ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 485
订阅者
+1124 小时
+887 天
+88530 天
帖子存档
+6
ዛሬም የኮማንዶ ኃይሎች ተመረቁ።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ 6ኛ ክፍለ ጦር ድምፅ አልባው ሚሳኤል የደምበጫው ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ለ3 ወር ያክል ያለ እረፍት ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን የኮማንዶ ኃይላትን በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመረቀ።
12/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር የአውደ ውጊያ ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ኮር ዛሬ ማለትም በቀን 12/01/2018 በተለያዩ አቅጣጫ የብልፅግናው መንግስት ከ28 ወራት በላይ የፋኖ መቀመጫ የሆነችውነ ማጀቴን ከተማ ለመቆጣጠር ባደረገው ዘመቻ ሰው በላው የአብይ አህመድ ወራሪ መከላከያ በአናብስቶቹ መብረቃዊ ትቃት ተመታ!!
ለአራት ኪሎ ቅርብ የሆነው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ኮር በስሩ ባሉት ክፍለ ጦሮች በተለያዩ አውደ ውጊያዎች ውሎ አድረገዋል።
በጦርመሳያ፤ በላኛው መንዝ ቀጠና መንዝ ጌራ፤መንዝ ግሸ ፤በአናዝ፤ ዳርገኝ ወዠድ 016 ቀበሌ፤በጓሳና ካራለጎማ እንዲሁም በመስቀል በርና ዱልት በተለያዩ ቦታዎች ጦርነት ከአባቶቻቸው በወረሱት የጥበብ ስልት ተጠቅመው ውጊዎችን በማድረግ የብልፅግናው መራሹን አስጠባቂ መከላከያ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደ መጣበት እንዲመለስ አድረገዋል።
ሆኖም በዳርገኝ ወዠድ ነጎድጋድ፤ናደው ክፍለ ጦር፤ ሰባት ለሰባና ብሩኬ ደምሴ ብርጊድ በተሳተፉበት የጠላት ጦር ከፍተኛ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ክሳራ የደረሰበት ሲሆን
በአርብ ገብያ መስቀል በር የአፂ ይኩኑ አምላክ አራተኛና አምስተኛ ሻለቃ በሞርታር መካናይዝድ የታገዘ ውጊዎችን ያሳተፈው አውደ ውጊያ አገዛዙ በአሁኑ ስዓት ጠላት ያለውን እሬሳ ለማውጣት እየተውተረተረ ይገኛል።
በዱልት አካባቢ የአፂ ይኩኑ አምላክ አሳልፍ ተሻገረ ሻለቃና የሰባት ለሰባ ደመላሽ ሻለቃ ጥዋት በጀመሩበት የውጊያ ሚዳ ቦታዎችን ሳይለቁ የአገዛዙ ጦር መውጫ መግቢያ በማሳጣት ከፍተኛ ክሳራ በማድረስ አውደ ውጊያውን መረተዋል።
በጦር መሳያ ብሩኬ ደምሴ ሻላቃ አስደማሚ በሆነ መንገድ የአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ የብርሃኑ ጁላ ዳይፐር ቀያሪ መከላከያ በተለያዩ አውደ ውጊያዎች በመሳትፍ በመጣበት እንዲመለሱ አድረገዋል።
ጠላት አንድ እርምጃ ሲራመድ የአሰገድ ልጆች ቅንድቡን ሲላጩት ተመልሶ ወደ ኃላ ይሮጣል። ድል መቀዳጀት እና ጠላትን እረፍት ነስቶ ጠዝጥዞ ነዝንዞ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ ወደ መጣበት አጣዬ እና መሀል ሚዳ እንዲመለስና ወደ ማጀቴ ዳግመኛ ለመምጣት እንዳያስብ አድርገው መልሰውታል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፂዘራያቆብ ኮር ህዘብ ግኑኝነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ
