ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Islamic post

Islamic post

前往频道在 Telegram

| Short Quran | Hadith of the Prophet ﷺ | Advice from great ulema | Questions and Answers | DM = @Sebehadin17

显示更多

📈 Telegram 频道 Islamic post 的分析概览

频道 Islamic post (@islamic_post17) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 061 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 705,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 345 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 061 名订阅者。

根据 16 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -56,过去 24 小时变化为 12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.43% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 859 次浏览,首日通常累积 1 721 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 58。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“| Short Quran | Hadith of the Prophet ﷺ | Advice from great ulema | Questions and Answers | DM = @Sebehadin17”

凭借高频更新(最新数据采集于 17 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 061
订阅者
+1224 小时
-97 天
-5630 天
帖子存档
﴿فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ﴾ «በንግግርም ድምፃችሁን አታለሳልሱ።» አስ-ሱዲ እና ሌሎች የቁርኣን ሙፈሲሮች የሰጡት ማብራሪያ፦ ይህ ማለት ሴቶች ከወንዶች ጋር ሲነጋገሩ ወንዶችን በሚያማልል፣የሚያጓጓና ወንዶቹን ለፈተና የሚዳርግ ለስላሳ የንግግር ዘይቤ እንዳይጠቀሙ ነው። {تفيسر ابن كثير ٣٣/٣٢} 📚 Share ➕ 💻@islamic_post17✅️

የማታዉ ሙሀደራ ላመለጣቹ 🎤በ ወንድም ሙባረክ 🕋 @Islamic_post17

ፈየ ኢንደሩ አበሮስ ❤️😄

ይቀጥላል ኢንሻአላህ ✅️

እንዴት ነበር? 👇⬇️

ተጠናቋል ይሰማ ነበር ???

ይሰማል ??

ገባ ገባ በሉ ✍🏻

20 ደቂቃ ጠብቁን ሙሀደራው ይጀመራል ኢንሻ አላህ✍🏻

ዛሬ ጁመአም አይደለ ሀጃው ተደራርቦ፣ሰላም ለነሳው ሰው፤ ሀሳብ አስጨንቆ፣ እረፍት ለናፈቀው። አፊያ ያጣ አፍያ የሚያገኝበት የህይወት ውጣ ውረድ፣ እጅግ ላደከመው፤ ይሀው አድርሱልኝ፣ ዛሬ እኮ ጁመአ ነው፤ ከአስር ቡሀላ፣ የዱአ ሰአት ነው። እጆቹን አንስቶ፣ ጌታውን ይጣራ፤ ልቡ የሻተውን፣ ከጌታው ጋር ያውራ። እኛንም በዱአ አትርሱን @Islamic_post17

የጁሙዓኹጥባ🎙️ 🔖 «አለህ የሚያዝነው ከባሮቹ አዛኝ ለሆኑት ነው» 🎤 አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል  🕋 🔁መርከዝ ሱናህ ✅@islamic_post17

بسم الله الرحمن الرحيم ኢንሻ አላህ ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ ሙሐደራ ይኖረናል በዚሁ በቻናላችን Islamic_post ላይ ዛሬ ጁመአ ነው ሰልዋት እያወረድን ሙሐደራ ላይ እስከምንገናኝ በዱአ በርቱ አብዛሃኛችን እያወቅነው የተዘናጋንበትን ነገር መስራት እያለብን የተቀመጥንበትን ሁኔታ ግን ይህ የመሰለ ወርቃማ እድል እንዲሁ አልፎ ድንገት ህይወታችን ላይ መጥቶ ከዚህ አለም የሚያሰናበተንን ሞትን እንቃኛለን ከሞት በኋላ ላለው የበርዘክ ህይወት ዋስትና የሚሰጠንን ጉዳይ እንወያያለን ኢንሻ አላህ ✍🏻 የሙሐደራው ርዕስ ጥፍጥና ቆራጩ ሞት 📲@islamic_post17

የኛ ነብይ ነብያችን በበድር ጦርነት ላይ ሁነው ለሶሀቦቻቸው "አቡ ቡኽቲሪ ኢብኑ ሀሺምን ያገኘው ሰው እንዳይገድለው" ብለው ትዛዝ አስተላለፉ ። እስልምናን ተቀብሎ ነውን ? አሏቸው ። ነብዩም ፦ "አይደለም! ግን መካ ላይ የእገዳውን ወረቀት ተቃውሞ ከቁረይሾች ጋር የተጋፈጠልን ባለውለታችን ነው " አሉ ! የኛ ነብይ ....እንኳን የሙስሊምን የከሀዲን ውለታ የማይረሱ ፣ ውለታን አክባሪ ነበሩ !!!
اللهم صل وسلَّم وبارك على نبينا محمد وعلى آلہ وأصحابِہ أجمعين
@islamic_post17

በጣም ብዙ አትጨነቁ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክላል ኢንሻአላህ አላህ ምን ይሳነዋል❤️ ➕ ☑️@islamic_Post17

በዶ ቦታዉን ሙሉ 💫 ነቢዩ (🤍) እንዲህ አሉ:-«የቂያማ እለት የስራ መዝገቡን ሲያይ መደሰት የፈለገ፤ _ ያብዛ።»
Anonymous voting

🌱በዱኒያ የሚጋጥሙህ መከራዎች… ረሱል (🌱) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ ለባሪያው መልካምን ነገር ሲሻለት ቅጣቱን በዚህች ዓለም ያደርግለታል። መጥፎ ሲወስንበት ደግሞ ኃጢዓቱን ሁሉ በመያዝ ቅጣቱን እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ያዘገይበታል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 308 @Islamic_post17 @Islamic_post17

ተስፋ ያለን "አማራጭ" ስላለን ሳይሆን አላህ ስላለን ነው !! @Islamic_post17

☪ ሕይወታችንን በአንድ ቅጽበት ብቻ መቀየር ይችላል!» ❤️ @islamic_post17🤩

ይህች የ3 ዓመቷ መርያም ጋነም (Mariam Ghanem) ትላንት October 14 እናቷ በእስ*ኤል ጥቃት ከተገደለች በኋላ ይህች ልጅ ከእሳት ቃጠሎዉ ተርፍለች ግን ክፉኛ ቆስላለች💔
ይህች የ3 ዓመቷ መርያም ጋነም (Mariam Ghanem) ትላንት October 14 እናቷ በእስ*ኤል ጥቃት ከተገደለች በኋላ ይህች ልጅ ከእሳት ቃጠሎዉ ተርፍለች ግን ክፉኛ ቆስላለች💔