደምስሷል ።
3/ 2 ፓትሮል ዙ_23 እና ዲሽቃ የጫኑ ፓትሮሎች በጀግኖቹ የቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ልጆች አውድመዋቸዋል።
4/ ዲሽቃ የጫነችዉን ፓትሮል ከጥቅም ዉጭ ማድረግ ችለዋል ።
5/ 12 ክላሽ ከጠላት ተማርኳል ።
የአፋብኃ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ!
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
#አርማጭሆ የአማራን ህዝብ ህልዉና ሳያስከብርና ጠላቶቻችንን ሳይቀብር ክንዱን ላይጥፍ ተማምሎ ተነስቷል።
ጠላት ገብቶ የማይወጣበት ምድር ይሆናል።
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🎯የፋኖ አመራሮች አሁናዊ የትግሉን የዕድገት ደረጃ የሚመጥን የትግል ጥሪ ሊያቀርቡ ይገባል፡-
• በሁሉም የአማራ ግዛቶች በእኩል ቀንና በእኩል ሰዓት መንገድ መዘጋት አለበት፤
• የጋራ ዘመቻዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው፤
• የጠላትን ወታደራዊና ፖለቲካዊ ተቋማትን እንዲያጠቃ፤
• ሕዝቡ ለፋኖ ወንድሞቹ የመረጃ ምንጭ ሆኖ የትግሉ አካል እንዲሆን ጥሪና ቅስቀሳው መቀጠል አለበት፡፡
• አደጋውን የሚመጥን ርብርብ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
የአማራ ሕዝብ ደመኛ ጠላት የሆነው የዐቢይ አሕመድ ወራሪ ሰራዊት ከአማራ መሬት በሕይወት መውጣት የለበትም!!
• ፋኖ ለሕዝባዊ ጦርነት በቋሚነት የሚዋጋ ሠራዊት ቁልፍ ሚና እንዳለው አምኖ በየዘርፉ የሚሰጠውን ስልጠና አጠናክሮ መቀጠል አለበት፤
• በገጠር አካባቢዎች የተመሰረቱ ድብቅ የጦር ሠፈሮች የትግሉ የደም ስር በመሆናቸው የጠላት የመረጃ ምንጮች አነፍንፈው እንዳይደርሱባቸው ልዩ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፤
• እነዚህ ድብቅ የጦር ሰፈሮች የትግሉ የደም ሥር ናቸው ሲባል ዘርፈ ብዙ ወታደራዊ ሚስጥሮች የሚጠበቁባቸው የፋኖ ቤተ-መቅደስ በመሆናቸው ነው፤
• በምንም ሁኔታ ፋኖ የውጊያ ዕቅዶቹን በይፋ ማሳወቅ የለበትም፤ ለትግሉ ሞራልና ለቅስቀሳ የሚተላለፉ መልዕክቶች እንደተጠበቁ ሆነው፤ የውጊያ ዕቅድን ቀድሞ በሚዲያ ማሳወቅ ከሕዝብ ግንኙነት ፋይዳው ይልቅ ወታደራዊ ኪሳራው ከፍ ያለ በመሆኑ ልዩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፤
• ከምንም በላይ የአማራ ፋኖ ከመከራ መሀል የሚያገኛቸውን የትግል ተሞክሮዎች በአግባቡ መጠቀም ይኖርበታል!!
የዐቢይ አሕመድ ዙፋን ጠባቂ የሆነው የብልጽግና ሰራዊት በገባበት የዐማራ ክልል እንዳይወጣ የሚያደርግ የተቀናጀ አርበኝነት መካሄድ አለበት! የአማራ ምድር ለጠባብ ቡድንተኝነቱ ሀገር እያፈረሰ ያለው ኃይል ዙፋን ጠባቂ የሆነው ሠራዊት ገብቶ የማይወጣበት፣ ምድሩም እሾህ እንዲሆንበት የዐማራ ሕዝብ ታሪካዊ ኃላፊነት አለበት!
