ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

前往频道在 Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

显示更多
4 382
订阅者
-924 小时
+2477 天
+1 42930 天
帖子存档
የመካነሰላሙ ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለጦር ዋና አዛዥ አርበኛ በፍቃዱ(አባ ገንብር) ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጀምሮ ዛሬ ድረስ ቀፅናት በትግሉ ሜዳላይ የሚገኝ ወንድማችን ነዉ። ጀግንነት ብቻ ሳይሆን ቅ
የመካነሰላሙ ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለጦር ዋና አዛዥ አርበኛ በፍቃዱ(አባ ገንብር) ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጀምሮ ዛሬ ድረስ ቀፅናት በትግሉ ሜዳላይ የሚገኝ ወንድማችን ነዉ። ጀግንነት ብቻ ሳይሆን ቅንነት ያለዉ የትግል መሪ ነዉ ። ብሬን ሲተኩስ ለጉድ ነዉ ይሉታል።ሁሌም ከሰራዊቱ ፊት መግባት ነዉ ልማዱ ። ይህ ልማድ የቀደምቶቻችም የእነ ፊትአዉራሪ ገበየሁ አባ ጎራዉ መሆኑን ልብ ይሏል። እኔ እንዴት እንደምሞት ሄዳችሁ ለንጉሱ ንገሩት ብለዉ በጀግንነት የተሰዉት ፊትአዉራሪ ገበየሁ የአድዋ ተጋድሎ አይረሳም ።የአባቶቻችን ልጆች ነን። በነገራችን ላይ መሪዎች ዉጊያን አቀናጅቶ መምራት እና አሃዶች እንደተሳሰሩ ማድረግ እንጅ ከፊት ሆነዉ እንድዋጉ አይመከርም ።መሪ በፍፁም ዉጊያ ዉስጥ መግባት የለበትም። በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

