ch
Feedback
Krypton Script 🌼👨🏾‍💻

Krypton Script 🌼👨🏾‍💻

前往频道在 Telegram

Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻 Channel created for Working on Tech, Sharing Faith, and Hustle 👨🏾‍💻👩🏾‍💻✝️💪🏾🌟 You are welcome to share your ideas through the community group 💭💁🏾‍♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃

显示更多
232
订阅者
无数据24 小时
+27 天
+430 天
帖子存档
የሳይበር ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ግንቦት 24 ይጠናቀቃል አዲሰ አበባ: ግንቦት 19/2017 ዓ/ም: የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የሚዘጋጀው 4ኛው ዙር ሀገር አቀ
+2
የሳይበር ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ግንቦት 24 ይጠናቀቃል አዲሰ አበባ: ግንቦት 19/2017 ዓ/ም: የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የሚዘጋጀው 4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ደረጃ የሳይበር ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ እሁድ ግንቦት 24 /2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ:: በኢመደአ የሳይበር ልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር አቶ ቢሻው በየነ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በ2017 ዓ.ም ለ4ኛ ዙር ከሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ታለንት ያላቸዉን ታዳጊዎች በመመልመል በቀጣይ ዘመን ሀገራችን ሊገጥማት የሚችለውን ውስብስብ የሳይበር ጥቃት መከላከል የሚያስችል ባለ ልዩ ተሰጥኦ ታዳጊዎችን ለማልማት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን አስታውቀዋል። የሀገሪቱን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሂደት ለማሳካት እንዲሁም የሳይበር ደህንነትና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ የሳይበር ታለንት ልማት ጉዳይ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የገለፁት አቶ ቢሻው ይህንን ቁልፍ ጉዳይ በመገንዘብም በኢመደአ የሳይበር ልህቀት ማዕከል ላለፉት ሶስት ተከታታት አመታት የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ፕሮግራም በማዘጋጀት በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ታዳጊ ባለ ተሰጥዖችን በዘርፉ ሲያለማና ሲያበቃ መቆየቱን ገልጸዋል:: በመጨረሻም የዘንድሮው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ቻሌንጅ ፕሮግራም ከሌላው ጊዜ የሚለየው የ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ስልጠና ወስደው ያጠናቀቁ ተመዝጋቢዎች የበለጠ እድል እንደሚያገኙ ተገልጿል:: በፕሮግራም ለመሳተፍ የሚፈልጉ ኢትዮጵያን በሚከተለው ሊንክ https://talent.insa.gov.et እስከ ግንቦት 24/2017 ዓ/ም ድረስ መመዝገብ ይችላሉ::

