ch
Feedback
INFO TECH CRYPTO

INFO TECH CRYPTO

前往频道在 Telegram

🎓 INFO TECH EDUCATION 📚💻 ከ 9ኛ–12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ የትምህርት መድረክ። ✅ የ Exit Exam & Model Exam ጥያቄዎች ✅ የ Matric / National Exam ሞዴሎችና የልምምድ ጥያቄዎች ✅ COC / Holistic የፈተና ጥያቄዎች ✅ SAT / UAT / GAT የልምምድ ጥያቄዎች ✅ ከ 9–12ኛ ክፍል Aptitude ጥያቄዎች በዚህ ገፅ ያገኛሉ።

显示更多
984
订阅者
+124 小时
+197 天
+1230 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+97
在4个频道中
八月 '26
+32
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+28
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+884
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+2 340
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+835
在4个频道中
Get PRO
十二月 '250
在7个频道中
Get PRO
十一月 '250
在1个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+263
在2个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
20 九月+1
19 九月+5
18 九月+17
17 九月+10
16 九月+4
15 九月+2
14 九月+9
13 九月+4
12 九月+9
11 九月+2
10 九月+14
09 九月+3
08 九月+3
07 九月0
06 九月+2
05 九月+1
04 九月+2
03 九月+3
02 九月+5
01 九月+1
频道帖子
INFO_TECH_CRYPTO_Social_Media_Marketing_COMPLETE (3).pdf6.38 KB