በወታደር ቤት በስራ ላይ መጨቃጨቅ ያለ የነበረ የሚኖር ነው ። ስራ ሲሰራ ትጨቃጨቃለህ ሌላ ግን ምንም አይነት ችግር የለብንም። የምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ጠንካራ አደረጃጀት እና ሰፊ ቀጠና ይዞ በተግባር ሰርቶ የሚያስመሰክር ሃይል ነው፡ በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥🔥ወላጅ አልባው ታዳጊ🔥🔥 #እናቱን_በአረመኔው_የአብይ_ተላላኪወች_የተነጠቀው_ወላጅ_አልባህፃን በግልፅ በአማራ ህዝብ ላይ ወረራ ከፈፀመ ጊዜ ጀምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችና ህፃናት በቡድንና በተናጠል ተደፍረዋል፣ ንፁሀን በከባድ መሳሪያና በድሮን ተጨፍጭፈዋል፣ በርካቶችም ተሰልፈው ተረሽነዋል፤ ንብረታቸው ወድሟል አካላቸውም ጎድሏል። #በዚህምክንያትም_ህፃናትያለአሳዳጊ_አረጋውያንም ያለ ጧሪ ቀባሪ ቀርተዋል። የአማራ እናቶች ለአመታት ማቅ ለብሰው ገመድ ታጥቀው መኖር ግዴታቸው ሆኗል፤ አማራነት ወንጀል የሆነበትን ዘመን ለመሻገር በርካታ የማይተመን ዋጋ እየከፈለ ነው አማራ፤ ወላጅ አልባ ከሆኑት ህፃናት መካከል አንዱ ህፃን በረከት ሙሉቀን ነው። #ገናየ1አመት_ከስድስት_ወርእያለ_አባቱበስራ ምክንያት ከአካባቢው ይርቃል እናቱ ጥጋብ አብየም ልጇን በብቸኝነት እያሳደገች ባለችበት ምስራቅ ጎጃም ዞን እነብሴ ሳርምድር ወረዳ ሰኞ ገበያ ከተማ ከምትሰራበት ቤት ገብቶ አማራንና አማራነትን ሲያንቋሽሽ ለምን እንዲህ ትላለህ ብላ ስትከራከረው አማራ ጀግና ህዝብ ነው ለምን አልሽኝ ብሎ በያዘው መሳሪያ ደብድቦ ግንቦት 22/2016 ዓ/ም ገደላት። #ህፃን_በረከትሙሉቀንም ከዚያን እለት ጀምሮ ቡናያ በተባለ በረሀማ አካባቢ የሚኖሩት አሮጊት አያቱ ወስደውት መኖር ከጀመረ ሁለተኛ አመቱን ይዟል። ህፃን በረከትን ለመርዳት የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩን በቀጥታ እናገናኛቹሀለን መረጃውን በቀጥታ ያደረሰን የ74ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ነው #የቴወድሮስ_እዝ_201ኛኮር_ህዝብግንኙነት አማራነት ወንጀል መሆኑ ቀርቶ መከበሪያ ማንነት ይሆናል‼️ አማራ ያሸንፋል!! በልጆቹ ተከብሮ ይኖራል!! ህዳር 11/2018 ዓ.ም በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ለህዝባችን ታማኝ ነበር ታማኝ ሆነን እስከመጨረሻው ይህንን ስረዓት ታግለን እንቀብረዋለን።100% እርግጠኛ ነኝ🙏 የህዝባችን መሳደደ፣የጅምላ እስር፣የጅምላ ግድያ፣የጅምላ እግታ አዕምሮችንን እረፍት ነሳው? እኛም እንደ ማነኛውም አማራ የመኖር ብታችን በሰላማዊ መንገድ ይፈታ መስሎን በምርጫም ካርድ ሞከርነው ምርጨውንም አጭበረበሩን ድምፃችንን በሰላማዊ ሰልፍች መፈክሮች አሰማን አልሆን አለ?በመጨረሻም በምላሱ እየቀባ አፉ ቅቤ ሆዱ ጩቤ እባብ መረዘኛ የሆነውን አብይ አህመድ ስረዓት ለመገርሰስ መሪያችን ራስ አርበኛው ዘመነ ካሴ በአደራጀው አደረጃጀት እራሳችንን ለመከላከል በህዝባዊ ፋኖ አደረጃጀት ታቅፈን ተሰባሰብን እኛ ሳንሰለጥን አብርን አሰልጥነን ጠንካራ ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ የህዝባዊ የፋኖ አባላት አስመረቅን። ባንኩም ታንኩም ሁሉ ነገሩ በእጃቸው ነበር። ለህዝብ ሆ ብሎ የወጠውን የህዝባዊ ፋኖ አደረጃጀትን በንቀት መልኩ የብአዴን አመራር እና ብአዴናውያን አስተሳሰብ ያላቸው ሳቁብን ተሳለቁብ የከተማ ፋኖ እያሉ በየ በረንዳ ቡና ቤቱ የቡና መጠጫ እና መሳለቂያ አደረጉን መቀመጫም አሳጡን? ይሄው ይህንን ስረዓት በህዝብ አብዮት አፍረሰን የአባቶቻችንን ነፍጥ አንግበን ባንኩም ታንኩም ከታጠቀ ስረዓት ጋር ተፋልመን የሰለጠነ ወታደራዊ ሀይል ገንብተን መንግስታዊ መዋቅር ያለው አደረጃጀት ዘርግተን ህዝባችንን በታማኝነት እና በቅንነነት እየመራን እንገኛለን። ብአዴኖች እና የብአዴን አስተሳሰብ ያለቸው ደናቁርት አሁን ደግሞ ምን ይሉን ይሆን አይ ብአዴን? መልካም አዳር ላናሸንፍ የጀመርነው ትግል የለም💪💪💪 ትግሉ አልቋል የቀረን መቋጨት ነው 💪💪💪 ●ትርፋችን ሀገርን ከወራሪ፣ባንዳና ሰላቶ አስጠብቀው ለእኛ አስረክበው በክብር በጀግንነት እና በታማኝነት እንዳለፍት አባቶቻችን እኛም ታሪክ ሰረተን ትውልዱ በአማራነቱ ሳይሸማቀቅ የሚኖርባት ሀገር እንድትኖረን ሰረተን ማለፍ ነው አላማችን🙏🙏🙏 በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የመስለኔው መንግስት አብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ቡድን የአማራ አድመ ብተና በገፍ እየተበነ ይገኛል።ይህ ከታች የምትመለከቱት ወጣት ከአድማ ብተና የወጣ ነው። ስም፡ ኮንስታብል ጌጤ ውቤ መኮነን ከ
+1
የመስለኔው መንግስት አብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ቡድን የአማራ አድመ ብተና በገፍ እየተበነ ይገኛል።ይህ ከታች የምትመለከቱት ወጣት ከአድማ ብተና የወጣ ነው። ስም፡ ኮንስታብል ጌጤ ውቤ መኮነን ከነሙሉ ትጥቁ ከሻለቃ 6 በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