🙏🏾 የምፈራው ቦታ 🎤 ዘማሪት ህሊና ዳዊት ከይድነቃቸው ተካ ጋር ⏳ 7፣29 🎵 ክርስቲያን፤ መጽሃፍ ቅዱስ ጨዋታ አንተን ካልጠራ ስብሰባ አንተን ካላነሳ መነፋፈቅ ውስጥ ከሌለህ መጠያየቅ ውስጥ ካልበዛህ ያ ይሆናል የባከነ ጊዜ፤ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ (✖️2️⃣) ማለዳ ቀን ከሌት ማገኘው ከጌታ በላይ ሚስጥረኛ ከመንፈስ ቅዱስ የቀረበ የኖረኝ ቀንወዳጅ ጓደኛ ያ ይሆናል የባከነ ጊዜ፤ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ (✖️2️⃣) የምፈራው ቦታ ከሌለህ የኔ ጌታ ያባከንኩት ጊዜ ካጣሁ የኔ ኢየሱሴ የምፈራው ቦታ ከሌለህ የኔ ጌታ ያባከንኩት ጊዜ ሽታህ ከሌለ ኢየሱሴ ከጓደኞቼ ጋር በሳቅ መሃል እያየሁ ዝም ካልኩ ስምህ ሲጣል ዋዛፈዛዛ ከተረፈ ጊዜአችን ያላንተ ካለፈ ያ ነው ለኔ የባከነ ጊዜ፤ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ ያ ይሆናል ያባከንኩት ጊዜ፤ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ ከቃልህ በላይ ሚያነቃቃኝ ሌላ ከሆነልኝ ምቾቴ የተሻለ ሙቀት ፍለጋ የደረብኩ ለት' አንተን አውልቄ ያ ነው ለኔ የባከነ ጊዜ እሱ ይሆናል የምፈራው ቦታ ያ ይሆናል ያባከንኩት ጊዜ እሱ ነው ለኔ የምፈራው ቦታ የምፈራው ቦታ ከሌለህ የኔ ጌታ፤ ያባከንኩት ጊዜ ካጣሁህ ኢየሱሴ (✖️2️⃣) ሰው ከአየር ርቆ እስትንፋሱን በምን ያቆያታል? ከዚህ በተሻለ ማንነቴ ፍቅርህን ለምዶታል አሳ ከውሃ ርቆ እስትንፋሱን እንዴት ያቆያታል ከዚህ በበለጠ ማንነቴ ፍቅርህን ወዶታል ይጠየቅ አሳ ስለውሃ ይናገር ዛፍም ስለአፈር ጠይቁኝ እኔን ስለእግዚአብሔር ይጠየቅ አሳ ስለውሃ ይናገር ዛፍም ስለአፈር ልጠየቅ እኔም ስለእግዚአብሔር ጠይቁኝ እስቲ ስለእግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለእግዚአብሔር ልናገር እኔም ስለእግዚአብሔር ልመስክር እስቲ ስለእግዚአብሔር ጠይቁኝ እኔን ስለእግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለእግዚአብሔር ልናገር እስቲ ስለእግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለእግዚአብሔር እኔ ምኖርበት ይሄ እግዚአብሔር የኔ መኖሪያ ነው ይሄ እግዚአብሔር እስትንፋሴ ያልኩት የኔ እግዚአብሔር ህይወቴ ነህ ያልኩት የኔ እግዚአብሔር (✖️2️⃣)

የምፈራው_ቦታ_Yemferaw_Bota_Helina_Dawit (08).m4a7.00 MB

Day 07 => Day CR7 (suuuuuu! 😁) We will continue with CSS 🌤 Day 07 => 06. CSS Properties #Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper #CSS #cascadingstylesheet #cssproperties 🖥 Learn @KiraFix_tech 😃

መዝሙር 126። (127)
1፡ እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።

🔈 Another new Announcement about the Safaricom Talent Cloud Training posted on their official telegram group. 🎉 I hope we a
🔈 Another new Announcement about the Safaricom Talent Cloud Training posted on their official telegram group. 🎉 I hope we are one of the 530 candidates 🥹 💬 You can find the community here. 🖥 Learn @KiraFix_tech 😃

Give it up for Day 06 👏🏾👏🏾. We have come to CSS 🔥🔥🔥
Day 06 => 05. Introduction to CSS
#Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper #CSS #cascadingstylesheet 🖥 Learn @KiraFix_tech 😃

Repost from N/a
A fun prompt to try 💡 Based on everything I’ve shared so far—my thoughts, goals, patterns—what fictional character (from books, movies, or shows) do I remind you of the most? ( copy paste this into ChatGPT and share it )

Day 05 => 04. Multi-page Websites - Part 02 🥳 Congratulations, you have come this far. 😃 Have fun building a Capstone Project. Share us your progress and achievement in the comments. 💬 #Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper #Multipagewebsites 👨🏾‍💻 Learn @KiraFix_tech 👩🏾‍💻

Web development Bootcamp

😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Day 04 => 04. Multi-page Websites - Part 01 Have fun building multipage websites 🤩 #Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper #Multipagewebsites

. . < Are you ready for /> 🔥🔥 . .

🔈 New Announcement about the Safaricom Talent Cloud Training posted on their official telegram group. 💬 You can find the co
🔈 New Announcement about the Safaricom Talent Cloud Training posted on their official telegram group. 💬 You can find the community here. 🖥 Learn @KiraFix_tech 😃

Here you go ✨✨ Day 03 => 03. Intermediate HTML #Bootcamp #frontend #backend #Fullstack #Web #WebDevelopment #WebDevelopmentBootcamp #tutorials #KiraFix_tech #Developer #RoutineLearning #Webdeveloper Learn @KiraFix_tech 😃