12/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ትግሉ በሰርጎገቦች ተወሯል ብቻ አይደለም "#ተውጧል" ለማለት አስደፋሪ እየሆነ ነው።
በ4ቱ ክ/ሀገሮች የጎጥ ዋሻ ምሽግ የያዙ መስለው ፀረ አምሓራ አንድነት ከፋፋይ ለመናጆዎቻቸው መርዛማ መኖ የሚያቀብሉትን በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። እነዚህን መሰሎች የትግል ቃል አቀባይ አድርጎ የሚራመድ የትግል ቡድን ለህዝብ እየሰራ አለመሆኑ ይሰመርበት።
ይልቁንስ አውራጃዊ ግጭት፣ ጎጣዊ የፖለቲካ ትርክት ለመፍጠር እየተጣደፈ ነው።
የብልፅግና የልቡ ልብ ሰጭዎች እነኝህ መሰሎች፣ በትግሉ ውስጥ ሰርገው ገብተው ሚስጥራዊ የሆኑና የአመራር በትር እስከመጨበጥ የደረሱት ናቸው።
ነገር ግን ፍኖተ-አማራ ሚዲያ እነዚህን አረመኔያዊ አስተሳሰብ ያላቸውን በሙሉ በመከታተል ከትግል አጋሮቻችን ጋር በመሆን ከትግል ሚዳ እየሰራን እንገኛለን።
ሆኖም የተከበራችሁአማራዊያን በማነኛውም ቦታ የምትገኙ አማራዊያን እና የትግል ደጋፊዎቻችን ኢትዮጵያዊያን ቻናላችን በቀና ልቦና ሸርና ጆይን በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአክብሮት እንገልፃለን!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የሌሊት አውሬ የቀን ጃውሳ፣
ጠዋት የሚያደርስ ያሞራ ምሳ።
የበረኸኞቹ ምርቃት ሥና ሥርዓት
https://youtu.be/A46XAeb-RrU?si=DRcXwXe9Vdbj8a8Z
🔥የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ስልጠና ዘርፍ ኃላፊ ኮማንዶ አምሳ አለቃ ታዬ ብርሃኑ ለተመራቂዎች ያስተላለፈው መልዕክት‼
ለተከበራችሁ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ማዕከላዊ ዕዝ አባላት፤
ለተከበራችሁ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል አባላት፣ በየደረጃው የምትገኙ አመራሮች እና ደጋፊዎቻችን፤
ለተከበራችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ የአማራ ፋኖ ብሔራ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክፍለጦር አመራሮች፤
ለተከበራችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ የአማራ ፋኖ ብሔራ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክፍለጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ አባላት እና በየደረጃው ያላችሁ አመራሮች ፤
ለተከበራችሁ የደንበጫና የአካባቢው ነዋሪዎች !፤እንዲሁም ውድ ተመራቂ ፋኖዎች!
ክቡራንና ክቡራት!
ከሁሉም በማስቀደም እንኳን ደስ አለን !፣እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እዎዳለሁ!
ከዚህ በመቀጠል የአዲሱ ትዎልድ የትግሉ አብሪ ከዋከብቶች መካከል አንዱ የሆነው ሰማዕት ፋኖ ኢንጅነር ክበር ተመስገን የአማራ ሕዝብ የተጋረጠበት የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ላለፉት ሁለት ዓመታት በተጀመረው የአማራ ተጋድሎ አኩሪ የጀግንነት ሥራዎችን በመስራት የክብር መስዕዋትነት የሆነበት ምድር ነው ደንበጫ!