"ይፈሩን እና ይሰድቡናል" Baye Desta የአማራ ብሔርተኝነት አማራውን አሰባስቦ ማንነቱን ለማስከበርና የሚደርስበትን ጥቃት ለመከላከል ትጥቅ አንስቶ የጠላቶቹን አንገት ሲቀላ ከፍተኛ ፍርሀት ውስጥ የገቡ ጠላቶቻችን ስድባቸውን ያዥጎደጉዳሉ። የአማራን ህዝብ ለማሳነስ ማንነታዊ ፍረጃ አቀናብረው ትግሉን የሚያንቋሽሹ የሚያሳንሱና የሚያብጠለጥሉ ጅሎች በሀገሪቱ ግዙፍ የሆነው አማራ በማንነቱ ተደራጅቶ ለዘመናት ከገባበት ድባቴ በመውጣት በብሔራዊ እሳቤ የተበተበበትን ወጥመድ በመንጠቅ ማንነታዊ ትግሉ የሚፈጥረውን የማይደፈር አማራዊ ማንነት በመፍራት፣ ጠላት ከአድማስ የሚታየውን ተራራ ጠጠር ለማድረግ የያዝነውን አላማ"ሌባ"፣ በየ ጊዜው የሚደረገውን እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ "ግጭት"፣ በፕሮፌሽናል ደረጃ እየተደራጀ ምድሪቱን በልዩ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሸፍኖ በየ ሳምንቱ የሚመረቀውን ሰፊ ሰራዊት "ፅንፈኛ " እያሉ ማሳነስ አማራው በራሱ ኃይል፣በራሱ ሀብት ፣በህዝብ ድጋፍና ክትትል የተፈፀመውን ጀብድ የነገ መዳረሻ የማይቀረውን ግብ " ተላላኪ" በሚል አማራው እራሱን ችሎ የማይቆም፣ አሸናፊ ያልሆነ የማይችል አድርጎ ለማሳየት የማይሔዱበት እርቀት የለም። ይህንን የጠላት አላማ ተቀብሎ እንደሚያራግብ እራስ ጠል የብአዴን ቅሪት ሁሉ በነገሮች ግራ የሚጋባ አማራ ሊኖር አይገባም። አላማችን ግልፅ እርምጃችን የተሰፈረ መዳረሻችን የታወቀ ነው። እራስ ጠሉም ጠላትም ይጠረጋል አማራና አማራነት ወደ ከፍታው ይዘልቃሉ ጠላቶቻችን ወድቀው በመቃብራቸው ላይ እንቆማለን የማይነግስ አማራነት የማያሸንፍ ትግል የለንም ያኔ ከፊታችን የሚቆም ስልብ አማራ አንፈልግም። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ !

አፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና 105 ኮር 55ክ/ጦር ቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ!! ‎ ‎ ዛሬ ማለትም 10-03-2018ዓ.ም #ምክትል_አስር_ዓለቃ_ካሳሁን_ተስፋየ ‎የ79 ክፍለ ጦር አንደኛ ሬጅመ
+2
አፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና 105 ኮር 55ክ/ጦር ቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ!! ‎ ‎ ዛሬ ማለትም 10-03-2018ዓ.ም #ምክትል_አስር_ዓለቃ_ካሳሁን_ተስፋየ ‎የ79 ክፍለ ጦር አንደኛ ሬጅመንት ጋንታ አንድ ‎የነበረዉ ‎1,አራት ካዝና ‎2,ሁለት እግር ክላሽ ‎3,120 የክላሽ ጥይት ‎4,ሶስት ቦንብ ‎5,አንድ የደረት ትጥቅ ‎ ‎ በመያዝ የአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር ቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ ተቀላቅሏል።