ይህ የህልውና ጦርነት፣ የአማራን ሕዝብ እንደሕዝብ ወደፊት የማሻገር አልያም እንደሕዝብ የመጥፋት ወሳኝ ታሪካዊ ዕጥፋት ላይ መሆናችንን ማመን ይጠይቃል፡፡
በዚህ የህልውና ትግል ማሸነፍ ለኛ ትውልድ ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥለው መቶ ዓመት ለሚመጡ ተከታታይ ትውልዶች የህልውና ማረጋገጫ እንደሆነ በማመን አምርሮ መታገል ይገባል፡፡
የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ጥቂት የማይባሉ የኦሮሞ ተወላጆችን (በተለይ ወጣቶችን) በተሳሳተ አቅጣጫ በማሰለፍ፣ የዐማራን ሕዝብ የነጻነት ትግል በተሳሳተ መንገድ እንዲረዱት አድርጓል፤ ይህን የተሳሳተ መረዳት በተቻለ መጠን የትግላችን ክላሪቲ ለኦሮሞ ሕዝብ ማስረዳት፣ ቀሪውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለፍትሕና ለነጻነት አብሮ እንዲነሳ የማያቋርጥ የሕዝብ ግንኙነትና ቅስቀሳ ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል ይገባል፤
በመጨረሻም የፋኖ ቀዳሚ ትኩረት፡-
1ኛ፡- የተናደውን የዐቢይ አሕመድ ሠራዊት ጠራርጎ ከአማራ ክልል ማስወጣት፤
2ኛ፡- ትግሉን ከመሀል አገር ለማቀጣጠል ኢትዮጵያዊ ኃይሎችን ማሰባሰብ፤
3ኛ፡- የመጨረሻውን ትግል ምዕራፍ በድል መደምደም ነው፡፡
በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ ግን አሁን ያለውን የፋኖ አንድነት ማጠናከር፤ የፋኖ ሀቀኛ ድርጅት ምስረታ ፈጽሞ የማይዘነጋ መሰረታዊ ጉዳይ መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም!
🎯የአማራ ፋኖ የትግል መስመር የሚጠበቀው በአንድነት መንገድ ነው፡፡
🎯መውጫ፡- የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት ህልውና ከፍርሰት የሚታደገው የፋኖ ትግል ነው፡፡
ምስል:- ከማህበራዊ ሚዲያ!
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ድል! ደሴ ዙሪያ
ሃይቁ ይታይሃል?! ሃይቅ እስጢፋኖስ ከተማ ነው (ተሁለደሬ ወረዳ)።
የአፋብኃ|ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ነብሮች በሃይቅ ዙሪያ የተሰራውን የጠላት ምሽግ በአውዳመቱ እንክትክቱን አውጥተውታል።
በነገራችን ላይ ሃይቅ እስጢፋኖስ ከደሴ የ30 ደቂቃ መንገድ ነው!
አፋብኃ|ምንሊክ ዕዝ
መስከረም ፪/፳፻፲፰ ዓም
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🛑ሰበር ዜና🛑
ገና ሁላችሁም ታልቃላችሁ!!
የኦሮሚያ ክልል ልዩ ሀይል ዋና አዛዥ ኮማንደር ጌታቸው ባዙ በታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ።
02/ዐ1/2018 ዓ.ም
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ሰበር_የድል_ዜና ‼️
ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አንድ ካሶኒ ሙሉ የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት ደመሰሰ !!
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ንስሮቹ የአረመኔዉን አገዛዝ በማልዳዉ ረፍርፈዉታል።
የአመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት በ 2 አቅጣጫ ወደ ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ቢያቀናም ንስሮቹ የቀኝ አዝማች ደስታ አናብስቶች በቲሊሊ ጅባይታ ኢባሎም እንዲሁም ከእንጅባራ የወጣዉን አረመኔዉ አገዛዝ ሻለቃ 3 በሚገባ የቀጠቀጠችዉ ሲሆን በሌላ አቅጣጫ ከሰከላ ወደ ሱርታ የተንቀሳቀሰዉን ሃይል ንስር ሻለቃ (4ተኛ ሻለቃ) ሱርታ ሚካኤል ላይ በብርጌዱ ጦር አዛዥ እና ዘመቻ ድንቅ ጥምረት ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ አድርገዉ ደቁሰዉታል ።
ንስር ሻለቃ ዙ_23 ቱን በክላሽ ያናዘዙት ሲሆን የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አልሞ ተኳሾች የዙ_23ቱን ተኳሽ ቀንድሸዉ ጥለዉታል ።
በዚህም መሰረት:.