ደንበጫ የጀግኖች ምድር የአማራ የትግል ችቦ ተለኩሶ የሚቦገቦግበት የእነ ፋኖ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ቀዬ ዛሬም እንደ ትናቱ የኢንጅነሩን ራዕይ እና ዓላማ አስቀጣይ አዳዲስና ተተተኪ ፋኖዎችን በማሰልጠን ለምርቃት በቁ በማድረጉ የተሰማኝን ደስታ በአማራ ብሔራዊ ኃይል የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሥልጠና መመሪያ ሥም ለማቅረብ እዎዳለሁ
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
#ጃዊ_መተከል‼️
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጃዊ መተከል ፬ኛ ክፍለ ጦር አንድነት ብርጌድ ለተከታታይ አራት ወራት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ ፋኖዎችን አስመረቀ።
የአፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ የጃዊ መተከል 4ኛ ክፍለ ጦር አንድነት ብርጌድ በቀን 11/01/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ዶ/ር ጋሹ ክንዱ፣ አርበኛ አዲሱ ፈጠነ፣ አርበኛ ኃ/ሚካኤል ባየ፣ ፋኖ ብርሃኑ ቻሌ ፣ የጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር አመራሮችና የአንድነት ብርጌድ አመርና አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች በተገኙበት ለወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ፋኖዎችን እጅግ ባማረ ሁኔታ አስመርቀዋል።
በስልጠናቸው ወቅት የፖለቲካ እና ወታደራዊ ጥበቦችን እንዲሁም ወቅቱ የሚጠይቀውን አስፈላጊ ወታደራዊ ሳይንስ በመማር ስልጠናቸውን አጠናቀዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፉ!
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል ፬ኛ ክ/ጦር
መስከረም ፲፪/፳፻፲፰ ዓም
ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የፖለቲካ እና የአመራርነት ስልጠና ያጠናቀቁ አመራሮችን አስመረቀ ።
የፖለቲካ እና የአመራርነት ስልጠና አጠናቃችሁ የጨረሳችሁ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ !
#####################
[ ] ተመራቂዎች እናንተ በወጀብ የማትናወጡ ፥ ጭስ እና ጉም የማያስደነግጣችሁ መርኽ ላይ በተመሠረተ ተዋረዳዊ እና ተቋማዊ አሰራር የምታምኑ የድርጅታችን የጀርባ አጥንት ናችሁ ። ተመራቂዎች ለመወቃቀስም ፥ ለመጠያየቅም ፥ እንዲሁም ለመመሰጋገንም የተቋም መኖር ዋስትናችን ስለሆነ ተቋማዊነት መገለጫ ባህሪያችሁ ሊሆን ይገባል ።
[ ] የእንግዴ ልጅ የሆነው 'ብአዴን' ሂሳብ አወራርድባችኋለሁ ካላቸው ጌታቸው ረዳ ጋር እየሰራ ፥ ከአማራ ጋር መጋባት የለባችሁም ከሚሉ አማራ ጠል ኃይሎች ጋር እየሰራ ፥ ወልቃይትን ምዕራብ ትግራይ ራያን ደቡብ ትግራይ ብሎ ከሚጠራ ወላዋይ ጥንት የአማራ ጠላቶች ጋር እየሰራ ፥ አሰብን በጉልበት እንወስዳለን ብሎ ከሚነሳ ሀይል ጋር እየሰራ ፋኖ መርህን ሳይለቅ ከትግራይ ፥ ከኤርትራ እና ከኦሮሞ ህዝብ ተወካዮች ጋር ብልፅግናን ለማስወገድ የማይሰራበት ምንም አይነት ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አመክንዮ ሊኖር አይገባም ።
[ ] ብልፅግና በሐገር ውስጥ የእርስ በርስ ግጭት እና ከጎረቤት ሀገሮች የጦርነት ነጋሪት ቢጎስምም ፋኖ በሚያዋጣው እና በሚያተርፍበት ብሎም በተጠና የአማራን ህዝብ ምልዑ ሕላዊነት በሚያረጋግጥ ውጊያ ብቻ እና ብቻ ሕይወቱን ሳይሰስት ይሰጣል ። በክተት ፥መክት ፥ ማርከህ ታጠቅ፥ ርስትህን አስመልስ ድስኩር ፋኖ ለሁለተኛ ጊዜ አይሸወድም ። ያኔ ተሸውዶ ውድ አማራዎችን ያጣንበት ጊዜ የቅርብ ጊዜ ታሪካችን ነው ። ስለዚህ አሁን ፋኖ በራሱ የሚወስንበት የትግል ወቅት ላይ ስለሚገኝ ምርጫችን ቅርብ ወራጆቸ አይወስኑልንም ።
[ ] በተለያየ ጊዜ የተለያዩ አደናጋሪ አጀንዳዎች ማለትም ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል መሆን አለባት ፥ ጳጉሜ እና የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር መሠረዝ አለበት ፥ አሰብ ወደብን 50% ገቢ አድርገናል ፥ ነዳጅ እና ማደበሪያ እናመርታለን እንዲሁም ዝናብ እናዘንባለን የሚሉ የወደቀው ስርዓት ብልፅግና አጀንዳዎች ከህልውና ትግላችን ንቅንቅ አያደርጉንም ።
[ ] ብልፅግና አብይ የሚያስተዳድረው አንድ የአሻንጉሊት ፋብሪካ ነው ። አብይ ደግሞ በሁሉም ጦርነት ማለትም ፦ በዲፕሎማሲ፣በፕሮፖጋንዳ፣በወታደራዊ ውጊያ ፥ በልማት እና መልካም አስተዳደር ተሽንፎ ....