ሰበር ሰበር !! #አምስት_የአገዛዙን_ሰራዊት_አባላትን_አጋድመው_ሁለት_ክላሽ_ከእነሙሉ_ትጥቁ_ደርበው #64ኛ_ክፍለጦር_ተቀላቀሉ። ህዳር 10/2018 ዓ.ም አማራ በመሆናቸው ብቻ በደባ እንዲገደሉ በአገዛዙ አመራሮች ትዛዝ የተሰጠጠው የታጠቁት ስናይፐር የወረደባቸው በጄሌ እንዲንቀሳቀሱ የተደረጉት የአገዛዙ የአረመኔዊ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩ:- 1ኛ. ሙሉቀን ንጉስ 6ኛ ዕዝ 14 ክ/ጦር 1ኛ ሬጅመንት 2 ኮሪያ ክላሽ እና 220 ጥይት በመያዝ 2ኛ. አንደበት ሞላ 2 ኮሪያ ክላሽ 220 ጥይት 4 ኤፍዋን ቦንብ 2 ካዘና በመያዝ 3ኛ. ዘነበዉ ደሴ 1 ኮሪያ ክላሽ 4 ኤፍዋን ቦንብ 4 ካዘና በመያዝ በአጠቃላይ 5 ክላሽ 440 ተተኳሽ እና 8 ኤፍዋን ቦንብ ደርቦ በመያዝ ህዳር 10/2018 ዓ.ም #በእነማይ_ወረዳ_ወይራ_ቀበሌ በእንቅልፍ ላይ የነበሩ የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት አባላትን በማስወገድ በዋርድያ ላይ የነበሩ ጥበቃዎችን አስወግደው ከአምስት በላይ ሙት እና ቁስለኛ አድርገው የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክፍለጦር ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል። በተጨማሪም በእነማይ ወረዳ #ቢቸና ከተማ መሽጎ የሚገኘው የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት አባላት እየፈራረሰ ይገኛል። ህዳር 10/2018 ዓ.ም አራት የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት አባላት:- 1ኛ. በላይነህ ካሳ 2ኛ. ደመቀ አሰፋ 3ኛ. አዲሴ ያዜ 4ኛ. ጊዚአለው ክንዱ የተባሉ ቢቸና ከተማ ከሚገኜው 75ኛ ክፍለ ጦር ቀኝና መሀንዲስ የነበሩ የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት አባል አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በመረዳት የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ #ክፍለጦር ከእነሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!          ህዳር 10/2018 ዓ.ም ፋኖ ይበልጣል ጌቴ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

የህግ አስፈፃሚ አካላት የሚባሉት ግን...?

ተስፋ በመቁረጥ ንፁሀን አ/አደሮችን እያገተ ይገኛል!! በዛሬው እለት ህዳር 10 /2018 ዓ.ም የአገዛዝ ሰራዊት አባላት በእነማይ ወረዳ ሁለት አምባ ዲቢሳ ቀበሌ ኗሪ ንፁሀን አ/አደሮችን አግቷል ታ
ተስፋ በመቁረጥ ንፁሀን አ/አደሮችን እያገተ ይገኛል!! በዛሬው እለት ህዳር 10 /2018 ዓ.ም የአገዛዝ ሰራዊት አባላት በእነማይ ወረዳ ሁለት አምባ ዲቢሳ ቀበሌ ኗሪ ንፁሀን አ/አደሮችን አግቷል ታግተው ከተወሰዱት አርሶ አደሮች ውስጥ:- 1ኛ. ጌትነት እውነቱ 2ኛ. ወንድምነህ አለሙ 3ኛ. ግዜ ሸገው 4ኛ. ማሞ አባትነህ 5ኛ. እጅጌ ካሳ 6ኛ. መኳንት አስጨንቅ 7ኛ. አየለ ታዴ 8ኛ. ላቃቸው ጌቱ 9ኛ. ስለሽ ታንጉት 10ኛ. አማረ ወንዴ 11ኛ. እንቢያለ መኮነን 12ኛ. እሸቱ ልዑል ሰገድ እና በስም ያልታወቁ በርካታ ንፁሀን አርሶአደሮች  ዲቢሳ ቀበሌ ታፍነው የትመን ከተማ ታስረው ይገኛሉ። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ! የቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት            ሕዳር 10/2018 ዓ.ም

በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ ጦር የጎንጅ ቆለላ ወረዳ የመንግስት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ዙር ጉባዔውን አካሄደ:: በጉባዔዉ ዕለትም በመዋቅሩ ው
በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ ጦር የጎንጅ ቆለላ ወረዳ የመንግስት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ዙር ጉባዔውን አካሄደ:: በጉባዔዉ ዕለትም በመዋቅሩ ውስጥ የሚሟሉ ኮሚቴዎችን በመምረጥ የቀጣይ ስራ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል:: አዲስ ትዉልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ‼️ ህዳር 10/2018

🔥ሶስት የአድማ ብተና አባላት የውባንተ አባተ ክ/ጦር በመቄትን እስከ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቀሉ‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር የሜ/ጀ/ ውባንተ አ
+2
🔥ሶስት የአድማ ብተና አባላት የውባንተ አባተ ክ/ጦር በመቄትን እስከ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቀሉ‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና  ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር የሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ ክ/ጦር በመቄት በስቦ ማስከዳት ስልት በርካታ የሚኒሻ እና የአድማ ብተና አባላትን ከአፓርታይዱ የአብይ አህመድ ስርዓት ገለል በማድረግ አኩሪ ተግባር እየፈፀመ ይገኛል። ሶስት አድማ ብተና አባላት በትናንተናው እለት የሜ/ጀ/ውባንተ አባተ ክ/ጦር በመቄትን የተቀላቀሉ ሲሆን  የአብይ ሰርዓትን ጨፍጫፊነት ስለተረዳን ወደ ትክክለኛው መስመር መጥተናል፤ ባልደረቦቻችንም ለመውጣት ተዘጋጅተዋል ሲሉ ገልፀዋል። የአድማ ብተና አባላቱን የሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ ክ/ጦር በመቄት የኮረኔል ሰለሞን አሻግሬ ሻለቃ መሪ አርበኛ መብራት ጌትነት እና ም/አዛኝ አርበኛ በረከት ወርቄ ሌሎች ኮሚቴዎች በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ለተደረገላቸው ወንድማዊ እና ደማቅ አቀባበል ልባዊ ምስጋናቸውን ለግሰዋል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ 10/ዐ3/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ዋሲል ክፍለ ጦር በዛሬው እለት ማለትም ህዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠላት የከዱ 5 የሰራዊት አባላትን በደማቅ ሁኔታ ተቀበለ:: አንድ እስከሚሆኑ እንጠብቅ እያሉ የጠላት መጠቀሚያ የነበሩት ወደ ፋኖ እየመጡ ነው:: ሰሞኑን የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምክትል ሰብሳቢ እና ወታደራዊ አዛዥ ፊታውራሪ ድርሣን ብርሀኔ ከአፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ አማን እሸቱ ሲመካከሩ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ መሰራጨቱን ተከትሎ የፋኖን አንድነት ሲጠባበቁ የነበሩት ሁሉ ከጠላት ካምፕ እየሾለኩ መምጣት ጀምረዋል:: በራሱ ህዝብ ላይ ከሚተኩስ መንግስት ጎን በመቆማችን እጅጉን ፀፀት ይሰማናል ያሉት በዛሬው እለት ከጠላት ከድተው የመጡ 3 የሚሊሻ እና 2 አድማ ብተና አባላት ባለፉት ዓመታት በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመው ግፍ እና ዛሬም እየተፈፀመ ያለው የግፍ ግፍ እኛንም እረፍት ስለነሳን የእውነት መንገድን በመሻት ወደ ፋኖ መጥተናል ሲሉ ተናግረዋል:: በተለያዩ ምክንያቶች እና በድንግርግር ገብተን የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ጋር በመሆን ባለፉት ወራት በሰራነው ስህተት የሚሰማን ፀፀት እረፍት ስለነሳን ቢያንስ ከእንግዲህ ህዝባችንን እንካስ በሚል ወደ ፋኖ ልንመጣ ችለናል ያሉት እነዚህ አካላት ከጠላት ጋር ሆነው የራሳቸውን ህዝብ እየወጉ ላሉት ሁሉ የትግል ጥሪ አቅርበዋል:: በእስካሁኑ ይብቃ በማለት ንግግሩን የጀመረው አንድ የአድማ ብተና አባል በበኩሉ የአማራ ፋኖ አንድ እየሆነ በመምጣቱ እና ልዩነቶችን በውይይት መፍታት በመጀመሩ የተነሳ ወንድሞቼን ፈልጌ ወደ እነሱው ልመጣ ችያለሁ ሲል ተናግሯል:: የዋሲል ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ እንድሪስ ይማም ለቀሪዎችም የትግል ጥሪ አቅርቦ በዛሬው እለት ክፍለ ጦጠጡን የተቀላቀሉት ደግሞ የመሳሪያ ግምታዊ ዋጋ ተሰጥቷ ወደሚፈልጉበት ቦታ መሄድ እንደሚችሉ እንዲሁም አብረው መታገል የሚፈልጉትንም ለማታገል  ዝግጁ መሆኑን በክፍለ ጦሩ ስም ገልጿል::   ማስታወሻ፦ ምስል ያላጋራነው ለተጨማሪ ስራዎች ደህንነት ስንል ነው:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም

ፋኖ በጎንደር እና በወሎ ቤተአምሓራ ቀጠና በተመሣሣይ ወቅት በፈፀመው ስኬታማ ደፈጣ ጥቃት አኩሪ ድል መቀዳጀቱን አስታወቀ! በሰሜን አማራ ቀጠና አምባጊዮርጊስ አከባቢ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት የፖሊስ አ
ፋኖ በጎንደር እና በወሎ ቤተአምሓራ ቀጠና በተመሣሣይ ወቅት በፈፀመው ስኬታማ ደፈጣ ጥቃት አኩሪ ድል መቀዳጀቱን አስታወቀ! በሰሜን አማራ ቀጠና አምባጊዮርጊስ አከባቢ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት የፖሊስ አዛዡን ጨምሮ በርካታ ወታደሮች ሲገደሉ አንድ ወታደራዊ ፓትሮል ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ታውቋል። በተመሣሣይ በምስራቅ አማራ ቀጠና ገረገራ ከተማ አቅራቢያ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሲደረጉ፡ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች መንቀሳቀሻ የነበረች አንድ ወታደራዊ ፓትሮልን ጨምሮ ሌሎች ተሽከርካሪዎች መማረካቸውን ነው መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ የቻለው። በጎንደር እና በወሎ ቤተአምሓራ ቀጠና በተመሣሣይ ወቅት በተፈፀመው ደፈጣ ጥቃት፡ ፋኖ የሽምቅ ውጊያ ሳይንስ እውቀቱን ተጠቅሞ አኩሪ ድልን የተቀዳጀበት ነው የተባለ ሲሆን፡ ይህም የፋኖን የውጊያ አቅም ከፍታን በተግባር ያሳየ ነው ተብሏል።

የአገዛዙ አረመኔው ሰራዊት ተስፋ በመቁረጥ እየፈራረሰ ነው! ህዳር 10/2018 ዓ.ም በስረዓቱ ተስፋ መቁረጥ በቀን ብርሀን እርስ በእርስ ተታኩሶ በመውጣ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር እየተቀላቀለ ይ
የአገዛዙ አረመኔው ሰራዊት ተስፋ በመቁረጥ እየፈራረሰ ነው!        ህዳር 10/2018 ዓ.ም በስረዓቱ ተስፋ መቁረጥ በቀን ብርሀን እርስ በእርስ ተታኩሶ በመውጣ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር እየተቀላቀለ ይገኛል። ዘመነ ወርቁ ይበላል 6ኛ ዕዝ 605ኛ ኮር ሲሆን በዛሬው እለት ህዳር 10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በወይራ ቀበሌ የሚገኜውን የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ተታኩሶ በመውጣት የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦርን ከጥዋቱ በተጨማሪ ከእነሙሉ ትጥቁ ተቀላቅሏል። ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት          ህዳር 10/2018ዓ.ም