ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)
前往频道在 Telegram
قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
显示更多📈 Telegram 频道 ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq) 的分析概览
频道 ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq) (@buki145) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 432 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 7 200,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 816 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 432 名订阅者。
根据 17 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -57,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 15.72% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 807 次浏览,首日通常累积 1 956 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 150。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ”
凭借高频更新(最新数据采集于 18 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
12 432
订阅者
-924 小时
-537 天
-5730 天
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+16
在6个频道中
九月 '26
+293
在19个频道中
Get PRO
八月 '26
+226
在7个频道中
Get PRO
七月 '26
+314
在11个频道中
Get PRO
六月 '26
+709
在12个频道中
Get PRO
五月 '26
+3 134
在25个频道中
Get PRO
四月 '26
+577
在10个频道中
Get PRO
三月 '26
+590
在5个频道中
Get PRO
二月 '26
+926
在18个频道中
Get PRO
一月 '26
+538
在5个频道中
Get PRO
十二月 '25
+896
在11个频道中
Get PRO
十一月 '25
+364
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+426
在14个频道中
Get PRO
九月 '25
+500
在16个频道中
Get PRO
八月 '25
+790
在7个频道中
Get PRO
七月 '25
+344
在9个频道中
Get PRO
六月 '25
+767
在4个频道中
Get PRO
五月 '25
+2 331
在4个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | +1 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | +2 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | +6 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | +3 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | +2 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | +2 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
Repost from 𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
🚨አስደሳች ዜና ከአል-ሚስክ አካዳሚ!
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
✨ ቁርኣንና ዲንዎን ቤትዎ ሆነው ከጀማሪ እስከ ሒፍዝ ድረስ መማር ይፈልጋሉ? ✨
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🍀 እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት!
አል-ሚስክ አካዳሚ በዘርፉ ለረጅም ጊዜያት በማስተማር ባካበተው ልምድ፣ ሁሉንም የዕድሜ ክልል ያካተተ ጥራት ያለው የኦንላይን የቁርኣን ትምህርት በአዲስ መርሃ-ግብር አዘጋጅቶ ለተማሪዎች ቅበላ ዝግጁ መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል።
📚 በተቋሙ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦
✅✅✅✅✅✅✅✅
• ከዜሮ ለአዲስ ጀማሪዎች ቃዒዳ
• የቁርኣን ንባብ (ነዞር)
• የተጅዊድ ህግጋት ትምህርት
• በተጅዊድ የታገዘ ተግባር ተኮር ቂርኣት
• ሒፍዝ እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
• የዐረብኛ ቋንቋ እና እጅ-ፅሑፍ
• ዲናዊ ስልጠናዎች እና የተርቢያ ትምህርቶች
📤 በሳምንት 5 ቀናትን ቁርኣን በዋናነት እየቀሩ፣ ጎን ለጎን ነፃ የዐረብኛ ቋንቋ፣ የእጅ-ጽሑፍ እና አጫጭር ዲናዊ የተርቢያ ትምህርቶችን ያገኛሉ።
🛫 ተቋሙን ልዩ የሚያደርገው፦
📊 ቋሚ የትምህርት ጥራትና ጥብቅ የቀጥታ ክትትል
📍 ባሉበት ቦታ ሆነው የመማር እድል
⏱ በተመቸዎት የሰዓት አማራጭ ቂርኣትዎን
በጥራት በቀጥታ መቅራት
📜 ትምህርቱን በትክክል አጠናቀው ሲጨርሱ ህጋዊ ሰርቲፊኬት ያገኛሉ
⚠️ ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📲 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦
📱• በቴሌግራም እኛን በቀጥታ ለማግኘት ከስር ይህንን ሊንክ ተጭነው ይፃፉልን።
👇👇👇
http://t.me/AL_MISK_Registration1
📞 • በቀጥታ ለመደወል፦ 0957999956.
📱በዋትስአፕ(WhatsApp)፦https://wa.me/251957999956
📣 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/AlMiskacademy
©️አል ሚስክ አካዳሚ
Al Misk Academy
| 2 | ኡስታዞች ለቀጣፊው መፅሐፍ የማያዳግም ምላሽ የጨለማውን ጥላ በታላቅ ብርሐን ተገፏል #ፒኬ #ጃህ #ወሒ? #ፒኬ #ጃ...
https://youtube.com/watch?v=2johRj4OChU&si=9JoXuIYLtgVLmFhA
ኢብር ቤት የነበረው የማታው የመጽሐፍ የማያዳግም ምላሽ ያመለጣቹ ሰዎች
ሊንኩን በመጫን ፒኬጋር ሙሉውን ታገኛላቹ❤ | 701 |
| 3 | ኢማናቹ ሲጨምር | 1 760 |
| 4 | አንድ ውቃቢስት በዘፈን ስትጨፍር ከቲክቶክ መንደር አይቼ ከመመለሴ የጻፍኩት ነው:: | 1 710 |
| 5 | ከሰሞኑ አቡ ሳላህ ውቃቢስቶች ላይ የሰራው video ተልኮልኝ ነበረ ያ አህባብ ብዙ ውቃቢስቶች አሉ እሱ አስቦበት ላይሆን ይችላል ግን ስለ ዛር የምታቁ ከሆነ የውቃቢስት ትርጉም ይገባቹሀል:: እና ምን ልላቹ ነው አቡ የተናገረው ነገር ለኔም ብዙ ምቾት አልሰጠኝም ያ ማለት ስህተት ነው ማለት አይደለም ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ያስተላለፈበት መንገድ ግን ፊትና ስለሚያስነሳ በሌላ መንገድ ቢሆን እመርጣለሁ:: | 1 701 |
| 6 | አቡ ዐብዲ ረሕማን ሸይኽ አህመድ ሀፊዘሁላህ በህይወቴ ትልቅ ቦታ ከተጫወቱ ግለሰቦች መካከል ናቸው:: ከ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ዘንድ የተማሩ ትልቅ ዐሊም ናቸው የመጀመሪያው መጽሐፌን ሁለተኛ ክፍል አርትኦት ያደረጉ እና ለቀጣይ የዒል ጉዞዬ ትልቅ ስንቅ የሰጡኝ ናቸው:: የፉሪ ጀምዕዎች አይጠፋቹም ለናንተ መቼስ :: | 1 720 |
| 7 | አህሉ ሱና እነማን ናቸው?
ቀደሪያ
በ1ኛው ክፍለ ዘመን ሂጅሪያ መገባደጃ በመዕበድ አል-ጁሃኒ ተጀመረ።
ጀህሚያ
በ2ኛው ክፍለ ዘመን ሂጅሪያ መጀመሪያ ላይ በጀህም ኢብኑ ሶፍዋን ተጀመረ።
ኩላቢያ
በ3ኛው ክፍለ ዘመን ሂጅሪያ መጀመሪያ በአብደላህ ኢብኑ ኩላብ ተጀመረ።
አሻኢራ
በ3ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ እና በ4ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በአቡል-ሐሰን አል-አሽዐሪ ተጀመረ።
ማቱሪዲያ
በ3ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ እና በ4ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በአቡ መንሱር አል-ማቱሪዲ ተጀመረ::
አህሉ ሱና ግን በነቢዩ ሰሀቦች ዘመን ነበረ
ኢብኑ አባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላሉ :-
ፊቶቻቸው የሚበሩትማ አህለሱና ወልጀማዓ እና የእውቀት ባለቤቶች ናቸው:: ፊቶቻቸው የሚጠቁሩት ደግሞ የቢድዓ እና የጥመቶች ባለቤቶች ናቸው።¹
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
[1] ሸርሕ አሱል እዕቲቃድ አህል አል-ሱና ወል-ጀማዓ - አል-ላለካኢ ቅጽ 1 ገፅ 79
https://t.me/buki145 | 1 817 |
| 8 | አላህ ማለት" ላህ " ማለት ነውን?
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኃሩኃ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው :: የዚህ ሙግት አራማጆች እንደሚሉት ከሆነ በአረብኛ "አል" ال ማለት the ማለት ነው ስለዚህ የአላህ ስም" ላህ" ነው ይሉናል:: ይህ ደካማ ሙግት ነው ከደካማነቱም በላይ አስቂኝ ነው ለምን እንደሆነ ላሳያቹ::
✔አላህ "الله" የሚለው ስም ጃሚድ ነው ወይስ ሙሽተቅ ነው በሚለው ዑለማዎች ተለያይተዋል::
©️ጃሚድ:- ማለት ከሌላ ስም/ድርጊት ያልተገኘ ማለት ነው
©️ሙሽተቅ:- ማለት ደሞ ስርወ ቃሉ ከሌላ ስም የተገኘ ማለት ነው::
ይህም የራሱ ክፍሎች አሉት
🚫"ኢስሙል ፋኢል" :- ተርግባሩን ከሰራው ሰው አንፃር የሚነገር ነው::
ለምሳሌ:-كاتب" ካቲብ" ስንል ይህ ስም የሚያመለክተው መፅሐፍ መፃፍን ነው::
እንዲሁም ኢስሙል መፍዑል,ሲገቱል ሙባለጋ,ሲፈቱል ሙሻበሀ,ኢስሙል ተፍዲል,ኢስሙል ሚዛን,ኢስሙል መካን...