👉 በህዝቡ ላይ ጥይት ሳይጮሕ ካደረ
👉 አማራ ሳይሞት ከቀረ
👉 ሴት ልጅ ካልተደፈረች
👉 ድሮን በአማራ በሰማይ ላይ ሲዞር ካለየ
👉 ሳይሞገስ እና ሳይጨበጨብለት ከቀረ
👉 እየተናገረ ከፊቱ ካሜራ ከሌለ
👉 ክህደት ካልፈፀመ ወይም በማስመሠል ካልተወነ
👉 ታሪክ ካላዛባ ወይም ህዝብን ከህዝብ ካላጋጨ እንዲሁም
👉 ቅርስ ካለወደመ ሠላሙን የሚያጣ ኢትዮጵያዊው ሂትለር ነው ። ስለዚህ እሱን ለማስወገድ ሁሉ ነገራችን ሳንሰስት መታገል አለብን ።
[ ] ጊዜው የነ እከሌ ዘር ብለን የምንኮፈስበት ብቻ ሳይሆን እነርሱን የምንሆንበት ጊዜ ላይ ነን ። እንደ ዚህ አይነት የታሪክ አጋጣሚ ከብዙ አመታት አንዴ ብቻ የሚገኙ ፈጣሪ እና ዕልላችን የሰጠን ነፃነታችን የምናገኝበት ጊዜ ነው ። ይሔን ጊዚ ታሪክን እያስታወስነ ታሪክ የምንሰራበት እንጅ በድብታ የምናሳልፈው አይደለም ። በዚህ የትግል ጊዜ ላይ ከህልውና ትግሉ በተቃራኒ የሚገኝ ሁሉ ዘላለማዊ ባንዳ ሁኖ በታሪክ መዝገብ ላይ ይቀመጣል ።
[ ] ተመራቂዎች ሁላችንም ያለብን ድክመት የአማራን ህዝብ ትናንት ከታሪክ በደንብ መረዳት የአማራን ህዝብ ዛሬ ከህዝቡ ጫማ ውስጥ ገብቶ መኖር እና የአማራን ህዝብ ነገ ከደረሰብን የህልውና አደጋ እንፃር መወያየት ፥ መከራከር ፥ መግባባት እና መተንበይ ያስፈልጋል ። ስለዚህ እኛ የአማራን ህዝብ ታሪክ አንባቢዎች መሆን ይጠበቅብናል ። ታሪኩን የማያውቅ የነገ መፃይ ዕድሉን መተምበይ እና መወሰን ስለማይችል ለንባብ ጊዜ መስጠት ይጠበቅብናል ።
ምክንያቱም ታሪክን የሚያበላሽው ጅምላ ጨራሽ መሣሪያ ከሚያደርሰው ጉዳት ስለሚከፋ ። ተመራቂዎች አቶሚክ ቦንብ የሚገለው ሠውን ሲሆን ታሪክ የሚያጠፋው ግን የትውልዱን ዓዕምሮ ነው ። ስለዚህ ታሪክ ማወቅ የትውልዱን ዓዕምሮ ማዳን ስለሆነ ትርፍ ጊዜያችን ታሪክ በማወቅ እናስልፍ ዘንድ መልዕክቴ ነው ።
[ ] ክርስቲያን ታደለን እንደ እነ ጄነራል አሳምነው ፅጌ አዋክበው እንዳይገሉት ህዝብ የመረጠው ተወካይ ስለሆነ ማጎሪያ ቤት እንደ ፕሮፌስር አስራት ህክምና ከልክለው ሊገሉት ላሰቡት ወንድማችን ክርስቲያን ታደለ እና አማራ በመሆናቸው እንዲሁም የአማራን እውነት የሚኖሩ ሌሎች ኢትዮጵያን ድምፅ አለመሆን በተለይ ደግሞ አማራ ለ ሆነ ሐፂያትም ጭምር ነው ። መቼም ድምፅ ሁኑ ብለን ፖስታ ቤት እና በሚንስቴር ማዕረግ ተሹመው በአማራ ህዝብ ትግል የቆመሩትን ጎልማሳ ጡረተኞችን በፍፁም አንጠይቃቸውም ምክንያታችንም በባንዳ እጅ ተነክተን መቆሸሽ ስለማንፈልግ እና ከእንቁላል ቀቀይ አማራዎች ጋር ታሪካዊ ዝምድናን ማደስ ባህሪያችን እና እስተዳደጋችንም ሊፈቅድ ስለማይችል ። ይልቁንስ መልዕክታችን ለህዝቡ ነው ። ህዝቡ በሚኖርበት አካባቢ ይሄን ስርዓት ጨርሶ ለማስወገድ አስተዋፅኦ ማድረግ እንደ ሚጠበቅበት ለማሳሰብ ጭምር እንጅ ።
[ ] በመጨረሻም ተመረቂዎች እናንተ የኘ ሺ አለቃ ታዱ አንተነህ የእነ ተፈራ ዳምጤ ፥ የእነ ዮሐንስን አለማየሁን ፥ የእነ ሺ አለቃ መንበሩ ጌታየን እና የአብሪ ኮከባችን መዝገቡ ዋለልኝ መስዋዕትነት አደራ በውስጣችሁ ስላለ ስልጠናውን በሚገባው ቦታ ለሚገባው ሰው እንደምታደርሱ በፍፁም አንጠራጠርም ። በመሆኑም በቅኔዋ ምድር በ ዋሸራ አባቶች ፊት ተቋማዊ አደራ መስጠት እፈልጋለሁ ።
በድጋሜ በተቋሜ በተቋማችሁ ፤ በመሪየ በመሪያችሁ ፤ በ አርበኛ ዘመነ ካሴ ስም በፖለቲካ መምሪያው ስም በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ ።
አመሠግናለሁ ።
አማራነት ያሸንፋል ።
አዲስ ትውልድ ፥አ ዲስ አስተሳሰብ ፥ አዲስ ተስፋ !
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ዝግጁ ናችሁ?
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
"እኛ የጦርነት ፍላጎት የለንም። ነገር ግን፥ ሳንፈልገው ተገደን የገባንበትን ውግያ፥ ታግለን ድል በማድረግ ወጥተናል።
በጎረቤት አገሮች ላይ አንድም ቀን የይገበኛል ጥያቄም አንስተንም ሆነም ምኞትም አድሮብን አያውቅም።
ታሪካችን እንደ ሚመሰክረው፥ አገራችን ለአደጋ ስትጋለጥና ጥቃት ሲደርስብን እንዴት መከላከል እንዳለብን በደንብ ጠንቅቀን እናውቃለን"
ፕሬስዝዳንት ኢሰያስ አፈወርቂ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ለተከታታይ 4ወራት የሰለጠኑ ፋኖዎች ተመረቁ።
//
ጃዊ መተከል!