1/ ዙ_23ተኳሹ ተደምስሷል ።
2/ አንድ ካሶኒ የአረመኔዉ አገዛዝ በቦምብ የጋዬ ሲሆን ከቦንብ የተረፈዉ አረመኔዉ አገዛዝ በአልሞ ተኳሾች ተደምስሷል ።
3/ 2 ፓትሮል ዙ_23 እና ዲሽቃ የጫኑ ፓትሮሎች በጀግኖቹ የቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ልጆች አውድመዋቸዋል።
4/ ዲሽቃ የጫነችዉን ፓትሮል ከጥቅም ዉጭ ማድረግ ችለዋል ።
5/ 12 ክላሽ ከጠላት ተማርኳል ።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
02/ዐ1/2018 ዓ.ም
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#አሰደንጋጭ_ዜና‼️
ፀረ ህዝብ የሆነዉ ብልፅግና በእስቴ መካነየሱስ ከተማ አሰቃቂ ተግባር መፈፀሙ ተሰማ!!
የእስቴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ማንተፋርዶ ሞላ የተባለ ሆድ አደር ባንዳ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር አንድ ጉና ክፍለጦር አስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ታርቆ ታመነ ቤትን #በቦንብ በመምታት በቤቱ ላይ ከባድ ጉዳት እንዲደርስ ተደርጓል።
በእስቴ መካነየሱስ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ከሌሊቱ 6 :00 ሰአት ቤቱ ውስጥ የሚገኙትን ሰወች እንደተኙ ወደ ውጭ እንዳይወጡ በመቆለፍ ቤቱን በጋዝ በማርከፍከፍ በቦንብ ጭምር ቤቱ እንዲቃጠል አድርገውታል።
6 ሰው የአርበኛ ቤተሰቦች እብረው እንዲቃጠሉ ከተፈረደባቸው የሞት ፍርድ በእሪታ አካባቢ ሰው ደርሶ አትርፏቸዋል።
በከተማዋ የሚፈፀሙ አሰቃቂ ድርጊቶች ተጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን የሚፈፀሙ አሰቃቂ ግፎችን በበላይነት የሚፈፅመዉ የወረደው አስተዳዳሪ አቶ ማንተፋርዶ ሞላ ነዉ።
02/ዐ1/2018 ዓ.ም
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ይኸንን የመሠለ አይተኬ ጀግና ጳጉሜ 04/13/2017 በነበረው የሉማሜ ኦፕሬሽን ከባድ ፍልሚያ ሲያደርግ ውሎ በሰላም ከጓደኞቹ ጋር ወጥቶ ቦገናን ሁሉ ተሻግረው ዥጎድ አካባቢ ወደ 5 አካባቢ ሆነው ሲጓዙ ከሗላ የመጣችና የቀዘቀዘች ጥይት ጥቃት አድርሳበት በአላሰብነው መልኩ ጳጉሜ 05/13/2017 ዓ.ም የህይወት ፍፃሜው ሆነች፤የቀብር ስነ_ስርዓቱም በአነደድ ገነቷ ማርያም ቤተ_ክርስቲያን ተፈፅሟል።
ሸገው ባለምላይ በመብረቁ የብርጌድ ታሪክ፣በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ሲወሳ የሚኖር አኩሪ፣ጀግና፣ጀብደኛ፣ተወርዋሪ፣ስመጥር፣አይበገሬ፣አይነተኛ፣ደማቅ ታሪክ የምንፅፍለት አይረሴ ወንድማችን ነው።
የጀመርነው ትግል ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ነውና እንደ ሸገው ያሉ ውድ ጀግኖችን ገብረንበታል፤ትግላችን ምኑንም ያህል መራራ ቢሆንም በወንድሞቻችን ህልፈት ሳንደናገጥ ጨክነን በመታገልና ድል በማድረግ የሸገውንና የተሰው ጀግኖቻችንን ነፍስ ሃሴት እንድታደርግ ጭምር ማድረግ ከእኛ ከቀሪ ጓዶቹ ይጠበቅብናል።
በመጨረሻም ለቤተሰቦቹ፣ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ለትግል ጓዶቹ፣ለመብረቁ ብርጌድ አመራሮችና ለብርጌድ አባላቱ በሙሉ መፅናናትን እየተመኘሁ አንድያ ነፍሱን በገነት ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን!!!
