ch
Feedback
ከሳቅ ዓለም😁

ከሳቅ ዓለም😁

关闭频道
918
订阅者
无数据24 小时
-97 天
-2930 天
帖子存档
የሌለ አሞህ ልትሞት እያጣጣርክ የእንስሳት ሃኪሙ ጓደኛህ የአህያ #መድሀኒት ወግቶህ ወድያው ስትድን💔😅🤣

#ጀለሴ በጣም ከሚወዳት ልጅ ጋር #Chat ሲያደርግ ባጋጣሚ ስልኩ ወድቆ ሲሰባበር ወዲያው በሌላ ስልክ ደውሎ📲            #የኔ_ፍቅር_ተርፈሻል !? 😜😂

የጠንቋይ ልጅ አፍቅራህ እኔ እወድካለው አንተስ❓❓❓😳 ስትልህ * * ምን አማራጭ አለኝ🫤😫

ስምህ ፋንቱ ሆኖ ዲቻው ጀለስህ ቤት አድረህ motherህ ጋ ደውሎ "#አታስቡ ፓንትሽ እኛ ጋር ነው ያደረው "ሲላት 😭😭😭😭 የት ሊገባ ነው እሺ አሁን 😁😁

''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም'' ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤
''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም'' ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ'' እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን ።

ና ሲሉክ አልናናም በላቸው ማትገመት ሁን😁🙄

ዛሬ ማታ የሚደረጉን አጓጊ የUCL ጨዋታዎች በስልኮ በአነስተኛ ኢንተርኔት ከቤትዎ ሳይወጡ መመልከት ይፈልጋሉ? ከስር JOIN ሚለዉን ይንኩ 👇
ዛሬ ማታ የሚደረጉን አጓጊ የUCL ጨዋታዎች በስልኮ በአነስተኛ ኢንተርኔት ከቤትዎ ሳይወጡ መመልከት ይፈልጋሉ? ከስር JOIN ሚለዉን ይንኩ 👇

chatgpt
chatgpt

Explain this🤭
Explain this🤭

ያ ሁላ ማህበረሰብ በሱ ዘንባባ እንዳጊጡ ሲሰማ😭
ያ ሁላ ማህበረሰብ በሱ ዘንባባ እንዳጊጡ ሲሰማ😭

Broo መልክህ ምንም ያህል አስቀያሚ ቢሆንም ግን አስተሳሰብህ ቆንጆ ከሆነ አሁንም ያው መልክህ አስቀያሚ ነው 🙌🏾🫶 😂 ምን ጠብቀህ ነበር😁😁🤭

ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው። ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።

🏢የቤት_ሰራተኛ :-ደሞዝ እንዲጨመርልኝ 3 ምክንያቶች አሉኝ 👱‍♀️አሰሪዋ:-  የመጀመሪያው ምንድነው😡 👵ሰራተኛ :-  ምግብ ስሰራ ካንቺ ስለምሻል 👱‍♀️አሰሪ  :-  ማን ነገረሽ 👵ሰራተኛ  :-  ባልሽ 👱‍♀️አሰሪ :- እሺ ባክሽ ሁለተኛውስ 👵ሰራተኛ  :- እቃ ሳጥብ ካንቺ ስለምሻል 👱‍♀️አሰሪ :-  ወወይ ጉድ ኢሄንንስ ማን ነገረሽ 👵ሰራተኛ  :- ባልሽ 👱‍♀️አሰሪ  :-  ሶስተኛውስ ምንድነው😳 👵ሰራተኛ:- አልጋ ላይ ካንቺ ስለምሻል 👱‍♀️አሰሪ  :- በጣም ተናዳ ኢሄንንም እሱ ነው አይደል የነገረሽ 😡😡😡 👵ሰራተኛ  :-  አይደለም ሹፌርሽ ነው የነገረኝ 👱‍♀️አሰሪ  :-  😱 በቃ ድምፅሽን ቀንሺ ይጨመርልሻል😒 🤣😁😂

አንድ የ history መምህር ስለ ዝግመተ ለውጥ እያስተማረ ፤ ሠው የመጣው ከ ዝንጀሮ መሠል እንስሳት ነው.... አያለ ያስተምራል ከዚያ አንዲት ተማሪ እጇን አውጥታ ታዲያ ጅራቱ የት ሔደ ብላ ብትጠይቀው የ እናንተን አላውቅም የኛ ወደ ፊት ዞሯል😂😂😂😂

#‎ፈገግ ብላ በደስታ ለወንድ ልጅ ብር የምትሰጥ ብቸኛዋ ሴት😘 ‎    ‎የባንክ ሰራተኛ ብቻ ናት 😜😍

🥹😂
🥹😂