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ የጃዊ መተከል ፬ኛ ክፍለ ጦር #አንድነት_ብርጌድ ለተከታታይ አራት ወራት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ ፋኖዎችን አስመረቀ።
የአፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ የጃዊ መተከል 4ኛ ክፍለ ጦር አንድነት ብርጌድ በቀን 11/01/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች:
👉ዶ/ር ጋሹ ክንዱ፣
👉አርበኛ አዲሱ ፈጠነ፣
👉አርበኛ ኃ/ሚካኤል ባየ፣
👉ፋኖ ብርሃኑ ቻሌ ፣
👉የጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር አመራሮችና
👉የአንድነት ብርጌድ አመራርና አባላት እንዲሁም
👉ጥሪ የተደረገላቸው የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች
በተገኙበት ለወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ፋኖዎችን እጅግ ባማረ ሁኔታ አስመርቀዋል።
በስልጠናቸው ወቅት የፖለቲካ እና ወታደራዊ ጥበቦችን እንዲሁም ወቅቱ የሚጠይቀውን አስፈላጊ ወታደራዊ ሳይንስ በመማር ስልጠናቸውን አጠናቀዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፉ!
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል ፬ኛ ክ/ጦር
መስከረም ፲፪/፳፻፲፰ ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጠላት በእየሄደበት እየተመታ ነው!!
============
ሰከላ የመሸገው ጠላት በሚሄድበት ቦታ ሁሉ እንደ እብድ ውሽ እየተቀጠቀጠ ይገኛል። በዛሬው ዕለት ከሰከላ ግሽ አባይ ወደ ሱርታ ተንቀሳቅሶ የነበረው ጠላት በስሜነህ ደስታ ብርጌድ ተቀጥቅጦ ወደ ሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ሲፈረጥጥ ፊታውራሪው ግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ ደፈጣ በመያዝ አቀባበል አድርገውለታል። ጠላት ሙትና ቁስለኛ ሲሆን በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች ሁሉ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ይገኛል።
👉 የሰከላ ወረዳን ማህበረሰብ ሲያሰቃይ የነበረው አትመን ክንዱ የተባለ ባንዳ ሚኒሻ በጩቤ መወገቱን ያዩ የአይን እማኞች ለግዮን ብርጌድ ገለጹ። ባንዳ ሚኒሻው ወጣቱንና ከተማውን ማህበረሰብ ምክንያት እየፈለገ ሲያንገላታ እንደነበር የፋኖ መረጃዎች ለግዮን ብርጌድ አድርሰዋል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
ግዮን ብርጌድ ህ/ግንኙነት
መስከረም ፲/፳፻፲፰
ጎጃም-ዓምሓራ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጀብደኛው የቀስተ ደመና ብርጌድ በጠላት ላይ ጥቃት ፈጸመ‼️
በደብረ ኤልያስ ከተማ የተወሸቀው የብልጽግና አረመኔ ሰራዊት ከደብረ ኤልያስ ተነስቶ ወደ ማርዘነብ ቀበሌ እንቅስቃሴ ያደረገው አረመኔው የብልጽግና ሠራዊት በበረኸኞቹ የቀስተ ደመና ብርጌድ ፋኖዎች ከፍተኛ ጥቃት ተፈጽሞበት አስከሬንና ቁስለኛውን ይዞ ወደ መጣበት ተመልሷል።
በውጊያው
አንድ የመከላከያ ከፍተኛ አመራር እና አንድ የአድማ በትን ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን ሁለት አንቡላንስ ቁስለኛም ተነስቷል።
እንዳበደ ውሻ ሲክለፈለፍ መጥቶ በቀስተኞቹ የእሳት አለንጋ የተገረፈው ይህ ወራሪ ሠራዊትም በማር ዘነብ ታዳጊ ከተማ ይኖሩ የነበሩ ወጣቶችን ሰብስቦ መስመር ላይ በማስተኛት በፌሮና በኤሌክትሪክ ገመድ በመግረፍና፤በከስክስ ጭንቅላታቸውን በመቀጥቀጥ የጭካኔ ጥጉን አሳይቷል። በዚህ የጭካኔ ተግባሩም ሁለት ዓይናቸው የፈረጠ ወጣቶች መኖራቸው ተረጋግጧል።