እነዚህ ሁሉ ከተግባሩ የሚመነጩ መጠሪያዎች ናቸው::
ስለዚህ በነሱ ሙግት መሰረት አላህ የሚለው ስም" አል" እና " ላህ" ማለት ነው አል ማለት ደሞ "THE "ማለት ነው:: "ላህ "ማለት ደሞ የጨረቃ አምላክ ማለት ነው ይሉናል::
ይህ ትክክል ነው "ال" የሚለው ቃል "The" ማለት ነው የኤድዋርድ ዊልያም arabic-English lexicon ገፅ 74 ብንመለከት እንዲህ ይለናል:-
📱evidence
በተመሳሳይ ግን" ال" የሚለው ሁሌ "the" የሚል ትርጉም እንደማይሰጥ ይገልጣል::
📱 evidence
ይህ የመጀመሪያው ነው በሁለተኛ ደረጃ በአረብኛ "አል አታዕሪፋ" ከሱ በፊት ሐርፍ አን-ኒዳዕ ከመጣ "አል ታዕሪፋ" አይነበብም::
ለምሳሌ:-ٱلرَّحْمَـٰنُ የሚለው ስም ላይ" يا " የሚለው ሀርፍ አን-ኒዳዕ ሲገባ " ياٱلرَّحْمَـٰنُ" ማለት ስህተት ነው በተቃራኒው ግን "يا رحمن" "ال በማጥፋጥ ያ ራህማን ነው የምንለው ነገር ግን አላህ የሚለውን ስም ስንጠቀም" يالله" እንጂ" يا له " አንልም ይህ የዚህን ስም ልዩነት አጉልቶ የሚያሳይ ነው::
ኢብኑ ዑሰይሚን የኢማም ማሊኪን አልፊያ ባብራሩበት ኪታባቸው ቅፅ 3 ገፅ 364 እና 65 ላይ እንዲህ ይላሉ :-
"ለመጣራት የምንጠቀመው መሳሪያ ከ "አል" ጋር አብሮ አይመጣም يا النبي، يا الرجل ለግዴታ ካልሆነ አይባልም ,አላህ ከሚለው ቃል በስተቀር::"
📱 evidence
🎗ማጠቃለያ:- አላህ የሚለው ስም የጨረቃ አምላክ ስም ለመሆኑ ማስረጃ በፍፁም አልተገኘም ሊገኝም አይችልም በተቃራኒው ግን አላህ የሚለው የአምላክ የተከበረ ስም ለመሆኑ በቁና ማስረጃ ማምጣት ይቻላል:: በተጨማሪም ጨረቃ እና ፅሐይ የአላህ ፍጥረታት እንጂ እንደ ፈጣሪ የሚመለኩ አይደሉም አላህ እንዲህ ይላል:-
ሱረቱል አንቢያዕ 21:33 ላይ
وَهُوَ الَّذِي خَلَقَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ وَالشَّمْسَ وَالْقَمَرَ ۖ كُلٌّ فِي فَلَكٍ يَسْبَحُونَ
እርሱም ሌሊትንና ቀንን፣ ፀሐይንና ጨረቃንም የፈጠረ ነው፡፡ ሁሉም በፈለካቸው ውስጥ ይዋኛሉ፡፡
በተጨማሪም አላህ በሱረቱል ኑህ 71:15-16 ላይ
أَلَمْ تَرَوْا كَيْفَ خَلَقَ اللَّهُ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًا
አላህ ሰባትን ሰማያት አንዱ ካንዱ በላይ ሲኾን እንዴት እንደፈጠረ አታዩምን?