2
📱 SOCIAL MEDIA MARKETING TRAINING 🎓 INFO TECH CRYPTO 🌐 መግቢያ በዛሬው የዲጂታል ዓለም ማህበራዊ ሚዲያ ሰዎች ከጓደኞቻቸውና ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለመገናኘት ብቻ የሚጠቀሙበት መድረክ አይደለም። ለBusiness፣ Branding፣ Promotion፣ Content Creation እና ለተለያዩ Online Income እድሎች እየተጠቀሙበት ይገኛል። Social Media Marketing ደግሞ ይህንን እድል በዕቅድና በትክክለኛ ዘዴ በመጠቀም ምርት፣ አገልግሎት፣ የግል ብራንድ ወይም ሀሳብ ለተገቢው ታዳሚ ማድረስ ነው። በዚህ ስልጠና ተማሪዎች Social Mediaን በቀላሉ መጠቀም ብቻ ሳይሆን፣ ዓላማ ማውጣት፣ ታዳሚን መለየት፣ ተገቢ Platform መምረጥ፣ ማራኪ Content መፍጠር፣ ብራንድ መገንባት እና የMarketing ውጤትን መለካት ይማራሉ። 🎯 የስልጠናው ዋና ዓላማ ተማሪዎች Social Media Marketingን ከመሠረቱ ጀምሮ በተግባር እንዲማሩና የተማሩትን እውቀት በBusiness፣ Branding፣ Promotion እና Content Creation ላይ እንዲተገብሩ ማስቻል ነው። 📚 በስልጠናው የሚሸፈኑ ዋና ርዕሶች Social Media እና Social Media Marketing Digital Marketing እና Social Media Marketing Target Audience መለየት Social Media Platforms Content Creation እና Content Strategy Personal Branding Caption እና Copywriting Visual Content እና Design Organic እና Paid Marketing Analytics እና Performance Social Media Marketing Plan ተግባራዊ ፕሮጀክት 📱 የምንመለከታቸው Platforms Facebook • Instagram • YouTube • TikTok • Telegram • LinkedIn • X የስልጠናው ዋና መርህ፦ ✅Social Mediaን መጠቀም ብቻ ሳይሆን፣ በዓላማ እና በዕቅድ መጠቀም።
1 041
3
የስልጣው ዶክመንት በምን ይሁንላችሁ ?
136
4
እሺ ቤተሰብ ስልጠናውን ዛሬ ማታ እንጀምራለን ✌️ የስልጠናው አቀራረብ በምን ይሁን ??
134
5
⭐️🔗🤖Nice Jobs 🔥 👍Online work እና Free የቴሌ እና የ ሳፋሪኮም ኢንተርኔት ሚለቀቅበት ምርጥ ቻነል ነው ጆይን በሉ🎁 ዛሬ ማታ የ 500 Birr Give away አለ 🔥🔥🔥 Link ; @Nice_jobs1
48
6
📢 የትኛውን የTechnology Training መማር ትፈልጋላችሁ?
436
7
ሰላም! እንዴት ናችሁ ? አጫጭር ስልጠና ወይም ግንዛቤ የምታገኙበትን ነገር ልሰጣችሁ አስቢያለሁ።
201
8
#⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አድርጓል። የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ይመልከቱ 👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ቅሬታችሁን ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ጀምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ በማያያዝ እንድታቀርቡ ተብሏል። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በመሔድ የሚቀርብ የምደባ ቅሬታን የማያስተናገድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ቅሬታ በምታስገቡበት ወቅት የሐሰት መረጃ፣ የተሳሳተ ማስረጃ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን እና ግሩፑን ይቀላቀላሉ 👇👇 ✅@Info_tech19 ✔️@Infotech1921 💰@OnlineAds19 #like👍 #share ➡️#comment 💬 #reaction 🫥 ለወዳጆዎ ያጋሩ መልካምነት ለራስ ነው 🙏
3 112
9
🎁🎁🎁🎁🎁🔤🔤🌐🌐🌐 እሺ በእናንተ ምርጫ መሰረት ባለ 25 ብር ካርድ ተመርጧል ለማሸነፍ 1. 🫥@Info_tech19  መቀላቀል።✅ 2. 🫥@OnlineAds19  ላይ 100 ሰው አድ ማድረግ ነው:: እንደጨረሳችሁ username melak 🔽🔽 ✅@Infotech1921  ላይ ላኩ ✌️ መላካም ዕድል 🤝
485
10
እሺ በእናንተ ምርጫ መሰረት ባለ 25 ብር ካርድ ተመርጧል ለማሸነፍ 1. 🫥@Info_tech19  መቀላቀል።✅ 2. 🫥@OnlineAds19  ላይ 100 ሰው አድ ማድረግ ነው::✅ እንደጨረሳችሁ username melak @Infotech1921  lay laku ✌️ መላካም ዕድል 🤝
1
11
#ጥቆማ   የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ሕክምና ኮሌጅ በአጠቃላይ ነርሲንግ BSc ፕሮግራም ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ እየተቀበለ ነው፡፡   ፈጠራ የታከለበት የማስተማር ዘዴ፣ ሲሙላሽን መሰረት ያደረገ፣ በቀጥታ የሚደረግ የክሊኒካዊ የሥራ ልምምድ እና ሌሎችንም ያከተተ መሆኑ ተገልጿል፡፡   ለፕሮግራሙ የሚፈለጉ ተማሪዎች ብዛት 30 ሲሆን ከዚህ ውስጥ 10 በመቶ ለአዳጊ ክልሎች የተመደበ መሆኑ ተመላክቷል፡፡   ለቅበላ የ12ኛ ክፍል ውጤት ● ለአዳጊ ክልሎች ለወንድ 400 ፣ ለሴት 375 ● ለሌሎች ክልሎች ለወንድ 425 ፣ ለሴት 400 ● የትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት 70%   ለማመልከት 👇 https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን እና ግሩፑን ይቀላቀላሉ 👇👇 https://t.me/Info_tech19 https://t.me/Infotech1921 https://t.me/OnlineAds19 #Like👍   #share⤵️    #comment🗨️ ለወዳጆዎ ያጋሩ መልካምነት ለራስ ነው 🙏
1 600
12
ቢያንስ 200 ሰው ቮት ማድረግ አለበት ✌️
307
13
የሞባይል ካርድ ወይም ፓኬጅ(Giveaway) ልንሰጣቹ አስበናል 😍 ባለ ስንት ብር ካርድ ይሰጥ ?
890
14
#AAU #GAT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች አመልካቾችን በድጋሜ በመቀበል ላይ ነው፡፡   ዩኒቨርሲቲው ለ Masters ፕሮግራም በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች እንዲሁም ለ PhD ፕሮግራም አመልካቾችን ይቀበላል፡፡   አመልካቾች የሚቀበልባቸውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር በ https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms መመልከት ይችላሉ፡፡ ለማመልከት ከላይ የተያያዘውን የማመልከቻ እና ምዝገባ ሒደት ይከተሉ፡፡   የማመልከቻው ጊዜ የሚያበቃው መስከረም 05/2019 ዓ.ም ቀን 6፡30 ነው፡፡ በቀሩት ሰዓታት ያመልክቱ፡፡ የመግቢያ ፈተናው መስከረም 06/2019 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
535
15
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨ+1
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። 1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%) 2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%) በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ 1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) 2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) 3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%) 4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
316
16
ፖስት እንድናደርግላችሁ ምትፈልጉት ነገር ካለ በኮመንት አሳውቁን ፋሚሊ።🙏
281
17
📞True Caller Premium Unlocked 🔓 ✔ ማስታወቂያ የለውም ✔ ስልካችሁን ማን እንዳየ ማወቅ ትችላላችሁ ✔ እምቢ ካላችሁ play store disable አድርጉ መጀመሪያ ✔ ምንም ክፍያ አይፈልግም ✔ የተቆለፈ ምንም ነገር የለውም ✔ ሌላ የምፈልጉት ካለ ኮሜንት ላይ 🗨️ @Info_tech19
341
18
Info Tech Crypto
1
19
📞True Caller Premium Unlocked 🔓 ✔ ማስታወቂያ የለውም ✔ ስልካችሁን ማን እንዳየ ማወቅ ትችላላችሁ ✔ እምቢ ካላችሁ play store disable አድርጉ መጀመሪያ ✔ ምንም ክፍያ አይፈልግም ✔ የተቆለፈ ምንም ነገር የለውም ✔ ሌላ የምፈልጉት ካለ ኮሜንት ላይ
1
20
Morning FAM 🌅
307