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
11/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ የሻለቃ 1 አባት ፋኖዎች የምክክር መድረክ አካሄደ‼️
የአ/ፋ/ብ/ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በዛሬው ዕለት የአባት ፋኖዎች የተሐድሶ መርሐ ግብር አደረገ።
በመርሐ ግብሩ ለአባት ፋኖዎች የሞራል ግንባታ ተምሕርት በብርጌድ አመራሩ የተሰጠ ሲሆን በሰላም ቀን አርሶ የሚያበላ አርሶ አደር የውስጥና የውጭ ወራሪ ጠላት ሲመጣ ደግሞ ወታደር የሆኑት እኒህ አባት ፋኖዎች በሕልውናችንና በማንነታችን የመጣ ይህንን ወራሪ ጠላት ሳንቀብር ወደ ኋላ አናፈገፍግም።፤ ከሁሉም በፊት ሕልውናችን በማለት ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ መሆናቸውን በእልህና በወኔ አስታውቀዋልደ።
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
11/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የብልጽግና ዙፋን አስጠባቂ አረመኔ ሰራዊት እየፈረሰ ነው ።
በተለያየ መልኩ ጫና እየተፈጠረበት ያለው የአብይ አህመድ ሰራዊት እየፈራረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው። በዛሬው ዕለት ብቻ 6 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ፋኖን ተቀላቅለዋል።
'' የአብይ አህመድ አገዛዝ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ንፁሃንን በጅምላ ሲረሽን በማየታቸው ከዚህ በላይ አሽከር ሆነን ሕዝባችን ሲያልቅ ማየት አንፈልግም ብለው የሕዝብ ልጅ የሆነው ፋኖን እንደተቀላቀሉ'' ከከዱት መካከል ጎቼ መኩ ገልፃል።
~ማስረሻ እናውገው አየሁ እና ፈጠነ አበ ተፈራ
የተባሉ ሁለት ሚሊሻወች ከየጁቤ በመክዳት አማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ምእራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ሀዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር አብራጂት ብርጌድን ተቀላቀዋል።
1.አስቻለው አብርሀም ሸበል በረንታ ጠታ ጤሮ ቀበሌ
2.ግርማ አየነው ሸበል በረንታ ጠታ ጤሮ ቀበሌ
3.አወቀ ጌታየ ሸበል በረንታ ገዳያሱ ቀበሌ ተወላጅ የሆኑት በዛሬው ዕለት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ ከነትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
ጎቸ መኩ የተባላ የጢጣር ባድማ ቀበሌ ተወላጅ የሚነሻ አባል ከደብረ-ወርቅ ከተማ በመክዳት 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ሶማ ብርጌድ ተቀላቅሏል።
የብልፅግናን ሀገር አጥፊነት እና ዘርተኮር ጭፍጨፋ ይበቃል ብላችሁ በአድማ ብተና ፣በፖሊስ ፣በሚሊሻ እና መከላከያ ያላችሁ አባላት ሳይረፍድ እጃችሁን እንድትሰጡ አሁንም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 11/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር መረጃ
ክቡር አቶ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ቸርነት፣በወንድምና እህቶቹ ያልተገደበ ድጋፍ፣እርዳታና ጩኸት የሚያስፈልገውን መድኃኒት በማግኘቱ ካለፉት ቀናት ዛሬ ሁለንተናዊ ለውጥ አለው‼️
ነገር ግን ይሄ ግዜያዊ እንጂ ዘላቂ መፍትሄ ባለመሆኑ ዘላቂ መፍትሄው የጨረር ሕክምና በመሆኑ ይታከም ዘንድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ትብብራችሁና ድጋፋችሁ አይለየው‼️
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