وَجَعَلَ الْقَمَرَ فِيهِنَّ نُورًا وَجَعَلَ الشَّمْسَ سِرَاجًا
በውስጣቸውም ጨረቃን አብሪ አደረገ፡፡ ፀሐይንም ብርሃን አደረገ፡፡
በተጨማሪም በሱረቱል ዩኑስ 10:5 ላይ
هُوَ الَّذِي جَعَلَ الشَّمْسَ ضِيَاءً وَالْقَمَرَ نُورًا وَقَدَّرَهُ مَنَازِلَ لِتَعْلَمُوا عَدَدَ السِّنِينَ وَالْحِسَابَ ۚ مَا خَلَقَ اللَّهُ ذَٰلِكَ إِلَّا بِالْحَقِّ ۚ يُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ
እርሱ ያ ፀሐይን አንጻባራቂ ጨረቃንም አብሪ ያደረገ ነው፡፡ የዓመታትን ቁጥርና ሒሳብን ታውቁ ዘንድም ለእርሱ መስፈሪያዎችን የለካ ነው፡፡ አላህ ይህንን በእውነት እንጂ (በከንቱ) አልፈጠረውም፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን ያብራራል፡፡
--------------
አጠቃላይ አውዱን ስንመለከት እርሱ ያ የተባለው አላህ መሆኑን ያሳያል ቀጥሎም "ፀሐይን አንጻባራቂ ጨረቃንም አብሪ ያደረገ ነው" ይለናል በዚህ መሰረት አላህ አድራጊ እንጂ እንደ ጨረቃ እና ፅሐይ ተደራጊ አይደለም::
በተጨማሪም በሱረቱል ኢስራዕ 17:12 ላይ
وَجَعَلْنَا اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ آيَتَيْنِ ۖ فَمَحَوْنَا آيَةَ اللَّيْلِ وَجَعَلْنَا آيَةَ النَّهَارِ مُبْصِرَةً لِّتَبْتَغُوا فَضْلًا مِّن رَّبِّكُمْ وَلِتَعْلَمُوا عَدَدَ السِّنِينَ وَالْحِسَابَ ۚ وَكُلَّ شَيْءٍ فَصَّلْنَاهُ تَفْصِيلًا
ሌሊትንና ቀንንም (ለችሎታችን) ምልክቶች አደረግን፡፡ የሌሊትን ምልክትም አበስን፡፡ የቀንን ምልክትም የምታሳይ አደረግን፡፡ (ይህም የኾነበት) ከጌታችሁ ትርፍን ልትፈልጉ የዓመታትንም ቁጥርና ሒሳብንም ታውቁ ዘንድ ነው፡፡ ነገሩንም ሁሉ ለያይተን ዘረዘርነው፡፡
ሱብሀነላህ አላህ በተብራራ መልኩ ነው ያስቀመጠው የሚደነቅ ነው::
እነዚህ ከዘረዘርናቸው አመክኒዩ አንፃር አላህ የጨረቃ አምላክ ነው የሚለው ሙግት ከቅዠት የተለየ አይደለም::
ወንድም አቡበከር ✍️ | 1 772 |
| 9 | ቅዱስ መሳሳም
ቅዱስ አውጉስቲን (St. Augustine of Hippo - ከ354 እስከ 430 ዓ.ም) በክርስትና ታሪክ ውስጥ ከነበሩት በጣም ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት የቤተክርስቲያን አባቶች እና የነገረ-መልኮት (ቲኦሎጂ) ሊቃውንት መካከል አንዱ ሲሆን ሰርሞንስ በተሰኘው መጽሐፉ ስለ ቅዱስ መሳሳም እንዲህ ይላል:- "ከዚያም ሰላምታው ይከተላል "ሰላም ከአንተ/ቺ ጋር ይሁን" (ሰላም ለእናንተ ይሁን) ክርስቲያኖችም በቅዱስ ሰላምታ አንዱ ሌላውን ይሳሳማሉ። ይህ የሰላም ምልክት ነው በከንፈሮች የሚገለጸው ነገር በሕሊና ውስጥ መሆን አለበት ይኸውም ልክ የርስዎን ከንፈሮች የወንድሞችዎን ወይም የእህቶችዎን ከንፈሮች ሲቀርቡ ልብዎም ከእነርሱ ፈቀቅ ማለት የለበትም።
ጉድ ጉድ ጉድ💫💫💫💫 | 2 172 |