በፋኖ ግዛቸው መንበር
የአፋብኃ ሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ሎጀስቲክስ ክ/ሃላፊ
መስከረም 01/2018 ዓ.ም
Gizachew Menber
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የረ/ሳጅን ሸገው ባለምላይ አጭር የህይወት ታሪክ፥
አነደድ ላይ የከብት መንጋ እንደ አሸን በሚፈላበት በተንፈላሰሰው፣በለምለሙ፣በሚያስቀናው በቦገና ወርቃማው ምድር፣እስኪ እንየው ተብሎ ሃላፊ አግዳሚ ሲጓዝ በሚመኘው በገነቷ ማርያም በአንዲት የተቀደሰች ቀን ከእናቱ ከወ/ሮ አብነት ጌቴና ከአባቱ ከአቶ ባለምላይ መኮነን ለአማራ ህዝብ አብነት የሚሆን፣ስሙም ሸገው የተባለ በሰራው ጀብድ ስሙ ባለምላይ የሚናኝ ድንቅ ብላቴና በወርሃ ጥር 20/1994 ዓ.ም ተወለደ።
ሸገው እንደ ስሙ ሸጋ የሆነ ፈጣንና ቀልጣፋ፣በቤተሰቦቹና በአካባቢው የሚወደድ ህፃን ሆኖ ዕድሜው ለት/ት እስከሚደርስ በገነቷ ምድር እየቦረቀና እየተጫወተ አደገ።ዕድሜው ለት/ት ሲደርስ በገነቷ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ ጠንክሮ ተማረ።በመቀጠልም በየሰንበት ቀበሌ በሚገኘው የሰንበት አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ት/ቱን በተሻለ ውጤት ተምሮ በመጨረሱ ወደ ሉማሜ መሠናዶ ት/ቤት ሄዶ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ት/ቱን ተከታትሎ አጠናቀቀ።
ሸገው ባለምላይ የተንቀለቀለ አማራዊ ስሜት የነበረው ነበርና የአማራን ህዝብ የህልውና አደጋ ህይወቱን ሰጥቶ ለመታደግ አልሞ በ 2013 ዓ.ም በአማራ ልዩ ሃይል ተመዝግቦ ወደ ወታደራዊ ስልጠና ገብቶ ፈጣንም ስለነበረ በኮማንዶ ዩኒት ተመርቆ ትግልን ሀ ብሎ ከጠላት ጋር በመፋለም ጀመረ።
በኮማንዶነቱ ወደ ሁለት ዓመት አካባቢ የአማራን ህዝብ እንዳገለገለ አሻጥረኛው መንግስት የአማራ የልዩ ሃይል አባላቱ እንዲበተን ወስኖ ስለነበር ሸገው ባለምላይ የታጠቀውን ክላሽ ይዞ ወደ ትውልድ ቀየው ገነቷ ከአድካሚ ውጣ ውረድ በሗላ መጣ።
ይኸንን እሳት የሆነ ስሜቱን ይዞ ልዩ ሃይሉ በመበተኑ ንዴት የነበረው ሸገው ወደ አካባቢው እንደመጣ አዋበል ወረዳ መብረቁ ብርጌድ ተቋቁሞ በማግኘቱ ወደ ብርጌዱ ተቀላቅሎ የፋኖ ትግልን አስደናቂ ስራ በመስራት ስራውን መወጣት ጀመረ።
በአዋበል መብረቁ ብርጌድ የብርጌዳችን ኦርዲናንስም በመሆን በስኬታማ ሁኔታ ሰርቷል።
በፅድ ማርያም፣በመቅደስ አፍቀራ፣በለጋ የሌብ፣በወጀል ከተማ በነበሩን ካንፖች በመንቀሳቀስ ከተለያዬ ቀጠና የሚመጡ ትጥቆችን በፍታሃዊነት ለአባሎቻችን በማስታጠቅ የተሳካ ስራ የሰራና ከ500 በላይ ጦር ያስታጠቀ ጀግናም ነበር።
