ch
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center 的分析概览

频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 966 名订阅者,在 教育 类别中位列第 15 485,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 966 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 390,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 35.55%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.26% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 613 次浏览,首日通常累积 2 370 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

12 966
订阅者
无数据24 小时
+6977
+39030
帖子存档
5️⃣ኛ ሙሀመድ ጀማል ሁሴን 6️⃣5️⃣ ሰው አስገብቷል 👏👏👏

4️⃣ኛ አሚር ጀማል አወል 7️⃣1️⃣ ሰው አስገብቷል 👏👏👏

3️⃣ኛ አህመድ መሐመድ ኦልድሻ8️⃣1️⃣ ሰው አስገብቷል 👏👏👏

2️⃣ኛ Ekram seyfe edris 9️⃣5️⃣ ሰው አስገብታለች👏👏👏

1️⃣ኛ   selim beshir  mohammed  9️⃣7️⃣ ሰው አስገብቷል👏👏👏

ከ 1 እስከ 5 አሸናፊዎች✔️

ምንም በናንተ ሊንክ ያልገባላችሁ ወንድም እህቶች ቅሬታ እንዳታነሱ ይኸው ማየት ትችላላችሁ

ሰዓት እየደረሰ ስለሆነ እስከአሁን ምንም በናንተ ሊንክ ያልገባውን እየቀነስን እንሄዳለን ለመለየት እንዲያመቸን

ውድድሩ ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይጠናቀቃል ኢንሻአሏህ

💫🔟K ቤተሰቦች እናመሰግናለን ከኛ ጋር ጥሩ ቆይታን ታሳልፋላችሁ ብለን ተስፋ እናረጋለን ወደፊትም በተለያዩ ቋንቋ ስልጠናዎች ወደናንተ የምንመጣ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን የ 2 ወር የዓረብኛ እና የቱርኪኛ ስልጠና ለመመዝገብ⬇️ https://t.me/ihsanmzgeba

እስካሁን ባለው ከፍተኛው 1 invite 75 ሰው ነው 2 invite 71 ሰው ነው ነገ ማታ 4:00 ላይ ይጠናቀቃል 5 ሰዎች ነው በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑት ማሳሰቢያ በግል ደረጃ ንገሩኝ አትበሉ ብዙ ተወዳዳሪዎች ስለሆኑ ለሁሉም በግል ማስተናገድ ይከብዳል ለዛም ነገ ማታ screenshot ስለምለቅ በዛ የራሳችሁን ሙሉ መረጃ ታያላችሁ እስከዛ ውድድሩን ለማሸነፍ ሰበብያውን አድርሱ

ከአሁን በኋላ አዲስ ስዎችን አንቀበልም ውድድሩ የሚጠናቀቀው ነገ እሁድ ምሽት 3:00 ይሆናል ምክንያቱም ከ 260 ሰው በላይ ለያንዳንዳቸው የግል ሊንክ መስጠት ቀላል ስራ አይደለም እስካሁን ድረስ ሁሉንም ማዳረስ አስቸጋሪ ስለነበር አሁን የገቡትን ላለመበደል ሲባል አራዝመነዋል ስለዚህ ሁላችሁም እሰከ ከ ነገ ድረስ በደንብ ሊንካችሁን ሼር በማድረግ ተደራሽ እንዲሆን አድርጉት ምን ያህል ሰው እንደገባ በቻናሉ ብቻ የምናሳውቅ ሲሆን ለማንም በውስጥ አንናገርም ሌላው ቻናል የተለቀቀውን ሳታነቡ መጥታችሁ ስም እስከ አያት ያልካችሁትን ወንድም እህቶች በዚህ አላሳተፍናችሁም ምክንያቱም አንብባችሁ ተረድታችሁ መምጣት የናንተ ሀላፍትና ነው በክፍያ መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ እናንተን የምንመዘግብ ይሆናል 👉@ihsanmzgeba መልካም ዕድል

☹️🙁☹️😣😝☹️☹️😣 አዳዲስ ተወዳዳሪዎች መቀበል ዛሬ ይጠናቀቃል ✅

ይደመጥ!! በውድድሩ ለመሳተፍ የግል ሊንክ ለመጠየቅ👇        https://t.me/m/6RYISueRYmJk በክፍያ ለመመዝገብ እና መረጃ ለመጠየቅ👇         https://t.me/m/e_xH0px8YWQ0 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Ihsan_language

ሊክ ከተሰጣችሁ በኋላ አሸናፊ ለመሆን ያንን ሊንክ ለሰዎች መላክ እና join እንዲሉ ማድረግ ነው በናንተ ሊንክ ሰው join ሲል ለራሳችሁ መቁጠር ይጀምራል እኛም ያንን ላይ ነው ብዙ ሰው invite ያደረገውን አካል የምንመርጠው ሊንክ ስለተሰጣቹ ብቻ ሳይሆን በሊኩ ሰው join ሲል ነው የሚቆጠረው ለምሳሌ ከስር ያለውን ተመልከቱ⬇️

የምንልክላችሁን የግል ሊንክ ለሰዎች ስትልኩት በዚህ መልኩ ማድረግም ትችላላችሁ ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል በአረብኛ እና በቱርኪኛ ቋንቋ ንግግር  የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ "የላክንላችሁን ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ"   በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ውድድሩን እንዳሸንፍ  ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