| 10 | በ TikTok አለም በጣም ከሚየስገርሙኝ እና ከማደንቃቸው ኡስታዞች መካከል አንዱ ኢብሮ ነው የሁላችንንም ስራ ደርቦ ለመሸፈን ይሞክራል። አላህ ይጠብቀው ትክክለኛ የዲን ወታደር!!!!! | 2 721 |
| 11 | እህታችን የከፈተችው ቢስነስ ነው join በማለት የምፈልጉትን እቃ በመግዛት አበረታቷት ::
https://t.me/+p9yX0a6YL4M2ZDdk | 2 829 |
| 12 | እህታችን የከፈተችው ቢስነስ ነው join በማለት የምፈልጉትን እቃ በመግዛት አበረታቷት ::
Zheel Mart online shopping 🛒
User-@zheel46
Phone:0904598817 | 1 |
| 13 | በግሌ እስካሁን ከሰማኋቸው package በሙሉ ርካሹ ነው ተመዝገቡ አሪፍ ጊዜ ይኖረናል:: | 3 534 |
| 14 | 🕋✨ ታላቅ የጥቅምት ዑምራ ፓኬጅ! ✨🕋
አል-ሐምዱሊላህ! ለተከበረው የዑምራ ጉዞ ታላቅ ቅናሽ እና ልዩ ዝግጅት ይዘን መጥተናል! 🌟 ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 28 (October 29 - November 7) በሚኖረው የጉዞ መርሐ-ግብር ላይ በመገኘት መንፈሳዊ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። ኢንሻአላህ! 🤲
💼 ለእርስዎ ምቾት ሲባል በሁለት ዓይነት አማራጮች ተዘጋጅቷል፡
🧳 1. በአንድ ሻንጣ ፓኬጅ
🧳🧳 2. በሁለት ሻንጣ ፓኬጅ
(ከመረጡት አማራጭ ጋር አብረው አሁኑኑ ይመዝገቡ!)
🏨 የሆቴል እና የአገልግሎት ጥራት፡
• ሆቴሎቻችን እጅግ ጥራት ያላቸው እና ለሃረም በጣም ቅርብ የሆኑ 🕌
• ምቹ እና አስተማማኝ ትራንስፖርት
• ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ✈️
⏳️ ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ ሳይዘገዩ አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! 🏃♂️🏃♀️
📍 አድራሻ፡ ኒያላ ሱማሌተራ 5ኛ ፎቅ
📞 ለተጨማሪ መረጃ እና ምዝገባ፡
📲 0941529755
🤲 አላህ ኡምራችሁን ተቀቡል ያድርግልን! ✨ | 4 325 |
| 15 | የነገረ- ክርስቶስ መግቢያ☦️
የተማሪዎች መማሪያ የሆነ ጥናት እና ምርምር ነው ከተለያዩ የክርስቲያኖች መጽሐፍ የተውጣጣ ነው ተጠቀሙበት:: መልመጃውንም ስሩት ::
🪶 በአቡበከር ✍️ | 3 466 |
| 16 | ሶሪያዊ የእስልምና ሊቅና ደራሲ የሆኑት ሼክ አሊ አል-ጣንጣዊ ኑር ሚነል ቁርኣን በተሰኘው መጽሐፋቸው በተጅዊድ ላይ ድንበር ማለፍ አግባብ አይደለም ይሊሉ :: ይህንንም ከቡዙ የሰለፍ አኢማዎች እንዳነበቡት ይገልጻሉ አላህ ይዘንላቸውና ::
✍ ወንድም አቡበከር | 3 737 |
| 17 | ቀጣይ ማክሰኞ የ ሙኽተሰር አድ ዳዕ ወደዋዕን ደርስ እንቀጥላለን:: | 3 738 |
| 18 | ባለፎ የጻፍኳትን ስሁፍ አይተው ብዙዎች ትረካ ትችላለህ ብለዋል ምን ትላላቹ? | 1 658 |
| 19 | ላኩለት ለቀለደብኝ😢 | 1 694 |
| 20 | «ስለማንኛውም ነገር ማውራት ትችላላችሁ ዳሩ ግን ቡና እና አቡኪን ከነካችሁ ጨዋታው ይቀየራል! የሚሰጠው ምላሽ ከምትገምቱት በላይ ከባድ ይሆናል እውነቴን ነው!»😡 | 1 195 |