የመብረቁ ሻለቃ 2 አስተዳደርም ሆኖ ለረጅም ጊዜ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል አገልግሏል፤የአዋበል መብረቁ ብርጌድ ም/ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ ሆኖም ሰርቷል።
በመብረቁ ብርጌድ 1ኛ ዙርና 2ኛ ዙር ሰልጣኝ ኮማንዶዎችን በአሰልጣኝነት በማስመረቅ ብርጌዱ የተሻለ የሰው ሃይል እንዲኖረው በማድረግ በኩል ከፍተኛ ሚና ተወጥቷል።
በውጊያም ቢሆን ሸገው ባለምላይ የተለየ ወልፍ ያለው የተኮሳት ጥይት መሬት ላይ የማታርፍ ለጓዶቹ፣ለብርጌዱና ለአማራ ህዝብ ተስፋ የነበረ እንደ አይናችን ብሌን የምናየው የፊት መስመር ተሰላፊ ተወርዋሪ ተዋጊ ነበር።
አዋበል መብረቁ ብርጌድ ታላላቅ ጀብድ በሠራባቸው ውጊያዎች ሁሉ ሸገው ባለምላይ ከፊት መስመር የተሰለፈና ጠላትን አመድ ያደረገ ተስፋችን ነበር።
ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም የጎደና ሚካኤል ላይ ጠላት አመድ በሆነበት ውጊያ ሸገው ባለምላይ የአንበሳውን ድርሻ ወስዷል።
መስከረም 15/2016 ዓ.ም ወጀል ከተማ ላይ አስፋልት ተዘግቶ ጠላትን ከየትኖራ ወደ ደብረ ማርቆስ ማሳለፍ የለብንም ተብሎ በነበረው ትንቅንቅ ከጠዋቱ 2:30_ ቀኑ 9:00 ድረስ በነበረው ታላቅ ጀብዱ ሸገውና ጎዶቹ የሰሩት ገድል በደማቅ ቀለም የሚፃፍ ነው።
በሗላም ከብዙ ጊዜ ትንቅንቅ በሗላ ጠላት ወደ ሉማሜ ከተማ በመግባቱ ህዳር 26 ለ 27/2016 ዓ.ም በተደረገው የቀለጠ ውጊያ እነ ሸገው ጠላት ከመሸገበት ሉማሜ ቴክኒክና ሙያው ድረስ ተስበው በመግባት በጠላት ላይ ቦንብ እየወረወሩና በክላሽ ግንባሩን እየበተኑ አንድ ሻለቃ ጦር ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር እንዲያልቅ አድርጓል።በዚህ ዕለት በነበረው አስደናቂ ውጊያ ጠላት ዲሽቃውን ጥሎት ፈርጥጦ እንደነበረ ሁሌም ያወሳን ነበር።ነገር ግን በወቅቱ ባለመረጋጋታችን ይኸ ዕድል አልፎናል እያለ ሁሌም ይቆረቆር ነበር።
ሸገው ሉማሜ ከተማ ላይ የቀለጠ ውጊያ እየተካሄደ ሁሉም ጦር ወጥቶ ሳለ ከጥቂት ጓዶቹ ጋር ሆኖ በሉማሜ ከተማ ውስጥ ለውስጥ በመንቀሳቀስ ጠላትንም በዕለቱ ሲመነጥር እንደዋለና በሗላም በዚያው ዕለት ወደ የሰንበት ቀጠና እንደመጣ ይገልፅ ነበር።
የሰንበት ላይም ጠንካራ የመብረቁ ሻለቃ 2 እንዲመሰረት ካደረጉ ጀግኖች መካከል አንዱና ተጠቃሹ ነው።
ጠላት ወደ የሰንበት ቀጠና በተንቀሳቀሰ ቁጥር ሸገው ባለምላይ በያዛት ስናይፐር የጠላትን ግንባር ለይቶ እየመታ ጠላትን ያንቀጠቀጠ አይበገሬ ጀግና ነበር።
ዝንዳ የጌደር ላይ የገነቱ ሚሊሻ የተደመሠሠ ዕለት፣መጋቢት 19/2016 የቁጥ ላይ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ የፈፀመው ጀብድ፣ጠላት ያለ የሌለ ሃይሉን ጭኖ ከተለያዬ አቅጣጫ ወደ የኮራና የቦቅላ ዙሪያ በቆየባቸው ሳምንታቶች ከየቦቅላ አተርትሮ በመንገዱ ቦገና አካባቢ ላይ እየመጣ ሳለ ከፊት የነበሩ 7 አብሪዎች ላይ ደፈጣ ጥሎ አመድ አድርጎ የሰራው ጀብድ፣በየኮራ ፅድ ለፄድ እንደ ተርብ እየተዘዋወረ የፈፀመው የማይዘነጋ የጦር ሜዳ ጀብዱ የፈፀመ፣ጠላት ከባህርዳር ድረስ ቀይ ቦኔት ለባሽ አምጥቶ ጮቄን ለመያዝ አስቦ በነበረው ትንቅንቅ በደራው ገበያ እንደሚባለው እነ ሸገው ባለምላይ ከትንታግ የትግል ጓዶቹ ጋር ጎዛሜን ወረዳ ቀኝ አቦ ላይ ደርሶ ተመልከት እያለ በጠላት ግንባር ላይ የስናይፐር እርሳሱን እያነጣጠረ ሲያበራየው ጠላት ከቀኝ አቦ ወርዶ ወደ ቀዝቀዝ ገብርኤል ሰፍሮ ነበር።
ከዚህም ተንቀሳቅሶ በየቦቅላ አድርጎ ወደ ቁይ አቅጣጫ ሲሄድ ከጥቂት ጎዶቹ ጋር በመሆን ቦገና ወንዝ ጎድጓዳ ቦታ ላይ ደፈጣ በመጣል አብሪዎችን እፉት ብሎ ጀብጅ የፈፀመ አይተኬ ጀግና ነበር።
ጠላት የመጨረሻ ሃይል አሰባስቦ የሰንበት አፋፉ ገነት ላይ በሰፈረ ሰአትም ሸገው ከጀግኖቹ ተዋጊ ጓዶቹ ጋር በመሆን ጠላትን ቀጥቅጦ የሰንበት ቀጠናን እንዳይረግጣት ያደረገ ጀግናችን ነበር።
አይተኬው ጀግና ሸገው ባለምላይ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም አነደድ ወረዳ አምበር ከተማ ላይ በነበረው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ከእነ ቢኒያም አየለ ጋር በዋናው የጠላት ምሽግ አቅጣጫ ሲፋለም ውሎ ክፉኛ ቆስሎ በብዙ ጥረት ተርፎ የነበረ መሆኑም የዓመት ትውስታ ነበር፤በደንብ ከተሻለው በሗላም ወደ ሚወደው ትግሉ ተቀላቅሎ በርካታ ስራዎችን ሰርቷል።
ስሙ ሲጠራ ብርክ የሚይዘው የጠላት ሃይል በሸገው ባለምላይ ጥይት ጉንጩ ተነድሏል፣ግንባሩ ተበስቷል፤እስከ ወዲያኛው ተሰኝቷል፤ብልፅግና የሚመካባቸው እነ መሪ ሁለት አፍ የሆኑት በዕነሸገው ባለምላይ የማትስት ጥይት ነው።
ወደ ሉማሜ ከተማ በመግባት በተደጋጋሚ በተደረጉ ውጊያዎች ሸገው አስደናቂ ጀብዱ ፈፅሟል።
ሉማሜ ከተማ ላይ በ26/12/2017 ዓ.ም በነበረው ኦፕሬሽንም ሸገው ባለምላይ መሃል ከተማ ድረስ በመግባት በጠላት ላይ ከባድ ጥቃት ፈፅሞ ወጥቷል፤አንድ ክላሽም ሚሊሻውን ጠርጎ ተቀብሎታል።
